Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40316
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jul 2020, 16:39
ይህ እንደ ሚሆን የግድ ነበር ። የጎሳ ክልል በሽታ አንዱ ትልቁ የኢትዮጵያ ቀውስ ከሆነ 30 አመቱ ነው ። ቀጥሎ መሆን ያለበት ያን የጎሳ ሕገ መንግስት መሰረዝ ነው !
ለግዜው የታወቁት፤
አማራ 15 ክፍለ አገራት ይኖሩዋታል ።
ኦሮሞ 22 ክፍለ አገራት ይኖራታል
ደቡብ ምናልባት ከ15 እስከ 20 ክፍለ አገራት ይኖራታል ።
የቀሩት ክልሎች በስንት ክፍለ አገር መከፈል እንደ ሚከፈሉ የሚታይ ይሆናል
Last edited by
Horus on 23 Jul 2020, 21:01, edited 1 time in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14876
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 23 Jul 2020, 17:12
Horus wrote: ↑23 Jul 2020, 16:39
ይህ እንደ ሚሆን የግድ ነበር ። የጎሳ ክልል በሽታ አንዱ ትልቁ የኢትዮጵያ ቀውስ ከሆነ 30 አመቱ ነው ። ቀጥሎ መሆን ያለበት ያን የጎሳ ሕገ መንግስት መሰረዝ ነው !
ለግዜው የታወቁት፤
አማራ 15 ክፍለ አገራት ይኖሩዋታል ።
ኦሮሞ 22 ክፍለ አገራት ይኖራታል
ደቡብ ምናልባት ከ15 እስከ 20 ክፍለ አገራት ይኖራታል ።
የቀሩት ክልሎች በስንት ክፍለ አገር መከፈል እንደ ሚከፈሉ የሚታይ ይሆናል
Thank you for sharing with us the news!ወደ ክፍለ-ሀገር አስተዳደራዊ መዋቅር መመለሱ እጅግ ጠቃሚ ነው። ግን ቁጥሩ በዛ። የአስተዳደር ቅልጥፍና፣ የኢኮኖሚ ፋይዳ፣ የመልክዐ-ምድር ትስስር ፣ መጠን ወይም የቆዳ ስፋት፣ እና ወዘተ መስፈርት ቢጨመርበት መልካም ነው። የጎሣ ክልልን ማፍረስ አንድ ነገር ሁኖ - በጥንቱ የክፍለ ሀገር ሥሪት ላይ የተመረኮዘ ቢሆን መልካም ነው። የጎሣ ክልል እጅግ የተንጠባጠብ እና የተዘበራረቀ ስለሆነ ያንኑ ልማደኛው ችግሩን ይዞ ሊኮፈስ ይችላል። በተጨማሪ ብልፅግና ብቻውን ሳይሆን መወሰን ያለበት ሌሎች ባለሙያዎች እና ገለልተኛ አሰራር ቢከናወን ይሻላል። ያካልሆነ በፓለቲካዊ ውሳኔ ወደ ጥንቱ ክፍለ ሀገር መመለስ ይሻላል። በጣም በዛ ክፍለ ሀገር ሳይሆን የወረዳ ወይም አውራጃ ሥሪት ይመስላል። ሌላው የክፍላተ ሀገራት የፍትህ እና የቅልጡፍ አስተዳደር ባቃት ማረጋገጫ ቀጥታ ተጠሪነት ለአገር አቀፍ ብሄራዊ ርዕሰ ቤሄር መሆን ይኖርበታል። እንደዛ ካልሆነ በጎሣ ክልል ውስጥ የነበረውን ዞን ለይስሙላ በክፍለ ሀገር ስያሜ መጥራት ይሆናል።ለማንኛውም ሀሳቡ በእራሱ መኖሩ መልካም ጅማሮ ነው።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40316
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jul 2020, 17:28
አበረ
ይህ ዜና በጣም አዲስና ግርድፍ ነው። ከዚህ ዜና መውሰድ የሚቻለው መለዕክት የጎሳ ክልል ሊፈርስ እንደ ሚችል እንጂ አዲሱ ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን ምን መክል ይይዛል የሚለው ገና ወደ የምናየው ነው ሚሆን። ግ ን ራሱ ክልሎች ለመፍረስ ማሰባቸው ትልቁ ለ30 አመት ስንጠይቀው የነበረ ጉዳይ ስለሆነ ትልቅ የደስታ ዜና ነው ። ሲዘንብ ይጎርፋል እንዲሉ ባንድ ሳምንት ውስጥ ሕዝባችን ከዘር መጥፋት ሃዘን ወደ አባይ ድል ተገላብተን ይህው በየደቂቃው አዳዲስ የደስታ ወረዎች ይጎርፍብናል !!!
