Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member+
Posts: 5071
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

የኢትዮጲያዊቷ እናት፡ ድንቅና ገላጭ ሃቀኛ ቃላቶች!

Post by Meleket » 03 Nov 2021, 04:39

“ቤቴ ውስጥ የመሳርያ መጋዘን ይቅርና፡ የተከራየ ሚሊሻ እንኳ የለም።” :mrgreen:

በደሴው ግንባር በለስ ያልቀናው የጦቢያ መከላከያ፡ የአየር ኃይሉን ተጠቅሞ መቀሌ ውስጥ ቤታቸውን በቦምብ ዶፍ ያወደመባቸው የትግራይ እናት ድንቅና ገላጭ ምርጥ ቃላቶች።

ዝምብለው በእውር ድንብስ ነው የደበደቡን ለማለት ነው። ምርጥ አገላለጽ በመሆኑ፡ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የታሪክ ማህደር ውስጥ ተመዝግቧል።
:mrgreen: