Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 26 Aug 2020, 21:52


ለምሳሌ አዳነች አቤቤ አንዷ ነች እንበል። ሌሎችቹስ እነማን ናቸው? ምን ስለ ሆኑ ነው ቁልፍ ደጋፊ ምንልቸው? እስቲ ምትሉንት በሉ ?


አያችሁ ነገሩ እንዲህ ነው፤ በፖለቲካ ቲኦሪ መሰረት!

አንድ ሰው የመንግስት ስልጣን ላይ ለመውጣት ማድረግ ያለበት ሶስት ነገሮችን ብቻ ነው። ለምሳሌ አቢይ አህመድ ።

አንደኛ፣ ስልጣን ላይ ያለውን ሰው ወይም ቡድን ማውረድ፣ ማባረር። አቢይ ወይም ያቢይ ቡድን ይህን አድርጓል፤ ነገር ግን ይህ ሂደት ሙሉ በሙሉ አልቋል ለማለት አይቻልም ። የትግሬ ክልል አልታዘዝ ብሏል። ደቡብም እንዲሁ። ደቡቦች ለአቢይ ድምጽ የሰጡት የነሱን ክልልነት ጥያቄ እንዲደግፍ እንዲረዳቸው ነበር ። አሁን እሱ አቋሙን ለውጦ በሃይ ሊያሳምናቸው መሞከሩ የደፊት ስልጣኑን እጅግ በውዞበታል። ስለዚህ አቢይ አህመድ በርግጠኝነት የመንግስት ስልጣን ከትግሬ ክልል ቀምቶ በራሱ እጅና የሱ ቁልፍ ቡድን እጅ አስገብቷል ወይ የሚለው ያላበቃ ሂደት ነው ።

ሁለተኛ፣ የመንግስት መቃቅሮችን (አውታሮችን) መያዝ እና መቆጣጠር ነው። በሌጣና ላይ ላዩን ሲታይ አቢይ ቁልፍ የሆኑት የሚሊታሪ፣ ደህንነት፣ ፖሊች፣ ባንክ፣ የታክስ የገቢ እዘተ መሳሪያዎች (እስቴት አፓራተስ) ይዟል ። ግን እነዚህ መዋቅሮች እስከ ታች ለቆጣጠር ገና አልቻለም ። የዚህም ምክኒያት በቁጥር አንድ ያለው ሂደት ስላለቀ ነው። ለምሳሌ ከፒፒ ውጭ ያሉት በጎሳ ስብጥር ስር የሆኑት ሙያተኛ ቴክኖክራቶች ጽጥ ብለው መልቀቃቸው እና የጎሳ ካድሬዎችም ሹም ሽር ብዛት የሚያሳየው ቁጥር አንድ አለመጠናቀቁና በመንግስት ቢሮካቶችና እና በጎሳ ካድሬዎች ረድፍ ወይም መደብ መሃል ያለው ፉክቻ መጀመሩ እንጂ ማብቃቱ አይደለም ። ሁሉም የሚፏከቱት ለገንዘብ፣ ህብት፣ መሬትና ስልጣን ነው።

ሶስተኛ፣ የተያዘውን ስልጣን ለማቆየት፣ ለማሰንበት ብቁ የሆነ ደጋፊ ቡድን መፍጠር ። ይህ ቁልፍ ደጋፊ ቡድን ባሁን ሰዓት ትልቅ ቀውስ ላይ ነው። በመላ ኦሮሞ የደረሰው ጄኖሳይድ፣ ኢኮኖሚ ወድመት የደረሰው ይህ ቁልፍ ደጋፊ ረድፍ የጎሳ ቡድን ስለሆነና ላቢይ ብሄራዊ የስልጣን መሰረት መሆን ስለማይፈልግ ነው። ችግሩ ያለው አገሪቷ በጎሳ ስራዓት መመራቷ ብቻ አይደልም። ችግሩ ክልሎች እንደ ትግሬ፣ ደቡብ ያሉት አማራም እንዲሁ በኦሮሞ ስር አንገባም ማለታቸው ብቻ አይደለም ። ችግሩ ራሳቸው ኦሮሞች በኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት መኖር እንደሚፈልጉ በውል ስላልተስማሙ አቢይን በቁልፍነት የሚደግፈው ኦሮሞ የቱ ነው የሚለው ገና አልተመለሰም ።