-
abel qael
- Senior Member
- Posts: 10765
- Joined: 07 May 2007, 03:21
- Location: gumamistan
Post
by abel qael » 23 Jul 2020, 17:37
So long as Tigray gets its Alewaha- Angered-Gash-Setit borders we can accept it. Tigray should also get back its dalol and Berahle , Abergele, seqota .etc, territories which the werada dedeb merahti weyane gave away without consulting with Tigray people.
-
sholagebya
- Member
- Posts: 494
- Joined: 27 Oct 2014, 15:59
Post
by sholagebya » 23 Jul 2020, 18:40
በመጀመሪያ ደረጃ የዚህ የዜና ምንጭ COVID 360 በመሆኑ የዜና ታአማኔነትን እጅግ አጠራጣሪ ከመሆኑም
በላይ በብልጽግናም ሆነ በሌሎች አባል ድርጅቶች ይህ ጉዳይ እየተሰራበት ለመሆኑ ምንም አይነት የተለየ መረጃ
የለም ፡፡ የዚህ ሚዲያ ሰዎች ከወያኔ ሽማግሌ መሪዎች የሚያደርጉት አይነት አልሞት ባይ ተጋዳይነትና
"ሞት ላይቀር ጣረሞት " እንደሚባለው አይነት በሬ ወለደ ዜና እያሰራጩ ከርመዋል ፡፡ ለምሳሌ ያህል የህዳሴ ግድብ
ተሽጦል አይነት ወያኔ የፈበረከው ፕሮፓጋንዳ ፡፡ እንዲያው የዜናውን ወይም የመረጃውን እውነተኛነት አጣራጣሪ ስለመሆኑ
አልኩ እንጂ ያለው ፓለቲካዊና ነባራዊ ሁኔታዎች በጎሳ ላይ የተመሰረተን ፌዴሬሽን አፍርሶ ከተፈለገ ሰላሳና አርባ ፡
አለበለዚያም እንደ አሜሪካ አምሳ ሁለት እስቴቶች ወይም ክፍለ ሀገራት ቢሆኑ ተመራጭነት ይኖረዋል ፡፡ እኔ እራሴ እንደ
አማራነት የምመርጠው ይህን ሲስተም ይሆናል ፡፡ አሁን ያለው አራት ወይም አምስት የሆኑ የአማራ ክፍለ ሀገራትን በአንድ
አድርጎ በአንድ የክልል አስተዳደር በእኩልነት፣ በመሰረተ፟ልማት ግ ን ባታዎች ያለ አድሎ ሕዝቡን ማስተዳደር ያልተቻለበት
ጉዳይ ነው ፡፡ እንደሚታወቀው የሰኔ 15 የአዴፓ መሪዎች ግድያ የአማራን ሕዝብና ክልል ዳግመኛ እንዳይተማመን አድርጎ ያለፈ
አሳዛኝ ክስተት ነው ፡፡ ኦሮሚያም፣ ደቡብ ክልልም፣ ትግራይና፣ ሱማሌ ክልል ተመሳሳይ የሆነ ችግሮች አሉት ፡፡ እንደሚታወቀው
ወያኔ የጎሳን ክልል ከመመስረቱ በፊት ከምኒልክና ከኃይለሥላሴ ጀምሮ በክፍለ ሀገራት ወይም ጠቅላይ ግዛት ኦልሞስት ለመቶ
አመታት በዚህ መንገድ ሲተዳደሩ ነበር ፡፡ ስለዚህ እነዚህ ጠቅላይ ግዛቶች ወይም ክፍለ ሀገራት የራሳቸው የሆነ ኢኮኖሚያዊ፣ ባህላዊና
ስነ፟ልቦናዊ ት ስ ስ ር አሳድገዋል ፡፡ ምናልባት ከጊዜ ብዛት ምልከዐ፟ምድራዊ የሕዝብ ብዛታችው ከመጨመሩ አንጻር ለአስተዳደርም ኢፊሽንሲን
ለመጨመር ክፍለ ሀገሮችን መጨመር ተገቢ ይሆናል ፡፡ ለምሳለ ያህል ስሜን ጎንደርንና ደቡብ ጎንደርን በሶስት ወይም በአራት ክፍለ ሀገሮች
