Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: UAE Air and Naval base in Assab area to be expanded

Post by abel qael » 07 Aug 2020, 02:52

Tazabi_qinxir aka gashit aka sesamit, I know when you lose hope you switch to your Tazabi-1 nick and you fantasize a fiction that aggrandizes the Arab protection of cursedartera, but little do you know that no Arab force can save you from Tigray if war breaks out, when Tigray marches Arabs will not even have the courage to so'domize you let alone to protect you.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: UAE Air and Naval base in Assab area to be expanded

Post by Ethoash » 07 Aug 2020, 03:18

አማሮች ይዘውን እንጂ እኛ መች በስልጠንን ነበር
በሹካ መብላት አስተማርናቸው
አማራን አህያ ብልው ስያሜ ያውጡላቸው ጥጋበኞቹ ሻቢያኖች ናቸው
ክባድሜ የሚያወጣኝ የምድር ሀይል የለም
ከባድሜ መወጣት ማለት ምድር በጨለማ ስትዋት ነው።>><< ሲንተባተብ ምን እንዳለ ረስቼዋለሁ። ፀሐይ አልወጣም ካለች ይምስለኛል
የኛ ልጆች አዲስባ ያሉ ከውስጥ በቦንብ አዲስባባን ቤሩትን ሊያረጉ ይችላሉ
ኢትዬዽያ ጥጡዋን ትላክ እኛ ደግሞ ሹራብ ስርተን እንልክላቸዋለን
ለአስብ በዶላር መክፈል አላባት እኛ ናቅፋ አለን

የዛን ግዜ መለስ የጅቡቲዎች መስራች አባት ሆነ። ወደባችንን ወድ ጅቡቲ አዞረ
ዛሬ ጁቡቲ በአፍሪካ ፫ተኛው ትልቁ ወደብ ያላት አገር ናት በአንድ ጀምራ ዛሬ ስባት ትላልቅ እና በጣም ዘመናዊ ወደብ አላት ። የኤርትራን ተመልከቱ አሁንም ያላግጣሉ።
ጅቡቲ ነፃ ውሃ ለስባ አመት ከኢትዬዽያ ያገኛሉ ። ጁብቲዎች በርካሽ መላው ጁቡቲ ኤሌትሪክ ከኢትዬዽያ ያገኛሉ።

ጅቢቲዎች አፋቸውም ለጉመው እድገታቸውን ብቻ ያፋጥናሉ እንድታምኑኝ ቪድዬ ለጥፌያለሁ።

Djibouti - Doraleh Multipurposes Port this port is the second largest in Africa and it is not Djibouti port where Ethiopia use

Djibouti and Ethiopia Fuel Pipeline Project (IOG:2016)

Water Project between Ethiopia and Djibouti (IOG:2016)

vs Eritrean train

watch this train and massawa port .. if the ship have 100 Containers and the train only carry one at time and if take him the whole day to reach Assmara then he need 200 days to finished all 100 containers to transport it to Assmara .. this is Eritrea for u our sing pooor

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: UAE Air and Naval base in Assab area to be expanded

Post by sebdoyeley » 07 Aug 2020, 03:28

agame, you have no money no natural resourse nothing, you are just an agame who live in agame land doing your agame thing. so this statement is clearly not for you. you may move your ugly face from the Eritrean matter. :lol: :lol: :lol: :lol:
Ethoash wrote:
07 Aug 2020, 03:18
አማሮች ይዘውን እንጂ እኛ መች በስልጠንን ነበር
በሹካ መብላት አስተማርናቸው
አማራን አህያ ብልው ስያሜ ያውጡላቸው ጥጋበኞቹ ሻቢያኖች ናቸው
ክባድሜ የሚያወጣኝ የምድር ሀይል የለም
ከባድሜ መወጣት ማለት ምድር በጨለማ ስትዋት ነው።>><< ሲንተባተብ ምን እንዳለ ረስቼዋለሁ። ፀሐይ አልወጣም ካለች ይምስለኛል
የኛ ልጆች አዲስባ ያሉ ከውስጥ በቦንብ አዲስባባን ቤሩትን ሊያረጉ ይችላሉ
ኢትዬዽያ ጥጡዋን ትላክ እኛ ደግሞ ሹራብ ስርተን እንልክላቸዋለን
ለአስብ በዶላር መክፈል አላባት እኛ ናቅፋ አለን

የዛን ግዜ መለስ የጅቡቲዎች መስራች አባት ሆነ። ወደባችንን ወድ ጅቡቲ አዞረ
ዛሬ ጁቡቲ በአፍሪካ ፫ተኛው ትልቁ ወደብ ያላት አገር ናት በአንድ ጀምራ ዛሬ ስባት ትላልቅ እና በጣም ዘመናዊ ወደብ አላት ። የኤርትራን ተመልከቱ አሁንም ያላግጣሉ።
ጅቡቲ ነፃ ውሃ ለስባ አመት ከኢትዬዽያ ያገኛሉ ። ጁብቲዎች በርካሽ መላው ጁቡቲ ኤሌትሪክ ከኢትዬዽያ ያገኛሉ።

