ድንቁርና 1፡ የተወለደበትንና ያደገበትን ሀገር ቋንቋ የማያውቀው አማራ፣ አሜሪካ የመስፈር ዕድል ይሰጥሀል ሲባል ግን እንግሊዚኛ ለመማር A, B, C, Dን ለመለየት እንዴት እንደሚጣደፍ ታዝባችሀል? የዚህ ፕሮፖጋንዳቸው ውጤት ከጥቅሙ ይልቅ የድርጊታቸውን አንድምታ ገልጦ ገመናቸውን ቁልጭ አድርጎ በማውጣት ያሳብቅባቸዋል፡፡ ወዴሽ ነው ቆመጤን ትተው በፕርንስፕል ነው ይላሉ ሊያሣምኑ ያሰቡትን አርሶ አደር ደጋፊያቸው ማለት ነው! እኛ ኦሮሞዎች ነንና የናታችሁን ያህል ስለምናውቃችሁ አታመልጡንም፡፡
ድንቁርና 2፡ የዓለም አቀፍን ቋንቋ ችሎ የተማረው አማራ፣ ለስራ ሲሆን የሚመኛትን ሀገር አልፋ ቤት እንኳ ማወቅ እንዴ ተሣነው?
ድንቁርና 3፡ አደማ የሚለው ከአፉ በስህተት ወጥቶ ወደ ናዝሬት ቀይሮ ራሱን ለማረም የሚጣደፈው ኤርሚያስ ለገሠ (ለዚያውም በአንድ ወቅት ኦፒዲኦ የነበረ ውታፍ ነቃይ)፣ አዳማ በማለቱም ተፀፅቶ ወደ ናዝሬት ይቀይራል፡፡ የኤርሚያስ ድንቁርናው የሀገሩን ኦፊሴላዊ መጠሪያ እንደ ስህተት በመቁጠር የሠፋሪዎችን አጠራር ተከትሎ ለመደየም ጥረት አይደለም ወይ? ወይስ እንዴ ሌሎች አሜሪካ እየኖሩና በሚዲያ ላይ እየሰሩ እንግሊዚኛ የማይችሉ ደናቁርት ወገኖቹ የችሎታ ማጣት ጉዳይ ነው?
ድንቁርና 4፡ ሌላም ጊዜ በኦሮሚያ የሚገኙትን ቦታዎች ስሞች ሲያነቡም አድምጡዋቸው፡፡ የተጻፈው ፊደላችን ነው በሚሉት አልፋ ቤት ቢሆንም የተጻፈውንም በትክክል አያነቡም፡፡ በጠቅላላው አሜሪካ ሀገር እየኖሩ ማንበብና መጻፍ በትክክል የማይችሉ ናቸው እንበላቸው ይሆን?
Just follow them even in their next episode.