መጨመር ፡፡ ወሎንና ሽዋን ጎጃምን እንደዚሁ በበለጠ ክፍለ ሀገሮች ጨምሮ ለ አ ስ ተዳደርና ለአገልግሎት ምቹ ማድረግ ፡፡ ይህ እንግዲህ
ዜናው እውነት ከሆነ ነው ፡፡ ነገር ግ ን " ቡና የለም እንጂ ቡናማ ቢኖር ፤ ወይ አገር ወይ አገር ወይ አገር ጎንደር " እንደተባለው እንዳይሆን
እፈራለሁ ፡፡ ለዚህ ሀሳብ ዋና ደጋፊ ብሆንም አሁን ያለው ብዙ ፓለቲክዊ ሁኔታዎችና ትኩሳቶች መንግስት ይህን ለማድረግ ቢሞክር ለ እነ ወያኔ
ብዙ ፓለቲካዊ ጥይቶች እ ን ደመስጠት ይቆጠራል ፡፡ እንደሚታወቀው ፌዴራሊስቶች የአብይን መንግስት ከሚከሱበት አንዱና ዋነኛው ክስ
ጸረ ፌዴራሊስትና አኃዳዊነትን ነው ፡፡ ስለዚህ ምንም እንኮን ሕገ መንግስቱን እንደገና ፈርሶ በአዲስ መልክ ማሻሻል ተገቢና ሕዝብም እየጠየቀ
ቢሆንም መንግስት ግ ን ይህን ጉዳይ በይደር እየበሰለ እንዲቆይ ይመርጣል እንጂ አሁን ጊዜው አይሆንም ፡፡ ዝንጀሮ መጀመሪያ መቀመጫየን እንዳለችው
የአብይ መንግስት ለጊዜው የወያነ ቅሪቶችን ከመቅበር የበለጠ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ምንም አይነት ፓለቲካዊ ችግር የለም ፡፡ ከላይም ከመግቢያየ ላይ
እንደገለጽኩት የሚሰማችውና የሚያዳምጣቸው ያጡት የኮቪድ 360 የሚዲያ አውታሮች የ ሕዝብን ትኩረት ሊያሀኙ የሚችሉበትን አዳዲስ ዜናዎችን
ገና መፈብረካቸው አይቀርም ፡፡ ስለዚህ ዜናህን ብንወደውም ምንጭህ እጅግ አጠራጣሪ ስለሆነ ዜናውን ውድቅ አድርጊየዋለሁ ፡፡ ከቻልክ እንሱን ብዙም
ትኩረት ባት ሰጣቸውና እንደ ወያኔ ሽማግሌ መሪዎች ሰሚ አጥተው Relevant ሆነው ለመታየት እየሞከሩ ብቻ እንጂ " የኢትዮ360 ምንጮች " ብለው
የሚሉት ለእነሱ የሚሰራ ምንም ሪፓርተር ባልደረባ ምንጭ አለመኖራቸው ነው ፡፡ ቅቅቅቅቅ " የሚሎትን አታውቅ ገብያ ወጣች " እንደሚባለው ሆኖ
ሰሞኑን ከወያኔ ያገኙትን " የህዳሴው ግድብ ተሽጦል !" የሚለው ውሽት ብዙ እንዳከሰራቸው አውቀው ሌላ ነጭ ውሽት መፈብረካቸው ነው ፡፡ እንጂ
ዜናው እውነትንነት ቢኖረው ሕዝብ የሚፈልገው ጉዳይ ነበር ፡፡ ጊዜው ግ ን አሁን አይደለም ፡፡ የአብይ መንግስት ቅድሚያ ( priority)
ወያኔዎችን ማጽዳት የመጀመሪያው ትልቅ ስራ ነው ፡፡፡
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40316
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jul 2020, 20:56
አንዱ ወያኔን ማፍረሻ ዘዴኮ ክልሎቹህ ማፍረስና የትግሬ ህዝብ እንዴ እንደ ሚወከል ትግል ወስጥ እንዲገባ ማድረጊያ ይመስላል ። 360ች ፈጥረው የሚያወሩ አይመስለኝም ። ይህ ነገር ከደቡብ ጋርም የተያያዘ ነው። ክልሎች እስካሉ ደቡብች ብዙ ክልል ጠይቀዋል ። አሁን በክፈል አገርነት አዲስ ዘዴ ማምጣት አለባችው። ስለ አማራ የተባለው በመሰረቱ ትክክል ነው። ክፍለ አገርነት ብዙ ችግር ይፈታል ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40316
