<ትህነግ መልካም የተባሉ ነገሮችን ሁሉ ለማጥፋት የተነሳ ኀይል ነው።>> የዲያቆን ዳናኤል ክብረት አገላለፅ ኃይለኛ አገላለፅ ነው።
<<ትህነግ መልካም የተባሉ ነገሮችን ሁሉ ለማጥፋት የተነሳ ኀይል ነው።>> የዲያቆን ዳናኤል ክብረት አገላለፅ ኃይለኛ አገላለፅ ነው።የሚገርም እኮ ነው የወያኔ ባህርይ ሰይጣን እራሱ ሳይገርመው አይቀርም። በእውነት ቬርሙዳ ትሪያንግል የሰይጣን ዋሻ ትግራይ ሆነች እንዴ::