"ወለጋ የአማራ ነው " ሻለቃ ዳዊት!! አብይና ሽመልስ ይህንን የአማራ ድምፅ ሰምተው ይሆን? ምን ሊያረጉ ነው?ወደ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሊከሰሱ ስማቸው ይፋ የሆኑ ባለስልጣኖች
የሽመልስ አብዲሳ አፍ ገና ብዙ መዘዝ ያመጣል:: ይህን ያህል ሕዝብ ተነስቶ አያቅም:: አብይ ምን ሊያረግ ነው? ሊያፍን? አስፈሪ ነው:: ከ 14:18 ጀምሮ ያለውን የህዝብ ድምፅ ተከታተል
Last edited by Abaymado on 24 Apr 2021, 07:31, edited 1 time in total.
Re: "ወለጋ የአማራ ነው " ሻለቃ ዳዊት!! አብይና ሽመልስ ይህንን የአማራ ድምፅ ሰምተው ይሆን? ምን ሊያረጉ ነው?
ገራሚ የሻለቃ ዳዊት ኢንተርቪው:
"
"
- የአማራ ጠላት ራሱ አማራ ነው::
- በዓለም ላይ መሪዎቹን የጣለው protest ነው::
- ባለስልጣኖች ግዜ አልፎ በአማራ ላይ ያለው ጭፍጨፋ አልጠየቅበትም ካለ ሞኝ ናቸው::
- አማራ ዞሮ ዞሮ መሬቱን አያጣም:: እንደውም አሁን ያለውን መሬት ብቻ ሳይሆን የቀድሞው መሬቱን ኦሮሞ መጥቶ የሰፈረበትን የቀድሞ መሬቶች የማስመለስ የሚችልበት ኃይል ይፈጥራል:: ችግር የፈጠረው የአመራር ማጣት ነው?:: ብአዴን ይህን የገንዘብ::
Re: "ወለጋ የአማራ ነው " ሻለቃ ዳዊት!! አብይና ሽመልስ ይህንን የአማራ ድምፅ ሰምተው ይሆን? ምን ሊያረጉ ነው?ወደ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሊከሰሱ ስማቸው ይፋ የሆኑ ባለስልጣኖች
ወደ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሊከሰሱ ስማቸው ይፋ የሆኑ ባለስልጣኖች ስም ዝርዝር (1:29:30):
1- ሽመልስ አብዲሳ
2- አደም መሐመድ (እታማዞር ሹም )
3- ደመላሽ ገሚካኤል (ደህንነት )
4- አራርሳ መርዳሳ (የኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽነር )
5- አበበ ገረሱ (የኦሮምያ ደህንነት )
6- ጋድሴ ሁሴን (የሻሸመኔ ፖሊስ )
7- አቫድሌ ሁሴን (የበነሻንጉል ክልል መሪ)
8
9
10
1- ሽመልስ አብዲሳ
2- አደም መሐመድ (እታማዞር ሹም )
3- ደመላሽ ገሚካኤል (ደህንነት )
4- አራርሳ መርዳሳ (የኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽነር )
5- አበበ ገረሱ (የኦሮምያ ደህንነት )
6- ጋድሴ ሁሴን (የሻሸመኔ ፖሊስ )
7- አቫድሌ ሁሴን (የበነሻንጉል ክልል መሪ)
8
9
10
Re: "ወለጋ የአማራ ነው " ሻለቃ ዳዊት!! አብይና ሽመልስ ይህንን የአማራ ድምፅ ሰምተው ይሆን? ምን ሊያረጉ ነው?ወደ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሊከሰሱ ስማቸው ይፋ የሆኑ ባለስልጣኖች
ምናልባት ለአብይና ደጋፊዎቹ ትልቅ ራስ ምታት ከሆኑት ሰው መካከል ሻለቃ ዳዊት ናቸው:: ሻለቃ ራሳቸውን መጠበቅ አለባቸው ብዬ አምናለሁ ::
እንዲህ ብለዋል:
እንዲህ ብለዋል:
" ጠዋት ስንት አማራ ታርዶ ፀፀት ሳይናገር : ከሰዓት በህዋላ አትክልት ይተክላል:: አትክልት ተክሎ የሚወራለት ስለ አትክልቱ ነው እንጂ ጠዋት ስለተገደለው ኢትዮጵያኖች አይደለም:: "
" የራሱንም ህልውና ማንነት የአብይን ማንነት የኢትዮጵያን ማንነት አብሮ ለማጥፋት የሚፈልግ ሰው ምን ይባላል? በሽተኛ መሆን አለበት:: 1:23:45"
" እንኩዋን የኢትዮጵያን ሕዝብ የኦሮሞን ሕዝብ አይወክልም:: ኦሮሞዎችም ቢሆን እሱን መጠቀሚያ ይንጅ ዞሮ ዞሮ እሱን መሪ እንደማያረጉት እርግጠኛ ነኝ::"