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jul 2020, 23:49
የደቡብ 54 ጎሳዎች እንዴት ሆነው ነው በክፍለ አገር የሚከፋፈሉት? ስንት ቦታና ለምን?
-
EPRDF
- Member
- Posts: 2162
- Joined: 26 Jan 2010, 12:58
Post
by EPRDF » 24 Jul 2020, 02:48
Horus wrote: ↑23 Jul 2020, 23:49
የደቡብ 54 ጎሳዎች እንዴት ሆነው ነው በክፍለ አገር የሚከፋፈሉት? ስንት ቦታና ለምን?
አስካሁን ባለው መረጃ፣ ሶዶ ጉራጌ ግማሹ በወላይታ ግማሹ በዶርዜ ክልል የሚጠቃለል መሆኑ ነው ኢየተበሰረ ያለው።
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 24 Jul 2020, 03:08
what is next? what language does oromo ክፍለ አገራት speak?
thእስቲ ማነው ወንድ ኦሮሞን ፣ ወርቃማዎቹን እና ሱማሌዎቹ የሚነካ እስቲ ማን ወንድ አለ። የርስ በርስ ጦርነት ካልፈለግህ በቀር የእናት ህ እቃ እቃ መጫወቻ መስለህ እንዴ ኦሮሞ ክልል ሄደህ እንደፈለገው የምታዘባርቀው።
እንደው ይህ ነገር እወነት ይሁንና ጠቅላላ አማራ በሌላ ክፍለ ሀገር የሚኖሩት ጎዛቸውን ጠቅልለው ወድ አማራ ጎጃም ስለሚገቡ ጥሩ ጅማሮ ነው። ለምን ከትግሬዎች አንጀምርም። ፈሳም ሁሉ።
ከትናንትና ወድያ ፩፭ሚሊዬን ኦሮሞዎች ይሞታሉ ስል ከርሞ ከዚያ ደግሞ ፩፬ ብቻ ነው የሞቱት ይለን ነበር ። ዛሬ ደግሞ ህልሙን ይነግረናል።
አንድ ግዜ መለስ ለዚህ መልስ ስጥቶ ነበር። አይጦች ስብስባ ጠርተው ። ደመት እየገደለ ስላስቸገረን ደወል በአንገቱ ላይ አርገን ሲመጣ እንድናውቅበት ብለው ተስማሙ ። ታድያ አንዲት ወጣት አይጥ። ስሙ ማነው ደመቱ ላይ ቃጭሉን የሚያስገባው ስትል ማንም እጁን የሚያወጣ ጠፋ።
አሁንም ፈሳም ጉራጌ በዚህ አርገን በዛ አርገን መስመር አውጥተን አስምረን ለክተን ቆርጠን ይለናል ፈስ እስቲ ወንድ ከሆንክ ከትግሬዎች ጀምር ። ኦሮሞ ሐገር የተቃጠለ ንብረት ህን ሳታስመልስ መሬት ልታስመር ይሽሀል ወይ መች ነው አንተ ሰው የምትረታው። መች ነው አቅምህን አውቀህ ነገር ስውን ሳትፈልግ የምትኖረው።at is funny to speed up the break up of mama Ethiopia just like Russia union
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40316
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Jul 2020, 03:39
EPRDF wrote: ↑24 Jul 2020, 02:48
Horus wrote: ↑23 Jul 2020, 23:49
የደቡብ 54 ጎሳዎች እንዴት ሆነው ነው በክፍለ አገር የሚከፋፈሉት? ስንት ቦታና ለምን?
