Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በሕዝብ መካከል ድንጋይ መወርወርና በአዳባባይ አማርኛ መናገር ያስነውራል ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 29 Aug 2020, 21:28

VOA Amharic አንድ ወቅት ሥርጭቱ ላይ፣ በሚንልክ ት/ቤት መግቢያ በር ላይ አንዲህ የሚል ተጽፎአል ብሎን ነበር፡፡ በሕዝብ መካከል ድንጋይ መወርወርና በአዳባባይ አማርኛ መናገር ያስነውራል የሚል፡፡