ጅቢቲዎች አፋቸውም ለጉመው እድገታቸውን ብቻ ያፋጥናሉ እንድታምኑኝ ቪድዬ ለጥፌያለሁ።

Djibouti - Doraleh Multipurposes Port this port is the second largest in Africa and it is not Djibouti port where Ethiopia use

Djibouti and Ethiopia Fuel Pipeline Project (IOG:2016)

Water Project between Ethiopia and Djibouti (IOG:2016)

vs Eritrean train

watch this train and massawa port .. if the ship have 100 Containers and the train only carry one at time and if take him the whole day to reach Assmara then he need 200 days to finished all 100 containers to transport it to Assmara .. this is Eritrea for u our sing pooor

Meleket
Member
Posts: 4812
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: UAE Air and Naval base in Assab area to be expanded

Post by Meleket » 07 Aug 2020, 08:30

Meleket wrote:
06 Aug 2020, 08:18
kerenite wrote:
04 Aug 2020, 14:54
Meleket wrote:
04 Aug 2020, 04:04
ኧረ ባባጃሌው! የቱን እንተርት ይሆን?

“ላም አለኝ በሰማይ፣ ወተቷንም አላይ!”
ወይስ

“ላም አለይ በሰማይ፣ ሊያልቧት ነው መሰለይ!” :mrgreen:
ወይስ

“ላም አለኝ በሰማይ፣ ህዝቤን ከእርዛት ገላጋይ!”
ወይስ

“ላም አለኝ በሰማይ፣ በወተቷ ጉዳይ፣ ህዝቤ እስቲ ይወያይ፣”
ወይስ

“ላም አለኝ በሰማይ፣ የባድሜዋን(የዲንበሩን) ጉዳይ፣ በሉ አታረሳሱይ!” ዛድያሳ!!!
:mrgreen:
Meleket,

Just a minor correction if you allow. Because I master the amharic language . Lol

Since you are linguist , let me share this story with you.

When I sat for the ESLCE (matriculation) to join addis university, amharic language was compulsory and I failed big time and was rewarded with bold F aka failed.

I do recall, the only Qine which I memorized then was as follows:

Bebabur teguzo mindinew Qiliwitu.. gibtsoch le abesha deg sew laysetu.

The sem here is deg sew and the werQ is degisew laysetu lol.

This Qine was in the ESLCE but to my dismay it was annotated as an example. :twisted:

However yours truly didn't give up, I did have good records on the other subjects and a year later, I sat for the ESLCE and I got grade D in amharic Hence I landed at SIDIST KILO ARTS COLLEGE and the rest is history.

Just a minor correction, hey, I master the amharic language lol.

In amharic lam (cow) is a female, hence we say ALLECHIGN instead of ALEGN.

Just a harmless minor correction.
ክቡር ወዳጄ kerenite እጅግ አስተዋይ ሰው ነህ! ያ ቋንቋ ሲያስተምሩን የሚጠቃቅሱት “ቀኝመር” ነው “ግራመር” የሚባለውን የስዋስው ህግ እያጤንን ተረቱን ስንመለከተው እውነትም ያልከው ትክክል ይመስላል። ስለ “ወተቷ” እያወራን “ላም አለኝ” ከማለት ይልቅ “ላም አለችኝ” መባል ነበረበት ብለን መሞገት እንችል ይሆናል። ነገር ግን የቋንቋውና የ6ኪሎው ዩኒቨርስቲ ባለቤቶች ጦቢያዎች ተጥንት ጀምረው እስተ አሁንም ድረስ የሚሉት “ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ” ነው። እንደምታውቀው መቸም አንዳንዴ ተግራመሩ ወጣ ብሎ ወደ ቀኝመሩ ያጋደለ ጥሑፍና ተረት የት ይጠፋና! :mrgreen:

አንተ በትክክል ባቀረብከው በ'ግራመሩ' ወይም በስዋስው ህግ የተመሩ ላሟን ከተመለከቱ ተረቶች ውስጥ እነዚህ ለአብነት ሊጠቀሱ ይችላሉ

ላም የዋለችበትን ትመስላለች፣

ላም ነጂዋን እንጂ ጌታዋን አታውቅም፣

ላም እሳት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት፡ እንዳትተወው ልጅ ሆነባት፣ ወዘተ

