Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Feltman is going back empty handed. TPLF camp in despair and the raging propaganda war :)

Post by Za-Ilmaknun » 05 Nov 2021, 18:11

Now what? The Ethiopian Gov't hasn't budged to the US, EU and UN pressure to lend a life line for TPLF. Ethiopians have stood united to make sure that the bandits are buried 100 feet under. In the meantime, Tigre tenkebalay and Ouu Ouuta band is getting ready for its symphony. :mrgreen:



Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Feltman is going back empty handed. TPLF camp in despair and the raging propaganda war :)

Post by Za-Ilmaknun » 06 Nov 2021, 02:12

ህወሓት መስመር ስቶ ያለውን ሀይል ደሴ ላይ ጨርሶ እየተባረረ ወደመሀል አገር ሲገባ መልሶ እንደማይወጣ ያወቁት እነ አሜሪካና የአፍሪካ ህብረት ጦርነቱ ይቁም ይላሉ። የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት ብሎም የአማራና የአፋር ህዝብ የአቋም
ፅናት ህወሓትን እጅግ አስደንግጧል። በዚህ ጭንቀት የወደቀው አሸባሪው ህወሓት ለአለቆቹ አድኑኝ ማለት ጀምሯል። ድርድርን የሚጠላ ማን አለ። ችግሩ ግን ህወሓት ጋር የምንደራደርበት የቀረ የምንለው ዝምድና የለንም። እንዲህ ተዋርደን እንዲህ ተገለን ተዘርፈን ነገ እነሱ ጋር ቆመን የምንተያይበት ተፈጥሯዊ ግንባር የለንም። እንደ ህዝብ ግን በተለይ የአማራና የአፋር ህዝብ አሁንም ከምንግዜውም በላይ ተደራጅተህ ሚሊየን ሆነህ ጥላትህን በሚገባው ቋንቋ አነጋግረው።

ሱሌማን አብደላ

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Feltman is going back empty handed. TPLF camp in despair and the raging propaganda war :)

Post by Za-Ilmaknun » 06 Nov 2021, 02:32

ህወሃት ትጥቁን ፈቶ ወደ ትግራይ ካልተመለሰ ድርድር እንደማይኖር የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ
👉 ህወሃት ከአማራና ከአፋር ክልል ሙሉ ለሙሉ ካልወጣና እያካሄደ ያለውን ሁከት እና ጥቃት ሙሉ ለሙሉ ካላቆመ ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር ሊካሄድ እንደማይችል ሁለት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ወቅታዊ ጉዳዮች በማስመልከት ዛሬ ለአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትርና ለውጭ መገናኛ ብዙኃን ባለሞያዎች በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
ምንጭ VOA

Post Reply