Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ባለፈው ሃሙስ ዕለት በአንድ ከፍተኛ የኦህዴድ ባለስልጣን ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ!! ወይ ዘንድሮ!!

Post by Wedi » 25 Jul 2020, 12:18

እንደ ኢትዮ 360 ምንጮች ከሆነ ባለፈው ሃሙስ እለት ማለተም July 21 2020 በአንድ ከፍተኛ የኦህዴድ ባለስልጣን ላይ የግድያ ሙከራ የተደረገ ሲሆን የአብይ አህመድ መንግስት ግን መረጃውን ህዝብ ውስጥ አንዳይደርስ አፍኖ እንደያዘው ለማወቅ ተችላሉ!!

ኢትዮ 360 መረጃውን በቅርብ እየተከታተለው እንደሆነ ገልጾ መረጃውን በቅርብ እንደሚያወጡት ገልጸዋል!!