Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 22 May 2021, 06:08
Andargachew Tsige: 3 years ago Andargachew was captive and now he become multi-Millionaire businessman thanks to corrupted Abiy Ahmed!!
This is what The New York Times reported about businessman Andargachew Tsige.

-
SDAbraha
- Member
- Posts: 7
- Joined: 07 Dec 2020, 15:24
Post
by SDAbraha » 22 May 2021, 06:42
አዎ ሕሊናን ከሸጡ ባጭር ጊዜ ሀብታም መሆን ይቻል ይሆናል። አንዳርጋቸው እድሜ ልኩን ራሱን አንዴ ለወያኔ ሌላ ጊዜ ለሻቢያ አሁን ደግሞ ለአብይ/ኦሮሙማ የሸጠ ግለሰብ ነው። ሌላ ሀይል ሲመጣ ደግሞ ራሱን ለሽያጭ ያቀባል በዚህ ችግር የለበትም። ሕሊና መርህ ከሌለና ሰው ሆዱ ካዘዘው የማይሆነው አይኖርም። እንደዚህ አይነት ለራሱ ክብር የሌለው ሰው ሲያይ ኩሩው ያገሬ ሰው "ኩራት ራት" ይላል። በንጹህ ሕሊና ለምን ሳይበላ አይታደርም። አዎ አሁንም ኩራት ራት!!!