መቸም ይህን የጎረቤቶቻችንን ቋንቋ ተነቅኔው ካንተ ተወዳጄ በተሻለ ሁኔታ አልችለውም፡ ስለሆነም አንተን ተመሰሉ ወንድሞቸና ወዳጆቼ በየቀኑ እየተማርኩና እየታረምኩ ባለኝ ላይ አክልበታለሁኝ!
ክቡሩ ወዳጃችን kerenite ያስቀመጠው ሐቅ ኅሊና ላላቸውና ማመዛዘን ለሚችሉ፡ በጭዋ ደንብ ለመግባባትና ለማስረዳት ለሚጥሩ ዜጎች መሆኑን መስካሪ አያስፈልገውም እንጂ እኛ እንመሰክርለት ነበር።

ወዳጃችን Ethoash አማራንና የአፍሪካ ቀንድ ዋንኛ ቋንቋ የሆነውን አማርኛን ጠል ስለሚመስሉ፡ እስቲ እርስዎ የሚወዱት በሚመስሉት በትግራዩ ትግርኛም ቢሆን እያሰቡ የሚከተሉትን ሃሳቦች ያስሏቸው፦

የወተቷ ጉዳይ ይቆይልዎና፡ አንዲት ላም ብቻ ካለችዎት “ላም አለኝ” ነው የሚሉት ወይስ “ላም አለችኝ”?

ብዙ ላሞች ካለዎትስ “ላም አለኝ” ነው የሚሉት ወይስ “ላሞች አሉኝ”?

አንድ በሬ ብቻ ካለዎትስ “በሬ አለችኝ” ነው የሚሉት ወይስ “በሬ አለኝ”?

እባክዎን ወዳጃችን Ethoash ማትሪክን በጥሶ በ6ኪሎ ዩኒቨርስቲ ውስጥ እንደአንበሳ የተጎማለለው ወዳጃችን kerenite ያቀረበውን ጥያቄ በበጎ ጎኑ አይተው፡ እላይ የተቀመጡትን ጥያቄዎች በመመለስ የሱን ምልከታና እይታ ዳግም ለማጣጣም ይጣሩ።

ከዚያ በተረፈ አስቀድመን እንዳልነው በኛ አመለካከት ተ‘ግራመሩ’ ማለትም ተሰዋስዉ ሕግ ያፈነገጡ ‘ቀኝመር” ተረቶች ሆነ ጹሑፎች ስላሉ ይህችን አነጋጋሪ ጥቅስም በበኩላችን እዚያው ደምረናታል፤ ዘመኑ ዘመነ መደመርም አይደል?! “ተባለቤቱ ያወቀ” እንዲሉ፡ በርግጥ ለዚህና ይህን ለመሰሉ የአማርኛ ጥያቄዎች ትክክለኛና ምሁራዊ ትንተናን የተላበሰ መልስ ሊሰጡ የሚችሉት፡ ወያኔን በብዕራቸው ቀለም አጨማልቀውና አይኗንም አሳውረው፡ የአላፊኣግዳሚውም መሳቂያ በማድረግ በእውር ድንብስ መቀሌ የወሸቋት ዕንቍዉ ብሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ናቸው!!!

ከዚህ በተረፈ ግን እርስዎ ወዳጃችን ያማርኛ ቋንቋ ብቃትዎ ምን ያህል እንደወረደ
Ethoash wrote:
07 Aug 2020, 01:38
. . . በአጠቃላይ ኤርትራኖች የወደቀች አገር ናት ። . . .
የምትለዋ ጥቅስዎ ታሳብቅብዎታለች ስንልዎ፡ ክልላዊ ምርጫዎን ሲያደርጉም በቅጡ አንብበውና መርምረው መዘዙን ማለትም ምን ሊያስከትል እንደሚችል እያውጠነጠኑ እንዲመርጡ ከወዲሁ ስናሳስብዎ በኤርትራዊ ወንድማዊ ስሜት ነው። በርግጥ ተርስዎ ጽሑፍም አልተማርንም ለማለት እንደማይቻል ስንገልጥልዎ ደስ እንዲልዎ በማሰብ ነው። ለምሳሌ እንዲህ አይባልም ብለውናል
Ethoash wrote:
07 Aug 2020, 01:38
. . . ግን ሚሊዬን ብር አለችኝ አትልም . . .
እኛ ምንለው ደግሞ ወዳጆችዎና ጥቅም ያጋሩዎት የወያኔ ሙሰኛ ባለሥልጣኖች እንዲህ ሲሉስ አልሰሟቸውምን ነው?!

አስር ሞቶ :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: ” ሚሊየን ዶላር እዚህ ባንክ ውስጥ አለኝ፤ 'አንዲት ሞቶ' ሚሊየን ዶላር ደግሞ እዚያ ባንክ አለችኝ!
:mrgreen:

Post Reply