Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አብይ አህመድ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደሪ አድርጎ ሾሞት የነበረው ዶ/ር ሙሉ ነጋ ዋና ጁንታ መሆኑ በማስረጃ ተረጋገጠ!! WEEY GUUD!!

Post by Wedi » 22 Aug 2021, 20:21

አብይ አህመድ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደሪ አድርጎ ሾሞት የነበረው ዶ/ር ሙሉ ነጋ ዋና ጁንታ መሆኑ በማስረጃ ተረጋገጠ!! WEEY GUUD!!
:oops: :oops:

መንግስት ከትላንት ስህተቱ መማር እንጂ ስህተት መድገም የለበትም‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

“ከፍተኛ አመራሮች እና ቁስሎኞቻችን መቐለ የሚገኘው ዓይደር ሆስፒታል እንዲሁም ማጨው ሆስፒታል እንዲታከሙ አድርገናል “ ሲል የአሸባሪው ህወሓት አመራር ተኽለብርሃን ወልደአረጋይ ከTMH ጋር ባደረገው ኢንተርቪው ገልፃል።

ግዕዝ ሚዲያ በተደጋጋሚ በዶ/ር ሙሉ ነጋ የሚመራ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳድር የጁንታ ተባባሪ ነበር ብለን ስናጋለጥ እንደነበር ይታወቃል። የአሸባሪው ህወሓት አመራር ተኽለብርሃን ወልደአረጋይም ይሄን ነው ያረጋገጠው።

በዶ/ር ሙሉ ነጋ የተሾመው የትግራይ ጤና ቢሮ ሃላፊ የነበረ ዶ/ር ፋሲካ ቁስለኞች ብቻ በማሳከም ብቻ አይደለም ያገዛቸው። የኮሮና ክትባት ወደ በርሃ ልኳል፣ የጁንታው ታጣቂ የሚጠጣ ንፁህ ወሃ ላያገኝ ስለሚችል በኮሌራ እንይታመሙ በIDP ሰበብ ከውጪ ክትባት እንዲገባ አድርጓል እንዲሁም ሞባይል ክልኒክ እንዲከፈቱ በማድረግ ጁንታው እንዲጠቀም አድርጓል ይሄ ሁሉ ውለታ ለጁንታ ሰርቶ በመጨረሻም ዶ/ር ፋሲካ መቐለ ቀርቷል።

#የአሸባሪው ህወሓት አመራር ተኽለብርሃን ወልደአረጋይ ከTMH ጋር ባደረገው ኢንተርቪው ሌላ ከተናገረው ሚስጥር ውስጥ “የትግራይ ገበሬ የጁንታ ቁስለኛ መደበቁ እና ገበሬው “ለጠላት” ኢንፎርሜሽን ባለመስጠት ቢታሰር እንኳ ሚስጥር አያወጣም ነበር በግልባጭ ግን ለኛ “የጠላት” እንቅስቃሴ ይነግረን ነበር “ ብሏል።

#በዶክተር ሙሉ ነጋ ከተሾሙ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳድር ሃላፊዎች ግማሾቹ መቐለ ቀርተዋል።

#በመቐለ የቀሩ በዶክተር ሙሉ ነጋ ከተሾሙ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳድር የክልል ካቢኔዎች ውስጥ:-

1.ዶ/ር ፋሲካ የጤና ቢሮ ሃላፊ
2.አቶ ቴድሮስ የሲቪል ሰርቪስ ሃላፊ
3.አቶ ካሕሳይ የፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ
4.አቶ ዮሴፍ የንግድ ቢሮ ሃላፊ
5.አቶ መንገሻ የኮንስትራክሽን እና ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ
6.ወ/ሮ አስቴር የትምህርት ቢሮ ሃላፊ
7.አቶ ሰለሞን የውሃ ቢሮ ሃላፊ
8.ወ/ሮ ኢቴኔሽ የኮምኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ

እንዲሁም አቶ ሰለሞን የቤቶች ኤጀንሲ ሃላፊ፣ አቶ ካሕሳይ ብሩ የትግራይ ቲቪ ዳይሬክተር ይገኙበታል።

#መንግስት ከትላንት ስህተቱ መማር እንጂ ስህተት መድገም የለበትም።

#ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

ግዕዝ ሚዲያ
ለቀዳሚነት እንሰራለን‼️

Please wait, video is loading...

tarik
Senior Member+
Posts: 37214
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: አብይ አህመድ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደሪ አድርጎ ሾሞት የነበረው ዶ/ር ሙሉ ነጋ ዋና ጁንታ መሆኑ በማስረጃ ተረጋገጠ!! WEEY GUUD!!

