በወያኔም ዘመን ቢሆን አንድ ሰው ሲገደል/ሲሞት እንደዚህ አይነት በአለም አቀፍ ደረጃ እርዳታ ሲለመን አላየሁም፡፡ ሃጫሉ ዘፈኖቹ ሁሉ ስለ ኦሮሞ እንጅ እስለ ኢትዮጵያ አልነበሩም፡፡
እነ ኢንጅነር ስመኘውን ያሃል ለሃገር እየሰሩ ሲገደሉ ያላደረገው ለአንድ የኦሮም አክራሪ ሃጫሉ ይህን ያሃል ሲደረኛ ፕሮፖጋንዳ ሲኢሰራ ስታይ ጉዳዮን አሳፋሪ ያደርገዋል፡፡
የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ በአክራሪ ኦሮሞዎች እየተቆራረጡና እየተገደሉ በኢሳት ለታቀጠሉትና እድሜ ልካቸውን ለፍተው ያፈሩት ንብረትና ሃብት በአንድ ቀን ለነደደባቸው በርካታ ሺህ ኢትዮጵያውያን እንዲህ እንደ ሃጫሉ በመንግስት ደረጃ በአለም አቀፍ ደረጃ በኢምባሲዎች የሚደገፍ የእርዳታ ገንዘብ አልተሰበሰላቸው፡፡
ከዚህ የበላጠ አሳፋሪ መንግስት የት ይገኛል???


