Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሰበር ዜና -አየር ሀይል ከ15 መኪኖች በላይ ነዳጅ የያዘ ቦቴን ጨምሮ እስከ ስብስባቸው ዶግ አመድ አድርጎታል!

Post by Hameddibewoyane » 08 Nov 2021, 20:24

ጀግናው የሀገራችን አየር ሀይል ጁንታው ከጭፍራ በላይ ጃራ እና ድሬ ሮቃ ካምፕ አድርጎ የተቀመጠበት ቦታ ላይ ማምሻውን ጥቃት አድርጎ ከ15 መኪኖች በላይ ነዳጅ የያዘ ቦቴን ጨምሮ እስከ ስብስባቸው ዶግ አመድ አድርጎታል!

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ሰበር ዜና -አየር ሀይል ከ15 መኪኖች በላይ ነዳጅ የያዘ ቦቴን ጨምሮ እስከ ስብስባቸው ዶግ አመድ አድርጎታል!

Post by Ejersa » 08 Nov 2021, 20:46

እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!!!!!!!!!!!!!!!
Hameddibewoyane wrote:
08 Nov 2021, 20:24
ጀግናው የሀገራችን አየር ሀይል ጁንታው ከጭፍራ በላይ ጃራ እና ድሬ ሮቃ ካምፕ አድርጎ የተቀመጠበት ቦታ ላይ ማምሻውን ጥቃት አድርጎ ከ15 መኪኖች በላይ ነዳጅ የያዘ ቦቴን ጨምሮ እስከ ስብስባቸው ዶግ አመድ አድርጎታል!

Post Reply