Post by tarik » 22 Aug 2021, 20:35

Wedi wrote:
22 Aug 2021, 20:21
አብይ አህመድ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደሪ አድርጎ ሾሞት የነበረው ዶ/ር ሙሉ ነጋ ዋና ጁንታ መሆኑ በማስረጃ ተረጋገጠ!! WEEY GUUD!!
:oops: :oops:

መንግስት ከትላንት ስህተቱ መማር እንጂ ስህተት መድገም የለበትም‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

“ከፍተኛ አመራሮች እና ቁስሎኞቻችን መቐለ የሚገኘው ዓይደር ሆስፒታል እንዲሁም ማጨው ሆስፒታል እንዲታከሙ አድርገናል “ ሲል የአሸባሪው ህወሓት አመራር ተኽለብርሃን ወልደአረጋይ ከTMH ጋር ባደረገው ኢንተርቪው ገልፃል።

ግዕዝ ሚዲያ በተደጋጋሚ በዶ/ር ሙሉ ነጋ የሚመራ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳድር የጁንታ ተባባሪ ነበር ብለን ስናጋለጥ እንደነበር ይታወቃል። የአሸባሪው ህወሓት አመራር ተኽለብርሃን ወልደአረጋይም ይሄን ነው ያረጋገጠው።

በዶ/ር ሙሉ ነጋ የተሾመው የትግራይ ጤና ቢሮ ሃላፊ የነበረ ዶ/ር ፋሲካ ቁስለኞች ብቻ በማሳከም ብቻ አይደለም ያገዛቸው። የኮሮና ክትባት ወደ በርሃ ልኳል፣ የጁንታው ታጣቂ የሚጠጣ ንፁህ ወሃ ላያገኝ ስለሚችል በኮሌራ እንይታመሙ በIDP ሰበብ ከውጪ ክትባት እንዲገባ አድርጓል እንዲሁም ሞባይል ክልኒክ እንዲከፈቱ በማድረግ ጁንታው እንዲጠቀም አድርጓል ይሄ ሁሉ ውለታ ለጁንታ ሰርቶ በመጨረሻም ዶ/ር ፋሲካ መቐለ ቀርቷል።

#የአሸባሪው ህወሓት አመራር ተኽለብርሃን ወልደአረጋይ ከTMH ጋር ባደረገው ኢንተርቪው ሌላ ከተናገረው ሚስጥር ውስጥ “የትግራይ ገበሬ የጁንታ ቁስለኛ መደበቁ እና ገበሬው “ለጠላት” ኢንፎርሜሽን ባለመስጠት ቢታሰር እንኳ ሚስጥር አያወጣም ነበር በግልባጭ ግን ለኛ “የጠላት” እንቅስቃሴ ይነግረን ነበር “ ብሏል።

#በዶክተር ሙሉ ነጋ ከተሾሙ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳድር ሃላፊዎች ግማሾቹ መቐለ ቀርተዋል።

#በመቐለ የቀሩ በዶክተር ሙሉ ነጋ ከተሾሙ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳድር የክልል ካቢኔዎች ውስጥ:-

1.ዶ/ር ፋሲካ የጤና ቢሮ ሃላፊ
2.አቶ ቴድሮስ የሲቪል ሰርቪስ ሃላፊ
3.አቶ ካሕሳይ የፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ
4.አቶ ዮሴፍ የንግድ ቢሮ ሃላፊ
5.አቶ መንገሻ የኮንስትራክሽን እና ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ
6.ወ/ሮ አስቴር የትምህርት ቢሮ ሃላፊ
7.አቶ ሰለሞን የውሃ ቢሮ ሃላፊ
8.ወ/ሮ ኢቴኔሽ የኮምኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ

እንዲሁም አቶ ሰለሞን የቤቶች ኤጀንሲ ሃላፊ፣ አቶ ካሕሳይ ብሩ የትግራይ ቲቪ ዳይሬክተር ይገኙበታል።

#መንግስት ከትላንት ስህተቱ መማር እንጂ ስህተት መድገም የለበትም።

#ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

ግዕዝ ሚዲያ
ለቀዳሚነት እንሰራለን‼️

Please wait, video is loading...
Wedi, i wrote about this alomost 6 or 7 months, warning abiy 2 never trust mulu nega, and abraham belay, because they both work 4 terrorist-tplf even z fake general yohanes from adwa was a terrorist-tplf spy. I can't find that post.

Post Reply