Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን (ጉባኤ) ተዋረደ!

Post by AbebeB » 25 Mar 2021, 13:26

አማርኛው የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን (ጉባኤ) ተዋረደ!
  • የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን የአማራ ተቋም እንደመሆኑ መጠን ለአማራ ወራሪ ጦር በመወገን የትግራዋይን በሀገራቸው መሬት ላይ በአማራ ጦር መጨፍጨፍ ከአማራ መንግስት ጋር ተባብሮ ለመደበቅ የተቻለውን ያክል ጥሮ ነበር፡፡
  • የአማራና ኤርትራ ጦር በትግራዋይ ላይ ያደረሠው የጦር ወንጀል በሌሎች ወገንተኛ ያልሆኑ እውነተኛ ሰብአዊ-መብት ተከራካሪ አካላት ለዓለም ይፋ ከወጣ በኃላ ባለጌው የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን መግለጫ አወጣ፡፡
  • ቀደም ሲል በሌሎች ይፋ ከተደረገው በተጨማሪ የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን ያቀረበው አዲስ መረጃም የለም፡፡ እንዲያውም የመጀመርያ ደረጃ ሪፖርት ነው በማለት ከተቻለው ደብቆ ለማስቀረት ጥረት ላይ ነው፡፡
  • የሚገርመው ደግሞ ልክ መልካም ነገር እንደሠራና እንደ ሠብዓዊ መብት ተከራካሪ ለመታዬት የሀበሻ ሚዲያ በተባለ ሁሉ ጉዳዩ ቀርቦ እውነት እንዲደበዝዝ ጥረት ላይ ናቸው፡፡ ለምሳሌ አደባባይ ሚዲያና አባይ ሚዲያ፡፡
  • የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ነን የሚሉት ሁላ ባለጌዎች ናቸው ስንል በምክንያት ነው፡፡
Links
  • Abay Media today's አውድማ - የኤርትራ ብሔራዊ ደህንነት ወይስ (it is now live)

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን (ጉባኤ) ተዋረደ!

Post by AbebeB » 25 Mar 2021, 18:39

The other possible cause of Ethiopian Human Rights Commission is anticipated alliance with UNHCR for independent investigation to further sabotage of Tigraway human rights and hide of the genocide committed by Amhara regime in Ethiopia.

Abay media has posted the video I referred you to.


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን (ጉባኤ) ተዋረደ!

Post by AbebeB » 25 Mar 2021, 18:58

AbebeB wrote:
25 Mar 2021, 18:39
The other possible cause of Ethiopian Human Rights Commission is anticipated alliance with UNHCR for independent investigation to further sabotage of Tigraway human rights and hide of the genocide committed by Amhara regime in Ethiopia.
In the above reply posted, please read “The other … commission - to release its report on the genocide in Tigray committed by Amhara regime- is anticipated….”


Post Reply