Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42323
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ባንዳው የትግሬ ጁንታ አሳፋሪ ውድቅት፣ ለምንድን ነው ጥቃቱን በኖቬምበር 4 ቀን ያደረገው?

Post by Horus » 10 Nov 2020, 00:39

ሆረስ እባላለሁ፣ ነገሩን ዲኮድ ላድርግላችሁ ።

እንደምታቁት የኢትዮጵያ ምርጫ የተላለፍው በኮቪድ 19 ምክንያት ነበር ።

ደሞ እንደ ምታቁት ዶናልድ ትራምፕ በኮቪድ 19 ሳቢያ አምሪካኖች በፖስታ ቤት ድምጽ የሚለውን ሃሳብ ተቃውሞ ነው ምርጫ የገባው ።

ደሞ እንደ ምታቁት ግብጽ ለትራምፕ ምርጫ ብዙ ሚሊዮን ዶልላር ሰጥታለች ። ጥራፕም ስለ አባይ ግድብ ያለውን አስታውሱ ።

ትህነግ እሮብ ያደረገው ጥቃት ክግብጽ ጋር ተማክሮ እንደ ሆነ ግልጽ ነው ። ያ ብቻ አይደለም ።

ትህነግ ትራምፕ እንደ ሚያሸንፍ መቶ በመቶ እርግጠኞች ሆነው ነበር ። ያም ስለሆነ በነሱ ስሌት አንድ ግዙፍ ድራማ በአቢይና ኢትዮጵያ ላይ ለመተወን አቀዱ ።

ያሜሪካ ምርጫ ማክሰኞ ኖቬምበር 3 ሆኖ በማግስቱ በ4 ትራምፕ ባሸናፊነት ሲፎርክ እነሱም በኢትዮጵያ አስገራሚ ኩዴታ ሊመቱ አቅዱ ። አለበለዚያ ለምን ኖቬምበር 4?

ወይስ አበሻ ሁሉ በትራምፕ ምርጫ ቴሌቪዥን ላይ በተተክለበት ሰዓት ታይምድ በማድረግ?

ያም ሆነ ያ፣ የኢትዮጵያ አምልክ ታምር ሰራ ። ትራምፕ ተሽነፈ ። ትህነግ ላንዴም ለሁሌም የሚደመሰስበት ሂደት በኖቬምበር 4 ተጀመረ !!!!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር :!: :!: