• “ጦርነቱን የምንጀምረው አዲስአበባ ላይ ነው። ይሄን ደግሞ በቅርቡ ያዩታል” አቶ ጌታቸው ረዳ OMN ላይ የተናገረው። ( ህወሓት)
• “የግድቡን ርዕስ ሊያስቀይር የሚችል አንድ አዲስ አጀንዳ ጠብቁ። ከፈለጋችሁ እንወራራድ።” ( ዳዊት ከበደ ህወሓት)
• “አዲስ ላፕቶፕ ገዝቻለሁ።” (ጃዋር መሐመድ ኦነግ፣ አፌኮ)
• “ሃጫሉ ይቅርታ ካልጠየቅክ እርምጃ እንወስድብሃለን።” ( ጃልመሮ፣ ኦነግ ሸኔ)