View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Over 1.1 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 906,000 recoveries & 27,000 deaths cumulatively.
View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX

View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው ካገኘች ስድስት ወር ሊሞላት የቀሯት ጥቂት ሳምንታት ናቸው።
በእነዚህ ጊዜያቶች ውስጥ ከ775 ሺህ በላይ ለሆኑ ናሙናዎች የኮቪድ-19 ምርመራ በማድረግ 42 ሺህ 143 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን አረጋግጣለች። ከእነዚህ መካከልም 692 ሰዎች ሞተዋል። በርግጥ ከበሽታው አገግመው ወደ መደበኛ ሕይወታቸው የተመለሱ ሰዎችም ቁጥር ከ15 ሺህ በላይ ነው። ቢሆንም በተለይ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ይገኛል።በርካታ የሕክምና ባለሙያዎች የሕብረተሰቡ መዘናጋት ለቫይረሱ እያጋለጠ መሆኑን በመጥቀስ ስርጭቱን ባለበት ለማቆም መከላከያዎቹን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ይናገራሉ። እየተጠናቀቀ ያለውን 2012 ዓመትን በጤና በመሸኘት አዲሱን 2013ን በጤና ለመቀበል፣ አካላዊ ርቀታችንን መጠበቅ፣ እጅን ደጋግሞ በሳሙና መታጠብ፣ እንዲሁም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ አንርሳ።
በእነዚህ ጊዜያቶች ውስጥ ከ775 ሺህ በላይ ለሆኑ ናሙናዎች የኮቪድ-19 ምርመራ በማድረግ 42 ሺህ 143 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን አረጋግጣለች። ከእነዚህ መካከልም 692 ሰዎች ሞተዋል። በርግጥ ከበሽታው አገግመው ወደ መደበኛ ሕይወታቸው የተመለሱ ሰዎችም ቁጥር ከ15 ሺህ በላይ ነው። ቢሆንም በተለይ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ይገኛል።በርካታ የሕክምና ባለሙያዎች የሕብረተሰቡ መዘናጋት ለቫይረሱ እያጋለጠ መሆኑን በመጥቀስ ስርጭቱን ባለበት ለማቆም መከላከያዎቹን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ይናገራሉ። እየተጠናቀቀ ያለውን 2012 ዓመትን በጤና በመሸኘት አዲሱን 2013ን በጤና ለመቀበል፣ አካላዊ ርቀታችንን መጠበቅ፣ እጅን ደጋግሞ በሳሙና መታጠብ፣ እንዲሁም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ አንርሳ።
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
WORLDWIDE UPDATE
Coronavirus Cases: 23,827,030
Deaths: 817,252
Recovered: 16,371,099
Active Cases
Currently Infected Patients : 6,638,679
In Mild Condition : 6,576,985 (99%)
Serious or Critical : 61,694 (1%)
https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በነሐሴ የመጀመሪያ አጋማሽ ቀናት ከ256 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደረገላቸው
ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በተያዘው ወር እየተካሄደ ባለው የማኅበረሰብ ንቅናቄና የምርመራ ዘመቻ በ15 ቀናት ከ256 ሺህ በላይ ሰዎች ምርመራ እንደተደረገላቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ በዚህ ወር የተጀመረው የማኅበረሰብ ንቅናቄና የምርመራ ዘመቻ በሁሉም የአገሪቷ ክፍሎች ተጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል።

