Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 07 May 2021, 22:14
Wedi wrote: ↑07 May 2021, 21:35
Very good News, So far more than $20,306 raised from patriotic Ethiopians to help Patriot Tadios and his families.
Every goal set by the organizers of this donation is meet ahead of time. What an amazing Job!!

-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15358
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 08 May 2021, 12:12
<<የደግ ሰው የድካሙ ዋጋ ብር ነውና >> እንዳለው መጽሐፈ መክብብ በየሰዓቱ ኢትዮዽያዊያን ከተገመተው በላይ ለምሁሩ እና እውነተኛው ኢትዮዽያዊ አባት ያላቸውን አክብሮት ማሳያቸው እጅግ የሚደንቅ ነው። እንዳውም ይህን ዕድል ማገኜታቸው በጣም መልካም አጋጣሚ ሁኗል። የምሁሩ ታዲዎስ ታንቱ ሰማዕትነት አባታዊ ምክሩ አይለፈን እየሆነ ነው።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15358
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 08 May 2021, 12:24
------ከይቃርታ ጋር ለሆህያት ግድፈት ማስተካካያ-----
<<የደግ ሰው የድካሙ ዋጋ ክብር ነውና >> እንዳለው መጽሐፈ መክብብ በየሰዓቱ ኢትዮዽያዊያን ከተገመተው በላይ ለምሁሩ እና እውነተኛው ኢትዮዽያዊ አባት ያላቸውን አክብሮት ማሳያቸው እጅግ የሚደንቅ ነው። እንዳውም ይህን ዕድል ማገኜታቸው በጣም መልካም አጋጣሚ ሁኗል። የምሁሩ ታዲዎስ ታንቱ ሰማዕትነት አባታዊ ምክሩ አይለፈን እየሆነ ነው።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15358
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 08 May 2021, 12:36
---- የክፉ እና የድግ ሰው ባህርይ [መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፰፣ ፱ -፲፯ ] -----
፱ ይህን ሁሉ አየሁ፥ ከፀሐይም በታች ወደ ተደረገው ሥራ ሁሉ ልቤን ሰጠሁ፤ ሰው ሰውን ለመጕዳት ገዢ የሚሆንበት ጊዜ አለ።
፲ እንዲሁም ኀጥኣን ተቀብረው አየሁ፥ ወደ ዕረፍትም ገቡ፤ ነገር ግን ቅን አድራጊዎች ከቅድስት ስፍራ ወጡ፥ በከተማይቱም ውስጥ ተረሱ፤ ይህም ደግሞ ከንቱ ነው።
፲፩ በክፉ ሥራ ላይ ፈጥኖ ፍርድ አይፈረድምና ስለዚህ በሰው ልጆች ውስጥ ልባቸው ክፉን ለመሥራት ጠነከረ።
፲፪ ኃጢአተኛ መቶ ጊዜ ክፉን ቢሠራ ዘመኑም ረጅም ቢሆን፥ እግዚአብሔርን ለሚፈሩት በፊቱም ለሚፈሩት ደኅንነት እንዲሆን አውቃለሁ፤
፲፫ ለኀጥእ ግን ደኅንነት የለውም፥ በእግዚአብሔርም ፊት አይፈራምና ዘመኑ እንደ ጥላ አትረዝምም።
፲፬ በምድር የሚደረግ ከንቱ ነገር አለ፤ በኀጥኣን የሚደረገው ሥራ የሚደርስባቸው ጻድቃን አሉ፥ ለጻድቃንም የሚደረገው ሥራ የሚደርስላቸው ኀጥኣን አሉ፤ ይህም ደግሞ ከንቱ ነው አልሁ።
፲፭ ከሚበላውና ከሚጠጣው ደስም ከሚለው በቀር ለሰው ከፀሐይ በታች ሌላ መልካም ነገር የለውምና እኔ ደስታን አመሰገንሁ፤ ከፀሐይም በታች ከድካሙ እግዚአብሔር በሰጠው በሕይወቱ ዘመን ይህ ደስታው ከእርሱ ጋር ይኖራል።
፲፮ ጥበብን አውቅ ዘንድ በምድር የሚሆነውንም ድካም አይ ዘንድ ልቤን ሰጠሁ፥ በቀንና በሌሊት እንቅልፍን በዓይኑ የማያይ አለና፤
፲፯ ከፀሐይም በታች የተደረገውን ሥራ መርምሮ ያገኝ ዘንድ ለሰው እንዳይቻለው የእግዚአብሔርን ሥራ ሁሉ አየሁ። ሰውም ሊፈልግ እጅግ ቢደክም መርምሮ አያገኘውም፤ ደግሞ ጠቢብ ሰው። ይህን አወቅሁ ቢል እርሱ ያኘው ዘንድ አይችልም።
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4615
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 08 May 2021, 13:03
I am happy to see this. He deserves it. Even the Amhara' killil should give something important. I don't expect from the current coward Amhara's leader.
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 10 May 2021, 16:44