ስለሆነም አቢይ መሃመድ የፕለቲካ ቲኦሪ፣ ጥሩ የፖለቲካ ሳይንስ ሚያውቅ ሰው አማካሪ ይፈልጋል። መደመር እስትራተጂ ነው። ግን አንድ ጄኔራል የጦርነቱን አላማና ግብ ሳያውቅ እስትራተጂ ቢድፍ የምናብ ሃሳብ ነው ሚሆን። መደመር እንደ እስትራተጂ ሚሰራው ኢትዮጵያ በዚጋ ጽንሰ ሃስብ ላይ ስትደራጅና አንድ አገር አንድ ሕዝብ ሆና ስትታይ ብቻ ነው ።

አቢይ አህመድ ይህን የጎሳ ውጥንቅጥ ህሳቤ በመጠጋገን የኢትዮጵያ ሰራዓት ለመፍጠር የያዘው ህልም ህልም ሆኖ ነው የሚቀረው። ማለትም እንደ ቆራጥ ባለ ራዕይ መሪ የዘውጌ ሕገመንግስት ወዘተ ለመሻር ቁልፍ ደጋፊዎችን መሰብሰብ ያለበት ዛሬ ነው፤ አለያ ሁለት አመት እንኳ አይዘልቅም !
Last edited by Horus on 27 Aug 2020, 13:41, edited 5 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 26 Aug 2020, 22:23

ታዬ ደንድአ
አለሙ ስሜ
ሺመልስ አብዲሳ
ታከለ ኡማ (?)
?
?
ለምን?

የብልጽና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የቡድኑ ቁልፍ አባላት ናቸውን? ሙሉ የፓርቲው አባላትስ?

የአቢይ ቁልፍ ድጋፎች ከኦሮሞ ፕፒዎች ውጭ አሉ ማለት ይቻላልን? ለምን?

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 26 Aug 2020, 23:13

ቀድሞ ነገር አቢይ ከጎሳ አወቃቀር እስካልወጣ ድረስ ቁልፍ ድጋፍ የሚያገኘው ከራሱ ከኦሮም ፒፒ ብቻ ነው። ሌሎች የክልል ፓርቲ መሪዎች ሁሉ ራሳቸው የሱን ቦታ መያዝ ስለሚፈልጉ የሱ ቁልፍ ደጋፊ ሊሆኑ አይችሉም ። የነሱ ስልጣን ከራሳቸው ክልል እንጂ ከሱ ስላይደለ።

ሲቅጥል የሾማቸው ክቢኔና ቴክኖክራቶች ሁለት አይነት ናቸው። የክልል መዋጮ ከሆኑ የስልጣን መሰረታቸው ክልላቸው ስለሆነ የሱ ታማኝ ና ታዛዥ ደጋፊዎች አይሆኑም ። የፒፒ አባል ያልሆኑት ብክህሎት የተሾሙት በፒፒ ካድሬዎች ስለሚገፉ ብዙዎቹ ስራለቀዋል።

ስለሆነም ላይ ላዩን አቢይ ድጋፍ ያለው ይምሰል እንጂ ወጭ ያለው የሰው ድጋፍ ብዙም ዋጋ የለውም ። አቢይ ክጎሳ ነጻ የሆነ ቁልፍ ድጋፍ ሚያገኘው ክልሎችን ሲያፈርስ ብቻ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 27 Aug 2020, 00:55

አያችሁ ነገሩ እንዲህ ነው፤ በፖለቲካ ቲኦሪ መሰረት!

አንድ ሰው የመንግስት ስልጣን ላይ ለመውጣት ማድረግ ያለበት ሶስት ነገሮችን ብቻ ነው። ለምሳሌ አቢይ አህመድ ።

አንደኛ፣ ስልጣን ላይ ያለውን ሰው ወይም ቡድን ማውረድ፣ ማባረር። አቢይ ወይም ያቢይ ቡድን ይህን አድርጓል፤ ነገር ግን ይህ ሂደት ሙሉ በሙሉ አልቋል ለማለት አይቻልም ። የትግሬ ክልል አልታዘዝ ብሏል። ደቡብም እንዲሁ። ደቡቦች ለአቢይ ድምጽ የሰጡት የነሱን ክልልነት ጥያቄ እንዲደግፍ እንዲረዳቸው ነበር ። አሁን እሱ አቋሙን ለውጦ በሃይ ሊያሳምናቸው መሞከሩ የደፊት ስልጣኑን እጅግ በውዞበታል። ስለዚህ አቢይ አህመድ በርግጠኝነት የመንግስት ስልጣን ከትግሬ ክልል ቀምቶ በራሱ እጅና የሱ ቁልፍ ቡድን እጅ አስገብቷል ወይ የሚለው ያላበቃ ሂደት ነው ።