በዘመቻው የአፍና አፍንጫ መሸፈን መርሃ ግብር /ማስክ ኢትዮጵያ/ መጠናከሩን ገልጸው ክልሎችም መርሃ ግብሩን በራሳቸው መንገድ እየሰሩበት መሆኑን ጠቁመዋል።
ለአብነትም ሀረሪ፣ አማራ፣ ትግራይ፣ ሲዳማና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ግንባር ቀደም መሆናቸውን ጠቁመው ሌሎችም ተመሳሳይ ሂደት ላይ ናቸው ብለዋል።
ዘመቻው በተለያዩ የመገናኛ ስልቶች እንዲሁም ቤት ለቤት በመሄድ በማስተዋወቅ ኅብረተሰቡ በዘመቻው ተሳታፊ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑንም ገልጸዋል።
ጎን ለጎንም በተለይ ለቫይረሱ ተጋላጭ የሆኑ የሥራ ክፍሎችና ግለሰቦችን በመለየት ሠፊ የምርመራ ሥራ በዘመቻው መሠራቱን አስረድተዋል።
በዚህም በመጀሪያዎቹ የነሐሴ ወር 15 ቀናት ብቻ ከ256 ሺህ በላይ ዜጎች መመርመራቸውንና ይህም ከዕቅዱ በላይ መሆኑን ጠቁመዋል።
በቀሪ የወሩ ቀናት 270 ሺህ ሰዎችን ለመመርመር መታቀዱን ነው ዶክተር ሊያ የገለጹት።
ዘመቻው ከመጀመሩ በፊት 65 በመቶ የሚሆነው ምርመራ በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ባሉ አከባቢዎች እንደነበር ገልጸው፤ በዘመቻው የአዲስ አበባና ዙሪያዋ ድርሻ 28 በመቶ መሆኑን ተናግረዋል።
በቀሪው 72 በመቶ የዘመቻ ምርመራ የቫይረሱን ስርጭትና ያለበትን አገራዊ ሁኔታ ለመረዳት በሌሎች የአገሪቷ ክፍሎች ትኩረት መደረጉን ጠቁመዋል።
በተጓዳኝ ኅብረተሰቡ ወቅቱ የወረርሽኝ መሆኑን በመረዳት የሚያደርጋቸውን የጥንቃቄ እርምጃዎች ይበልጥ ሊያጠናክር እንጂ ሊዘናጋ አይገባም ብለዋል።
ያም ሆኖ አሁን አሁን በቤተ-እምነቶችና በተለያዩ ሥፍራዎች በብዛት መሰብሰብ እንዳለና አካላዊ ርቅትን መጠበቅ ላይም መዘናጋት መኖሩን ጠቁመዋል።
ይህ መዘናጋት ዋጋ እንዳያስከፍል መጠንቀቅ ይገባል ያሉት ሚኒስትሯ፤ በተለይ ወረርሽኙ ይበልጥ እንዲስፋፋ የሚያደርጉ ሁኔታዎችን መቀነስ ይገባል ነው ያሉት።
ኅብረተሰቡ ለመጪዎቹ የበዓላት ሰሞን ከወዲሁ ጥንቃቄ እንዲያደርግም ሚኒስትሯ አሳስበዋል።
በቫይረሱ ሕይወታቸውን እያጡ ያሉ ሰዎች ሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች የሌሉባቸው መሆናቸውን በመገንዘብ ጥንቃቄው ሊጠናከር ይገባልም ብለዋል።
ወረርሽኙን ከመከላከል ጎን ለጎን ሌሎች መደበኛ የጤና አግልግሎቶች ሳይስተጓጎሉ ተጠናክረው መቀጠላቸውንም ዶክተር ሊያ ገልጸዋል።
የጤና ባለሙያዎች አገልግሎታቸውን በጥንቃቄ ለማኅበረሰቡ ማቅረብ፤ ኅብረተሰቡም ያለ ስጋት አገልግሎቶቹን ማግኘት እንዳለባቸውም አሳስበዋል።
እስከ ትናንት ባለው መረጃ በኢትዮጵያ ከ775 ሺህ በላይ ሰዎች ምርመራ የተደረገላቸው ሲሆን ከእነዚህ መካከል ከ42 ሺህ በላይ ዜጎች በቫይረሱ እንደተያዙ ተረጋግጧል።
15 ሺህ 262 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውንና 692 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉንም የጤና ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።

ERITREA
Announcement from Ministry of Health
*Nine patients diagnosed positive for COVID-19 in Adibara & Enda Giorghis Q/Centers;
*All nationals who returned from Sudan/Ethiopia;
*Two patients fully recovered; total = 276;
*No. of confirmed cases = 315
Source - http://54.210.65.50/index.php/2020/08/2 ... health-55/

በአማራ ክልል ተጨማሪ 29 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው። 47 ሰዎች አገግመዋል።
ባለፉት 24 ሰዓታት ለ 2 ሺኅ 101 ናሙናዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ 29 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል። ይህንን ተከትሎም አጠቃላይ በክልሉ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 1 ሺኅ 946 ከፍ ብሏል።
ባለፉት 24 ሰዓታት 49 ሰዎች ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 828 ደርሷል። በእለቱ 11 ሰዎች ደገፍሞ በጽኑ የህክምና ክፍል ውስጥ እንደሚገኙ ቢሮው አስታውቋል።

