Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42343
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፖለቲካ የቢሊያርዶ ጭዋታ ነው፤ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያን ፖለቲካ ለውጦታል

Post by Horus » 19 Nov 2020, 19:19

በቢሊያርዶ ጨዋታ ጠለጴዛ ላይ ያሉት ጠጠሮች ግንኙነት አላቸው። ትስስር አላቸው ። አንዱ ሲመታ ሁሉም ይነቃነቃሉ። ስለሆነም የትግሬው ዘመቻ ብዙ ብዙ ነገሮች ለውጦ ይሄዳል ።

በመጀመሪያ ግንዱ የሚነቃነቀው ክልል። የክልል ሃይል፣ የክልል ጦር፣ የክልል ልዩ ሃይል የተባለው ሁለተኛ መንግስትና ስራዊት መስረታዊ ጥያቄ ላይ ወድቋል ። የዚህ ሁሉ እልቂት ምነሾ ክልል የራሱን ጦር ማቆሙ ነው ። ያ አሁን መፍረስ አለበት ። አለበለዚያ የሚቀጥልው ጦርነት ባማራና ኦሮሞ የክልል ጦር ሃይሎች መሃል ይሆናል ።

አንድ የኢትዮጵያ ስራዊት አቁሞ የክልል ጦሮች ማፍረስ የግድ ነው ።

በጎሳ ፌዴሬሽኑ ውስጥ የትግሬ ገነንነት አብቅቷል ። አሁን ፍቻው ባማራ ኦሮሞ መሃል ይሆናል። ያ እንዲያበቃ ከተፈለገ ራሱ የጎሳው ፌዴሬሽን ማፈራርስ የግድ ይላል ። ይህ ሊላው ትልቁ የሰሞኑ ጦርነት ውጤት ነው ።

ከዚህ በኋላ የዎያኔ ኢኮኖሚያዊ በላይነት ተራ በተራ ይምታል ። ያ ደሞ ለሌሎች ክልሎችና ክፍሎች በር ይክፍታል ።

ይህ ዘመቻ የኢትዮጵያን አንድነት በጣም ስላጠነከረ ያቢይ መንግስት ይበልጥ ኢትዮጵያዊ እየሆነ ይሄዳል ። ያ ደሞ የኦሮሞና ሌሎች የደቡብ ጎሳ ፖለቲካን በእጅጉ አዳክሞት ወደ ኢትዮጵያዊ ፖልቲካ ያዘምማችዋል ።

ያፍሪካ ቀንድም ትምህርት ያገኛል፣ ግብጽም አደብ ትገዛለች ። የኢትዮጵያ ጽኑ አገርነት እንደ ገና ለሁልም ግልጽ ይሆናል ።

ይህ የትግሬ ጦርነት ፈረንጆች ድብቅ ብራኮት፣ ብሌሲንግ ኢን ዲስጋይዝ ይሉታል !!!

ብልጽናና ኢዜማ ጠንክረው ይወጣሉ ። የነኦነግ መራራ ፖለቲካ ሳይነኩት ይሞታል ፣ በቃ ኦክሲጂኑ አልቋል !!!



AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ፖለቲካ የቢሊያርዶ ጭዋታ ነው፤ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያን ፖለቲካ ለውጦታል

Post by AbebeB » 19 Nov 2020, 19:49

Refer to this and follow what I hint you hereunder. viewtopic.php?f=2&t=237903

You seem to propose horus formula. I mean like donkey f’ucks horus to give birth of mule. So no fertile generation will be obtained. That is why Ethiopian empire became dead.

The best is to segregate settlers from natives so as to yield to fertile generation.

Post Reply