Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አማራ በፀሎቱ ኦሮሞን እንዲህ ያወድሳል፡፡ ከደብተራዎች ጽሁፍ የተጠቀሰ፣ ለሀጫሉ ሁንዴሣ ካደረጉት ፍትሀታቸው የተወሰደ፡፡

Post by AbebeB » 15 Jul 2020, 13:21

አረብ ሲተርት ከእባብ ይልቅ ሀበሻን አስቀድመህ ግደለው ይላል፡፡ ሀበሻ ማለት አማርኞች (ሲሻቸው ቅልቅል ነን፤ ሳያሻቸው ደግሞ አማራ ነን የሚሉትን ማለት) ነው፡፡

አንድ ቆማጣ አስተሳሰብ ያለው ዳግማዊ ጉዱ ካሣ በሚል ስም የጻፈውን አንድ አንኳር ላስነብባችሁ፡፡

“ሀጫሉን አማራ አይገድለውም፤ 99.9 በመቶ እርግጠኛ መሆን እችላለሁ፡፡ … ሀጫሉን አማራ ወይም ነፍጠኛ ገደለው የሚለው ድራማ … የተቆጣውን የአያ ጅቦን ታሪክ ያስታውሰኛል፡፡” ይላል ዳግማዊ ጉዱ ከሣ

ወዲያው ይረሳትና የልቡን ደግሞ ይቀጥላል፡፡

ቲቪውና ራዲዮው ሁሉ ሌላ ሥራ የለውም፡፡ ፕሮግራሙን ሁሉ አጥፎ ሁሉም ሚዲያ በመኮራረጅ … ለባለጊዜ ማሸርገድ ማለት እንዲህ ነው፡፡ የስንት ውድ ኢትዮጵያውያን መስዋዕትነት ደመ ከልብ ሆኖ አንዲትም ለማስታወሻነት አንዲትም ሰባራ ሣንቲም ሳይወጣላቸው ለዚህ ልጅ ግን ከመንገድ እስከ ትምህርት ቤት፣ ከመናፈሻ እስከ ሀውልት … ምኑ ቅጡ … “ለኢትዮጵያ አንድት እስከኅልፈተ ሕይወቱ” ለታገለው ለዚህ ልጅ ዝክረ ሰማዕት ሊሠራለት የመሠረት ድንጋዩ በየቦታው እየተጣለ ነው፡፡ እውነት ከኢትዮጵያ ኮበለለች፤ ማስመሰልና ማጎብደድ በምትኳ ደረታቸውን ነፍተው እየተንጎማለሉ ነው፡፡ ይብላኝ ለታሪክ – ይህን ሁሉ ጉድ ለሚታዘብ፡፡”

"ለማንኛውም ሀጫሉ በሞቱ ከበረ፤ በመገደሉ ነገሠ፡፡" ይላል ዳግማዊ ጉዱ ከሣ

ልበ መርዛችሁን እንጂ አፋችሁን ብቻ እያዳመጥን የማናምናችሁ ለዚህ ነው፡፡ እውነትም ከእባብ ይልቅ የእናንተን መርዝ ማስተፋት የተሻለ ጠቃሚ ነው፡፡

ሀጫሉን የገደለው የአማራው ሥርዓት ነው የምንለው ለዚህ ነው፡፡

https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107978