አስካሁን ባለው መረጃ፣ ሶዶ ጉራጌ ግማሹ በወላይታ ግማሹ በዶርዜ ክልል የሚጠቃለል መሆኑ ነው ኢየተበሰረ ያለው።
አንተ ቆርፋዳ ሶዶ ጉራጌ የሚባል ጎሳ የለም፤ ያለው ክስታኔ ጉራጌ ነው፤ ያ ደሞ የጉርጌ ግንድ ብቻ ሳይሆን እነዚህ በጀኝነት የምታቃቸ የሰሜን ጉራጌ ኦሮሞች ሁሉ ግንድ ነው። ገና ነገ ጊኖሎጂ ያረጋግጠዋል ። የታዬ ደንደአ አያት ስም ማ እንደ ሆነ ታቃለህ? አሬዶ ይባላል !! ያ ሰው ክስታኔ ነው አረዳ እንለዋለን ዛሬ ወልዴ ማለት ነው ። የብርቱካ መደቅሳ አያት ማን እንደ ሚባሉ ታቃለህ? ስሜ ይባላሉ ። ክስታኔ ነበሩ። ጉራጌ ከወላይታ በል ከጋሞ በል ከጂዳ በል ክምንጃር በል ስምም ሕዝብ፣ ግንድ ሕዝብ ነው ። ግን ልብ በል አንድ የወያኔን ተረት ከ እስከ ወግድ ያለ ጠጠር አይበገሬ የኢትይዮጵያ ግንድ ነው ክስታኔ እነቲዲ አፍሮን እነአብነት አጎናፍርን የወለደ ማህጸን !!!!
Last edited by
Horus on 24 Jul 2020, 04:21, edited 2 times in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40316
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Jul 2020, 03:52
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14876
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 24 Jul 2020, 12:50
ኢትዮጵያ ታላቅነቷ በታሪኳ እንጅ በአላት የቆዳ ስፋት ትልቅ የምትባል አገር አይደለችም። ስለዚህ ሊኖራት የሚገባት የክፍለ ሀገር ብዛት ወይም የጥንቱን ያም ካልሆነ ከጥንቱ በቁጥር አነስ ያለ ነው መሆን የእለብት:: Optimum number and size of provincial administration is better for efficient governance and economic growth. Fragmentation has liabilities. ብዙ የተሻለ ዲሞክራሲ የሚከተሉ አገራት ክፍለ ሀገራዊ አወቃቀር የጠቀማሉ። ክፍለ ሀገር ማለት አሀዳዊ ማለትም አይደለም - ይህን ስም ወያኔዎች እና ኦነጎች አጠቃቀሙን በማሳሳት ብዙዎችን ያስፈራሩበታል ወይም ያደናግሩበታል። ብዙዎቹ የአስተዳደር አወቃቀሮች ጥንት አባቶቻችን ለአሁን ትውልድ በሚደንቅ ሁኔታ አስተካክለዋቸውል። ችግሩ አዋቂ ሲሏት መፅሀፍ አጠበች እንድሉ ሆነ እና ያነበረውን እንዴ ማሳለጥ የጎሣ ቅራቅቦ ይሰራል ተብሎ የሚልዮኖችን ህይወት እና ንብረት በላ እንጅ። ከጥፋት መማር አንዴ ዐዋቂነት ይቆጠራል - አሁንም ማስተካከል ይቻላል። ብዙ ችግር የተፈጠረው በተለይ ትግራይ እና ኦሮሚያ የሚባል ክልል በግድ ለምፈጠር ታስቦ ነው። አሁንም ችግሩ እና ጭንቀቱ ገዝፎ ያለው በእነኝህ በግብታዊ በተፈጠሩ የጎሳ ክልልሎች ነው። በእነኝህ ላይ ተመርኩዞ ነው ስህተቱንማረም። ለምሣሌ የቀድሞውን የከፋ ክፍለ ሀገር መመለስ:: ያለ አግባብ ጂማ ኦሮሞ ነው ተብሎ የከፋን ክፍለ ሀገር በርካታ ህዝብ ቅጥ ያጣ ምስቀል ቅል አስገብቶት ኖራል - ከከፋ ዙርያ ጥምጥም አዋሳ መመላለስ፣ በርካታ በጅማ እና በዙርያው ሚኖሩ ኦሮሞ ያልሆኑ ከወለጋ ጋር