ባለፉት 24 ሰዓታት ለ 2 ሺኅ 101 ናሙናዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ 29 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል። ይህንን ተከትሎም አጠቃላይ በክልሉ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 1 ሺኅ 946 ከፍ ብሏል።
ባለፉት 24 ሰዓታት 49 ሰዎች ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 828 ደርሷል። በእለቱ 11 ሰዎች ደገፍሞ በጽኑ የህክምና ክፍል ውስጥ እንደሚገኙ ቢሮው አስታውቋል።

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች
ሱማሌ
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 606 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 20 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል።
ኦሮሚያ
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 3,578 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 211 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 47 ከምዕራብ ወለጋ
- 33 ከዱከም ከተማ
- 28 ከምስራቅ ሸዋ
- 15 ከፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
- 11 ከአዳማ ከተማ
- 11 ከምስራቅ ሀረርጌ ይገኙበታል።
አጠቃላይ በኦሮሚያ ፦
- 5,071 በቫይረሱ የተያዙ
- 41 ሞት
- 1,521 ያገገሙ
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 832 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 20 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 1 ከምዥጋ (በሎጂጋንፎይ) ወረዳ
- 2 ከሸርቆሌ ወረዳ
- 2 ከማንዱራ ወረዳ
- 1 ከግልገል በለስ ከተማ
- 9 ከባምቢስ ወረዳ
- 3 ከፓዌ ወረዳ
- 1 ከአሶሳ ከተማ ይገኙበታል።
አማራ
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 2,101 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 29 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 6 ከሰ/ወሎ ዞን
- 5 ከጎንደር ከተማ
- 4 ከባህር ዳር ከተማ
- 4 ሰ/ሸዋ ዞን ይገኙበታል።
አጠቃላይ በአማራ፦
- 1946 በቫይረሱ የተያዙ
- 21 ሞት
- 828 ያገገሙ
ድሬዳዋ
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 212 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 25 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,545 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,778 የላብራቶሪ ምርመራ 1,545 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 534 ሰዎች አገግመዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,778 የላብራቶሪ ምርመራ 1,545 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 534 ሰዎች አገግመዋል።
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
WORLDWIDE UPDATE
Coronavirus Cases: 23,951,958
Deaths: 820,025
Recovered: 16,470,319
Active Cases
Currently Infected Patients : 6,661,614
In Mild Condition : 6,599,937 (99%)
Serious or Critical : 61,677 (1%)
https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries
Coronavirus Cases: 23,951,958
Deaths: 820,025
Recovered: 16,470,319
Active Cases
Currently Infected Patients : 6,661,614
In Mild Condition : 6,599,937 (99%)
Serious or Critical : 61,677 (1%)
https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች
ሱማሌ
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 555 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 14 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል።
ኦሮሚያ
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 3,869 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 383 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። የ1 ሰው ህይወት አልፏል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 39 ከሆሮ ጉዱሩ ወለጋ
- 38 ከምስራቅ ሸዋ
- 34 ከቢሾፍቱ ከተማ
- 33 ከምዕራብ አርሲ
- 28 ከምዕራብ ወለጋ
- 24 ከሻሸመኔ ከተማ
- 23 ከምስራቅ ሀረርጌ
- 22 ከሞጆ ከተማ ይገኙበታል።
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 565 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 13 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ የተያዙት፦
- 12 ከሆምሻ ወረዳ
- 1 ከፓዌ ወረዳ
አማራ
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 2,502 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 48 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 12 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 10 ከደሴ ከተማ
- 8 ከባህር ዳር ከተማ
- 5 ከምስ/ጎጃም ዞን
- 3 ከምዕ/ጎንደር ዞን
- ከአዊ ብሄረሰብ ዞን (2) ፣ ከጎንደር ከተማ (2) ፣ ከደ/ጎንደር ዞን (2) ፣ ከኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን (2)፣ ከሰ/ወሎ ዞን (2)
ድሬዳዋ
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 144 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 9 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በድሬዳዋ፦
- 877 በቫይረሱ የተያዙ
- 20 ሞት
- 701 ያገገሙ
ሀረሪ
በሀረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 825 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 13 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

Coronavirus Cases: 24,363,672
Deaths: 830,352
Recovered : 16,895,938
Active Cases
Currently Infected Patients : 6,637,382
In Mild Condition6,575,821 (99%)
Serious or Critical : 61,561 (1%)