Please wait, video is loading...
"ናፃ ሃገረ ትግራይ ምንጪ ራህዋ ቐርኒ ኣፍሪካ" WEEY GUUD!!

Re: "ናፃ ሃገረ ትግራይ ምንጪ ራህዋ ቐርኒ ኣፍሪካ" WEEY GUUD!!
አረረ-ትግራይ በሚል ይስተካከል።ይህ ቀልድ ኣንደት የፌዝ ዘፈን ኣስታወሰ።
ጎጆ ምን ዕዳ ነው:
ጉልቻው ስሙኒ ምጣዱ ብር ነው::
የምትለዋን
እናም ጌታቸው ረዳ
ሀገር ምን ዕዳ ነው:
በጀቱ ከኢትዮዽያ ቀለብ ከአሜሪካ ስንዴው ዝግጁ ነው ዓይነት::
እወነት ለመናገር ትግራይ እንኩዋን አገር በቅጡ የአውራጃ ዐቅም የላትም። ዐቅም የሌለው ሰው ሲያነኩር ይፈሳል ስለሆነ ጌታቸው ረዳ አፉ ብዙ ይዘባርቃል።
Why did not Getachew Reda first change his name በመጀመሪያ ስሙን ከ ጌታቸው ረዳ ካሳዬ ወደ ጎይቶም ረዳዒ ካህሳይ መቀየር አለበት። ለውጥ ከእራስ ይጀምራል
ጎጆ ምን ዕዳ ነው:
ጉልቻው ስሙኒ ምጣዱ ብር ነው::
የምትለዋን
እናም ጌታቸው ረዳ
ሀገር ምን ዕዳ ነው:
በጀቱ ከኢትዮዽያ ቀለብ ከአሜሪካ ስንዴው ዝግጁ ነው ዓይነት::
እወነት ለመናገር ትግራይ እንኩዋን አገር በቅጡ የአውራጃ ዐቅም የላትም። ዐቅም የሌለው ሰው ሲያነኩር ይፈሳል ስለሆነ ጌታቸው ረዳ አፉ ብዙ ይዘባርቃል።
Why did not Getachew Reda first change his name በመጀመሪያ ስሙን ከ ጌታቸው ረዳ ካሳዬ ወደ ጎይቶም ረዳዒ ካህሳይ መቀየር አለበት። ለውጥ ከእራስ ይጀምራል
Re: "ናፃ ሃገረ ትግራይ ምንጪ ራህዋ ቐርኒ ኣፍሪካ" WEEY GUUD!!
ZEMEN ቢልቦርዱን የሚያነቡት ሰዎች ራሱ ግራ ገብቷቸው በመገርም ጽሁፍን ቆመውእያነበቡት ነው!!
Re: "ናፃ ሃገረ ትግራይ ምንጪ ራህዋ ቐርኒ ኣፍሪካ" WEEY GUUD!!
ትግሬዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!
Please wait, video is loading...