ተደፍጥጠው የጎሣ ማሟያ ሁነዋል። የጥንቱ የሲዳሞ፣ እና ጋሞ ጎፋ ክፍለ ሀገር ህዝብም የአስተዳደር እንግልት እና ጎሳ ጥቃት ተጋልጧል - ኦሮሞ የሚባል ክልል ለመፍጠር ያለአግባብ ስለተዘለዘለ። በተለይ ደግሞ በዚሁ ኦሮምያ በሚል ጣጣ የሸዋ ክፍለ ሀገር የጉራጌ፣አማራ፣ከምባታ፣ ሃድያ፣ኦሮሞ፣ወዘተ መሆኑ እየታወቀ አሁንም ኦሮምያ የሚል ለመፍጠ የአስተዳደር አመቻችነቱ እና መልከዐ ምድሩ በጎሳ መጋዝ ተዘልዝሏል ፣ ሀረርጌም እንድሁ። ትልቁ ጦስ ይኸ ነው። ይህ የሆነውም ለኦሮሞ ታስቦ ሳይሆን በወቅቱ ጊዜ የሰጣቸው ትግራይ የምትባል ተምኔታዊ አገር በስውር ለመፍጠር ወያኔዎች ያደረጉት ሴራ ነው - ለሌላው እንደማይጠቅም ግን በደንብ ያውቃል። የትግራይ ክፍለ ሀገርም በድብቅ ሴራ የመሬት ስርቆት አካባች በማድረግ ህዝቡን ተጠቃሚ በማስመሰል የፓለቲካ መያዦ አድረገውታል። ይህ ለትግራይ ክፍለ ሀገር ዘላቂ ጉዳት እንጅ ጥቅም አይሰጥም። ስለዚህ ያለአግባብ የተወሰዱ ወረዳዎች ወደ ቀድሞ ቦታቸው በመመለሰ ሰላማዊ አገራዊ አንድነት በመፍጠር ከግጭት በፀዳ ቅልጡፍ አስተዳደር ሁሉንም ተጠቃሚ ማድረግ መልካም ነው። ከቀድሞው provincial ክፍለሀገር መጀመር ብልህነት ነው። እንዴ እኔ Ethio 360 የደረሰው ምስጢር ጫፍ ስለ አገኘ ነው ባይ ይህን ለህዝብ ያካፈለው። አንድ አድስ ክስተት ሲፈጠር ደግሞ ሚድያዎች ይሻማሉ ቀድሞ ለማብሰር - ስለዚህ ይህን መልካም ሥራቸውን ለማጠልሸት የምትጥሩ ሁሉ ፍትሃዊ አካሄድ አይደለም። ምንም አማራጭ የመረጃ ምንጭ አይኑር፣ ብልፅግና ሬድዮ እና TV ብቻ እንታደም ማለት አምባገነንነት ብቻ ሳይሆን እውነት አይገለጥብኝ ማለት ነው። We should value the information we are shared with, but it is our responsibility to filter that information.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40316
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Jul 2020, 15:29
አበረ
ትክክል ። እንዲያውም ከጎሳ ጥቅምና ለዎያኔ አገዛዝ እንዲመች የተሸነሸነው አገር አሁን መግዛት እስከ ማይቻል ድረስ ቅጥ አምባሩ ጠፋ ። ራሱ ኦሮሞ የሚባለው ግዙፍ መሬት ማልማቱን ተው መቆጣጠር ና መግዛት አልቻሉም ። አሁንም አዲስ አይነት ክፍፍል የሚሉታ ለነሱ አስተዳደር እንዲመች እንጂ ሳይንሳዊና ለዕድገት ኦፕቲማል እንደ ማያደርጉት ከወዲሁ መገመት ይቻላል ። የሆነ ታክቲካል የፖለቲካ ችግር ለመፍታት መሰልኝ ።
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 6874
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 25 Jul 2020, 01:33
Even though I have no expertise in social science, I have observed that one of the persistent accusations against past central governments in Ethiopia is that they followed a top to bottom approach to govern.