ሁለተኛ፣ የመንግስት መቃቅሮችን (አውታሮችን) መያዝ እና መቆጣጠር ነው። በሌጣና ላይ ላዩን ሲታይ አቢይ ቁልፍ የሆኑት የሚሊታሪ፣ ደህንነት፣ ፖሊች፣ ባንክ፣ የታክስ የገቢ እዘተ መሳሪያዎች (እስቴት አፓራተስ) ይዟል ። ግን እነዚህ መዋቅሮች እስከ ታች ለቆጣጠር ገና አልቻለም ። የዚህም ምክኒያት በቁጥር አንድ ያለው ሂደት ስላለቀ ነው። ለምሳሌ ከፒፒ ውጭ ያሉት በጎሳ ስብጥር የሆኑት ሙያተኛ ቴክኖክራቶች ጽጥ ብለው መልቀቃቸው እና የጎሳ ካድሬዎችም ሹም ሽር ብዛት የሚያሳየው ቁጥር አንድ አለመጠናቀቁና በመንግስት ቢሮካቶችና እና በጎሳ ካድሬዎች ረድፍ ወይም መደብ መሃል ያለው ፉክቻ መጀመሩ እንጂ ማብቃቱ አይደለም ። ሁሉም የሚፏከቱት ለገንዘብ፣ ህብት፣ መሬትና ስልጣን ነው።

ሶስተኛ፣ የተያዘውን ስልጣን ለማቆየት፣ ለማሰንበት ብቁ የሆነ ደጋፊ ቡድን መፍጠር ። ይህ ቁልፍ ደጋፊ ቡድን ባሁን ሰዓት ትልቅ ቀስው ላይ ነው። በመላ ኦሮሞ የደረሰው ጄኖሳይድ፣ ኢኮኖሚ ወድመት የደረሰው ይህ ቁልፍ ደጋፊ ረድፍ የጎሳ ቡድን ስለሆነና ላቢይ ብሄራዊ የስልጣን መሰረት መሆን ስለማይፈልግ ነው። ችግሩ ያለው አገሪቷ በጎሳ ስራዓት መመራቷ ብቻ አይደልም። ችግሩ ክልሎች እንደ ትግሬ፣ ደቡብ ያሉት አማራም እንዲሁ በኦሮሞ ስር አንገባም ማለታቸው ብቻ አይደለም ። ችግሩ ራሳቸው ኦሮሞች በኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት መኖር እንደሚፈልጉ በውል ስላልተስማሙ አቢይን በቁልፍነት የሚደግፈው ኦሮሞ የቱ ነው የሚለው ገና አልተመለሰም ።

ስለሆነም አቢይ መሃመድ የፕለቲካ ቲኦሪ፣ ጥሩ የፖለቲካ ሳይንስ ሚያውቅ ሰው አማካሪ ይፈልጋል። መደመር እስትራተጂ ነው። ግ ን አንድ ጄኔራል የጦርነቱ አላማና ግብ ሳያውቅ እስትራተጊ ቢድፍ የምናብ ሃሳብ ነው ሚሆን። መደመር እንደ እስትራተጂ ሚሰራ ኢትዮጵያ በዚጋ ጽንሰ ሃስብ ላይ ስትደራጅና አንድ አገር አንድ ሕዝብ ሆና ስትታይ ብቻ ነው ።

አቢይ አህመድ ይህን የጎሳ ውጥንቅጥ ህሳቤ በመጠጋገን የኢትዮጵያ ሰራዓት ለመፍጠር የያዘው ህልም ህልም ሆኖ ነው የሚቀረው። ማለትም እንደ ቆራጥ ባለ ራዕይ መሪ የዘውጌ ሕገመንግስት ወዘተ ለመሻር ቁልፍ ደጋፊዎችን መሰብሰብ ያለበት ዛሬ ነው፤ አለያ ሁለት አመት እንኳ አይዘልቅም !

