Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ ጦርነት ለአማራው ህዝብ ምኑ ነው - ኤርሚያስ ለገሰ

Post by Horus » 11 Nov 2020, 04:38

ኤርሚያ የምወደው አይምሮ ነበር፤ ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው እንደ ሚባለው ዋና አላማው አቢይን መቃወም በማድረግ ክሚወዳት ኢትዮጵያ እምብርት ህሳቤ እያፈነገጠ ነው ። የፖለቲካ ጓደኛ ይፈልጋል ፣ መካሪ ማለቴ ነው ። የኢትዮጵያ ጠላት አቢይ አይደለም። አንድ ሰው ይህን ሃቅ ለኤርሚያ ሊመክረው ይገባል ። ኤርሚያስ ቢያስታውስ አጼ ምኒልክ ስንቅህን ባህያ አመልክን በጉያ ብለው ነበር። ምርጫው ሲመጣ አቢይን ተቃወም ፣ ዛሪ ግን አርበኝነትክን ነው የሚመቸን ! አንተን ከተመቸህ ማለት ነው !!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ይህ ጦርነት ለአማራው ህዝብ ምኑ ነው - ኤርሚያስ ለገሰ

Post by Guest1 » 11 Nov 2020, 05:11

1) በሰሜን የተጀመረው ትንኮሳ የሚመለከተው የፌድራል ጦሩን ብቻ ነው። ለአማራው ምኑም አይደለም። 2) ሆኖም ግን ጦርነቱ በወልቃይት ጽገዴና በራያ ላይ የተጀመረበት ምክንያት ባይታወቅም ተገፍቶ እንዲመለከተው ሆኗል።

ከሁለቱ አንዱን ነጥሎ እንደ ስሜት፤ ፓለቲካና አቅም የፈለግነውን ማለት እንችላለን። በሰሜኑ የተፈጸመው ብሄር ተኮር ስለሆነ፤ አማራውን ጦርነት ውስጥ ለማስገባት ስለተፈለገ፤ አማራው ወልቃይትና ጸገዴን ለማስመለስ ስለሚፈልግ ወይም በትግራይ ክልል ውስጥ አመቺ ቦታ ስለሆነ፤ ተቀባይነት ለማግኘትና በቀላሉ ለማሸነፍ ወዘተ... የሚወራውን ሁሉ በአንድነት አያይዘን ስንመለከት ብቻ የተሻለ ግንዛቤ ይኖረናል። ስህተታቸው በአንድ ጎን ማየት ነው ሸውራራ ክክክክክክክክክክክክክክ


Wedi
Member+
Posts: 8385
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ይህ ጦርነት ለአማራው ህዝብ ምኑ ነው - ኤርሚያስ ለገሰ

Post by Wedi » 11 Nov 2020, 05:25

Mereja.TV wrote:
11 Nov 2020, 04:17
ይህ ጦርነት ለአማራው ህዝብ ምኑ ነው - ኤርሚያስ ለገሰ
ደንቆሮና የዩቱብ ጡረተኛ የበረከት ስሞን ግልገል እማራ በወያኔ እንዲህ የዘረፍ ፍጅት እየተፈጸመበት "ይህ ጦርነት ለአማራው ህዝብ ምኑ ነው" ብሎ ሲጠይቅ የሚያሳየው ደንቆሮነቱን ነው!!

Please wait, video is loading...
:!:
:!:
Please wait, video is loading...

Post Reply