Intuitively, I think that this presents to any future viable State an opportunity for taking ownership of the responsibility of determining its viability. As an example, does it have enough natural resources, including water lifeline, in order to be able to govern itself? If every wishful State can get its own Ras Mengesha Seyoum, who is an expert in both planning and local history, it can be a leading initiator of viability and the central government can be a decisive manager in order to establish them. From what I recall, there are a limited number of cities that can be practically viable to become seats for federal States. So, can every wishful city to become that kind of seat by representing all the people who live closest to it bring forward its own Ras Mengesha Seyoum that can convince using appropriate criteria or concede to other more viable cities?
One of the wishes of some experts in water resources has been that political jurisdiction boundaries follow watershed boundaries even if it is a wishful thinking. If this can be incorporated wherever possible, it might be helpful in the long run.
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 25 Jul 2020, 07:32
አንድ ግዜ ማይክ ታይስን ሁሉም ሰው ፕላን አለው። አንዴ አፍንጫው ላይ እስከሚመታ ድረስ።
በጣም ያሱቁኛል እነዚህ የፈጀ ያረጅ ስርዓት ናፋቂዎች። በዚህ ቆርጠን በዚህ ቀጥለን ይላሉ ፨ልክ ኦሮሞና ወርቃማዎቹ በሶ እንደጨበጡ ምንም መልሶ ጥቃት እንደማያረጉ ነገር። እንደነሱማ ኦሮሞ ሐገር ገብተው ኦሮሞን ሊሽነሽኑ ይፈልጋሉ ወቼ ወ ጉድ። ይህ ማለት እኮ አፍጋኒስታን ፕላን አውጥታ አሜሪካንን እንዴት ከፋፍላ በእስልምና መንግስት እንደምትመራው ስታረቅ ወቸወ ጉድ ከማለት በስተቀር ። እወነት አፍጋኒስታን አሜሪካ ድንበር ላይ ድርሽ ታላለች ወይ። ይህም እንዲሁ ነው። ወንድ ነኝ ያል ኦሮሞማ ውስጥ ገብቶ እንዲህ ይጨማለቅና ። ብልቱን ይዞ ከተመለስ እኔ ውንድ ተኩል እለዋለሁ። ፈሳም ሁሉ ተስብስቦ እርጥብ ህልሙን ይነግረናል። ለምን ጨረቃ ላይ ሄደን ጨረቃን ሽንሽነን ቆርጠን ቀጥለን።። ከዛ ድግሞ ማርስ ላይ ሄደን ሁሉንም በአንድ ቋንቋ በአንድ ባንዲራ ተክለን ምድረገነቱን ይዘን ።