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 27 Aug 2020, 04:30


Last edited by Horus on 27 Aug 2020, 13:36, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 27 Aug 2020, 04:42

አቢይ አህመድ ለዚህ ነው የዘር ፓርቲዎችን ሕገ ወጥ አድርጎ ኦፌኮን ሰርዞ ጃዋርን አገር አሸባሪ የውጭ ዜጋ እንደ ሆነ ገልጾ እስር ቤት ማኖር ነው ። ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ ያሜሪካ እጅ ተመካች አትሆንም ። አቢይ የዘር ቅራቅብንቦ ወዲያ ብለህ አመሪካንንም ትምህርት ስጥ!! መከበር ከፈለክ ማለት ነው።


Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 27 Aug 2020, 13:30

ለምሳሌ ዛሬ የወጣውን የአለም አገሮች (ህዝቦች) I.Q. ደረጃ አመዳደብ ተመልከቱ። ኢትዮጵያ ዉራ ነች ።

ይህን ጉዳይ ብዙ ግዜ እዚህ ፎረም ላይ አንስቼዋለሁ፤ ለምንድን ነው ኢትዮጵያዊያን ችግር መፍታት የማይችሉት? መልሱ አንድ እና አንድ ነው። ኢፍተለጀንሳቸው፣ የማሰብ፣ የማየት፣ የመገንዘብ፣ የመፍተር ወዘተ ችሎታቸው ዝቅተኛ ስለሆነ ነው። በቃ ! አንዱ ብሩህ አይምሮ ይባላል። ሌላው ደነዝ አይምሮ ይባላል።

ይህን ጉዳይ እዚህ የማነሳው ትላንት ያልኩትን ስለሚመሰክር ነው። ለምንድን ነው ብሩህ አይምሮ ያላቸው ቴክኖክራቶች ያቢይን መንግስት የሚለቁት? ምክ ኛቱም በደነዝ ዝቅተኛ አይ ኩ ባላቸው ካድሬዎች ስለሚታዘዙና ስለሚገፉ ነው።

ይህ ነው መልሱ፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ክችግር እና ክዘር ቅርቃር የማትላቀቀው ደነዝ አይምሮ በተሸከሙ በፊት ዎያኔ ዛሬ ቄሮ ስለምትታመስ ነው።

አሁንም አቢይ በነዚህ Low I.Q. የዘር ጥርቃሞ ላይ ቆሞ ኢትዮጵያን አተልቃለሁ የሚለው ተራ ቀልድ ነው ። ምጀመሪያ ባለ ብሩህ አይምሮ፣ ባለ እውቀት ባለ ክህሎት አንጎሎችን ስልጣን ሾመህ ቄሮን ወደ ት/ቤት መልስ እንለዋለን !


Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 27 Aug 2020, 19:38

አቢይ ይህን ግዙፍ የሶሻል መሰረት መደርመስ ለመከላከል ምን እያደረገ ነው?


Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 27 Aug 2020, 20:04

አንድ መንግስት ሶስት አይነት ደጋፊዎች አሉት ብለናል ። እነሱም ሰፊ መራጭ ወይም ድምጽ ሰጭ ክፍል፣ ሁልተኛ ተጸዕኖ የሚፈጥር ደጋፊ ክፍል እና ቁልፍ ደጋፊ ቡድን ናቸው ። በሌላ አንጻ መንግስት ተመሳሳይ አይነት ተቃዋሚዎች ይኖሩታል ።

ለምሳሌ በዚህ ሰዓት ግብጽ ኢትዮጵያን ለመቃወም የጃዋር ጠበቃ ሆና የአሜሪካን መንግስት (ተጽዕኖ ፈጣሪ ተቃዋሚ) ለድፍን እየመራች ነው ። ይህን መሰል የውስጠና የውጭ ተጸዕኖ ፈጣሪዎች ትብብር ለመቋቋም ያቢይ መንግስት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የተለየ ንግግር መጀመር አለበት ። ይህም ማለት አገሪቱን ዴሞክራሳዊ እያረገ የጎሳና የሃይማኖት ፖለቲካ እንዲያበቃ ማድረግ አለበት


Abere
Senior Member
Posts: 14895
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Abere » 27 Aug 2020, 20:26

Horus wrote:
27 Aug 2020, 04:42
አቢይ አህመድ ለዚህ ነው የዘር ፓርቲዎችን ሕገ ወጥ አድርጎ ኦፌኮን ሰርዞ ጃዋርን አገር አሸባሪ የውጭ ዜጋ እንደ ሆነ ገልጾ እስር ቤት ማኖር ነው ። ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ ያሜሪካ እጅ ተመካች አትሆንም ። አቢይ የዘር ቅራቅብንቦ ወዲያ ብለህ አመሪካንንም ትምህርት ስጥ!! መከበር ከፈለክ ማለት ነው።

