Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: ጉድ ፈላ! EU DENIED $120 MILLION TO ABIY'S ETHIOPIA CITING FASCISM. ALSO WROTE LETTERS TO IMF, WORLD BANK & USA TO DO S

Post by abel qael » 18 Feb 2021, 05:35

Yaballo, good news!


Tigreans in DC also made history, after they heard Meshrefet is sending Girma Birru and Amhmed Shide to beg for money in the World Bank, they organized this demonstration very quickly and showed up at the site early in the morning, withstanding the very cold wind and freezing ground.
I'm sure this had impact, but I hope they do not play trick.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉድ ፈላ! EU DENIED $120 MILLION TO ABIY'S ETHIOPIA CITING FASCISM. ALSO WROTE LETTERS TO IMF, WORLD BANK & USA TO DO S

Post by Ethoash » 18 Feb 2021, 08:11

እንደምታውቁት እኔ በአለም ላይ ወደር የለሽ ኢኮኖሚስት ስለሆንኩኝ ። የ ራሴን አስተያየት እስጣለሁ።

በጣም የሚያስቅ ነው የአለም ባንክ ወይም ማንም ለኢትዬዽያ ገንዘብ ቢስጣት ምንም ችግር የለውም ። ለምን ብትሉኝ ቢስጣትም ባይስጣትም በሁለቱም ኬዝ ኢትዬዽያ ትከስራለች።

እንዴት ፩፶ ሚሊዬን ዶላር ለአባይ ቢስጠው ኖሮ ሌላ ፓርክ ይገነባበት ነበር ወይ ጦርነት ያረግበት ነበር ምንም ቁምነገር ሳይስራ ገንዘቡ ያልቅ ነበር። እንኩዋን መቶ ሚሊዬን ፣ መቶ ቢሊዬን ቢስጠውም ቅም የሚለው አይመስለኝም እንደው በእዳ ላይ እዳ ቢከምር ይሻላል ። ብድር በብድር ይሁን ምንም የሚቆጨን ነገር የለም ።

እኔ በዚህ ሁሉ ግብፅን በጣም አደነቅ ዋት ። አባይን ግድብ ለማፍረስ ከዚህ በላይ አጋጣሚ ላታገኝ ትችላለች ። ግን ግብፆች በአራቂ አሳቢነታቸው ጦርነት አልጀመሩም ለዚህ ታላቅ ከበሬታእና ምስጋና አለኝ። ግብፆች ሞኞች አይደሉም ጦርነት ጀምረው ኢኮኖሚያቸውን ከሚያንኮታኩቱ ዝም ብለው የ፴ ቢሊዬን አዲስ ከተማቸውን ገንብተው ቢጨርሱ ይሽላቸዋል። ከኢትዬዽያ ጋራ ጦርነት ቢጀምሩ ከግብፅ እስከሱዳን የሚያጋጉዙት የጦር ማሽን ብቻ አገራቸውን ኢኮኖሚ እንክትክቱን ያወጣው ነበር ።

ስለዚህ ናፖሊዎንን ምክር በመጠቀም ጠላት ህ እራሱን በራሱ በማጥፋት ላይ ካለ ። አታስተጎጉለው ጣልቃ በመግባት ዳር ላይ ሆነህ ተመልከተው እራሱን ደብድቦ እና ዶቁሶ ሞቶ ይገላግልሀል ። ግን ጣልቃ ከገባህ እራሱን በራሱ ማፈረሱን አቁሞ ከውጭ ጠላት ጋራ ለመግጠም ይተባበራል ። ምን አደከመህ ዝም ብለህ ጠላት ህን ተመልከት ። ይህንን ነው ግብፆች እያረጉ ያሉት ። ኢትዬዽያ እራሱዋን በራሱዋ እያጠፋች እያለ ለምን ግብፅ ታቁርጠናለች ዝም ብላ ማየት ነው ይሚሻላት ይህንንም እያረገች ነው።

ለዚህ ነው ግብፅ ጣልቃ ገብታ የአብይን ብድር የማታቋርጠው ። ገንዘብ ቢያገኝም ለጥፋት ነው። ቢያጣም ደግሞ ከጥፋቱ ይታገዳል ታድያ ጥፋት በጥፋት ቢሆን አይሻልም ገንዘብ አግኝቶ።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ጉድ ፈላ! EU DENIED $120 MILLION TO ABIY'S ETHIOPIA CITING FASCISM. ALSO WROTE LETTERS TO IMF, WORLD BANK & USA TO DO S

Post by Sam Ebalalehu » 18 Feb 2021, 08:28

Yabello, just stay with the news about the Tigray army destroying the EDF. That by itself is entertaining. Just do not try to jump from one topic to another hoping something might stick.
The way I see it the political line is drawn : those who support the Abiy administration do not give a damn to the “ news” you bring. Those who oppose love it just because it extends the mourning process that they are going through.

tarik
Senior Member+
Posts: 37124
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ጉድ ፈላ! EU DENIED $120 MILLION TO ABIY'S ETHIOPIA CITING FASCISM. ALSO WROTE LETTERS TO IMF, WORLD BANK & USA TO DO S

Post by tarik » 18 Feb 2021, 08:46

Poor agame yabaalo is frustrated @ his laptop 4 not saving his masters z terrorist-tigray-tplf leaders. LOL

:lol: :mrgreen:

Post Reply