Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አዲስ አበባ:ኢትዮጵያ ተረጋግታ ወደ ቀደመው የኢኮኖሚ እድገቷ ትመለሳለች!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 05 Nov 2021, 11:23

FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
13m ·
ኢትዮጵያ ተረጋግታ ወደ ቀደመው የኢኮኖሚ እድገቷ ትመለሳለች - በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያውያን የጋራ ጥረት ሃገሪቱ ወደ ቀደመው የኢኮኖሚ እድገቷና መረጋጋቷ ትመለሳለች ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ሲሉ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር ሁ ፔንግ ገለፁ፡፡
ዳይሬክተሩ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንደ ጥሩ ወዳጅ እና አጋር ሃገር ኢትዮጵያ በህዝቧ ጥረት ወደ ቀደመው የኢኮኖሚ እድገቷ እንዲሁም መረጋጋቷ ትመለሳለች ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብለዋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አዲስ አበባ:ኢትዮጵያ ተረጋግታ ወደ ቀደመው የኢኮኖሚ እድገቷ ትመለሳለች!!! WEEY GUUD !!!

Post by sarcasm » 05 Nov 2021, 11:34

He must have been felt with a lot of optimism when he heard about the establishment of the United Front to guide Ethiopia back the world's fastest growing economy. The war story will end soon. Abiy inherited an economy that was growing at 10% per year. And what sort of economy is leaving behind? 0% growth? Negative growth?

Obviously, even Zinash does not believe Abiy will guide Ethiopia to ወደ ቀደመው የኢኮኖሚ እድገቷ. Hopefully, he will be in charge of the new parks when he served his term.





Post Reply