Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10184
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እናት በፖሊስ በጠረባ ስትመታ ሙሉ ኢትዮጵያንን አስቆጣ፣ ወጣቶች በጥይት ሲደበደቡ ግን ምንም፣ ለምን? ለምን? ለምን?

Post by Digital Weyane » 14 Oct 2021, 22:54

ኡኔም ኡንደ ጁንታው ዎንድሜ eden የኢትዮጵያውያን ነገር ቦጣም ይገርመኛል። አንዲት ሴት በፖሊስ ተመታች ብለው ስቅስቅ ምርር ብለው ያለቅሳሉ። ከመከላከያ በዘረፈው የጦር መሳርያዎች እስከ አፍንጫው የታጠቀ 250,000 የወያኔ ምሊሺያ ሶስት ሳምንት በማይሞላ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ሲደመሰስ ግን አንዲት ዘለላ እንባ እንኳን ማፍሰስ ተሳናቸው። ዛት ኢዝ ኖት ፌር። ወያኔ ላይቭስ ማተር !! :roll: :roll:

Selam/
Senior Member
Posts: 17894
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እናት በፖሊስ በጠረባ ስትመታ ሙሉ ኢትዮጵያንን አስቆጣ፣ ወጣቶች በጥይት ሲደበደቡ ግን ምንም፣ ለምን? ለምን? ለምን?

Post by Selam/ » 15 Oct 2021, 02:48

:lol: :lol: :lol:
Sure I cry for dead Wayne’s out of shadenfreude.

Digital Weyane wrote:
14 Oct 2021, 22:54

Post Reply