53mpcf8411o79h30dh ·
ሰበር ዜና
#Ethiopia : በጅቡቲ ሆልሆል የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ውስጥ በመሆን የህወሃት የሽብር ቡድን ሲመራና ሲያስተባብር የነበረዉ ኮ/ል ደስታ (ወዲ ሸዊት) ከጁቡቲ የፀጥታ ሀይሎች ጋር በመነጋገር በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጓል።
ግለሰቡ በትናንትናው እለት በቁጥር ሃያ የሚሆኑ የትግራይ ተወላጅ ስደተኞችን አደራጅቶ ወደ ኢትዮጵያ አስርጎ ለማስገባት ሲሞክር መያዙ ተገልፆል፡፡