የጁሃር ሙሃመዲ የሽብር ወንጄል መታዬ ያለበት በሲቭል ፍርድ ቤት ሳይሆን በወታደራዊ ፍርድ ቤት ነው። አንድ የውጭ አገር ዜጋ ሙሉ የወታደራዊ ቁሳቁስ እና መጠነ ሰፊ የዕልቂት ጥቃት በአንድ አገር ላይ ሲፈፅም ከተያዘ ጉዳዩ በወታደራዊ ፍርድ ቤት ያለ ይግባኝ ይፈፀማል። የወንጀሉ ክብደት እና አሰቃቂነት ታይቶ ወታደራዊ እርምጃ ይወሰድበታል። አሜሪካ የኢራንን ጄኔራል እኮ አፋጣኝ እርምጃ ወስዳ እኮ ነው ብዙ የጥፋት ዕቅዶችን ያሰናከለችው። ጅሃር እስላማዊ አሸባሪ ነው - ወታደራዊ እርምጃ ይገባዋል።

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 27 Aug 2020, 20:45

አበረ
ይህ ሁሉ የግብጽ ሎቢ ስራ ነው። አንድ ትልቅ የይሁዲ ሎቢ ድርጅት ቀጥረው 20 ኮንግሬስችን ጠመዘዙ፤ እነሱን ለመደልል ትንሽ ገንዘድ ከለከሉን። ዝም ብሎ ግፊት ነው። ያውቁታል አቢይ ከቻይና ጋር እንደ ሆነና ምንም መሰረታዊ ግፊት በኛ ላይ እንደ ሌላቸው !!! አባይኮ ያበሻ ድሃ ነው እየሰራልው ያልው፣ያውቁታል

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 27 Aug 2020, 20:56

Listen to this survey


Abere
Senior Member
Posts: 14895
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Abere » 27 Aug 2020, 21:47

Thanks for sharing! I think a survey is not an appropriate approach to deal such a critical issue. This is not about a referendum, it is about getting to the bottom of resolving the fundamental problem in a durable fashion. Even a 5 % difference matters in a country of millions. The best approach should have been qualitative analysis, review and analysis of success stories of other countries, focus group and town hall meetings, national debates and special task force charged with to recommending points. Having said this it is worth to know that if the organization undertaking the survey was an independent body and if multiple other independent surveys are conducted the result will likely different. The validity and mutual exclusiveness of the survey questions in this survey are really Questionable. The research question does not seem addressed - it is a conflicted finding. For instance, some of the participants want to see the constitution improved but they have no cited enough items that require so. It appears the sample disproportionately covered or over sampled from OLF stronghold areas. The other important factor is the heterogeneity of the sample composition across the different segment of the society such as rural vs urban, young vs old, educated vs less educated, individual with multiple ethnic origin vs single ethnic background, ethnic cleansing victims vs. unaffected families, etc. I really will toss this survey through the window. The Ethiopian population requires a lot of awareness creation and education, such important issue requires an educated and informed citizen. Forced decision without providing better information is a heinous crime. These tribal think-thank cadre hack surveys have stop their joke. The mother of all problems in Ethiopia is ethnic federation and the ill-legal constitution. How come the Dedebit ready made con-constitution be the Constitution of Gondar, Gojam, Welo, Shewa, Sidamo, Gamo-Gofa, Keffa, etc It was tailored for TPLF of Tigray and OLF's Utopian Oromia and can't , will not fit the rest of the country. It is time to rip it apart.

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ቡድን ቁልፍ አባላት እነማን ናቸው?

Post by Horus » 29 Aug 2020, 00:36

አበረ
ሌላ ቦታ በዚህ ነገር ላይ ሃረግ ከፍቻለሁና እዚህ አልደግምም ። አፍሮ ባሮሜትር ማነው የሚለው ጥሩ ጥያቄ ነው ። ይህም ሆኖ የነሱ ግኝት ዋጋ ሚኖረው ዴሞክራቲክ ምርጫ ኖሮ ህዝቡ ፍላጎቱን ወደ ድምጽ ቮት መለወጥ ሲችል ነው ። በእኔ ጽኑ እምነት ይህ አይኖርም ። ልብ ብለው ተከታተል፣ አቢይ የራሱን ኦሮሞ ተቀናቃኞች ሲያሸንፍ (ካሸነፈ) ወደ ዜጋ ሃይሎች ዞሮ እነሱን ማጥቃት ይጀምራል። የኢትይጵያ አቅጣጫ ወደ መጥፎ መንገድ ገብቷል !!

Post Reply