Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ለሁለት የተከፍለውና ሁለት ሊቀመንበር ያለው ኦነግ አሁንም ችግር ውስጥ ገብቷል!

Post by Ejersa » 12 Aug 2020, 06:45

በዳኦድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ አቶ ቀጀላን ጨምሮ ስድስት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልን አግጃለው ብለዋል:: አቶ ቀጀላ በበኩላቸው አጋችም ታጋችም የለም በማለት ውጥረቱን አንግሰውታል::