Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 21 Jun 2020, 02:13
ፉጋ የሚለው ቃል ዱፋ የሚባለው የጥንታዊ ሱመሪይዊ፣ አሲሪያዊ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ምድጃ ማለት ነው።
ይህ እንደ ኢትዮጵያ ምድጃ ክፍት ሳይሆን እንደ ጉድጓድ ተዘግቶ ዳቦ የሚጋገርበት፣ የጥንት በሸክላ እና በጡብ የተጻፉ መዝገቦች የሚጋገሩበት ዛሬ እስቶቭ የሚባለው ምድጃ ነው።
ስለዚህ ፉጋ ማለት አፈር፣ ሸክላ፣ ሌሎችን በእሳት በመቀቀል፣ በማድረቅ፣ በማቅለጥ፣ በመቅረጽ ብዙ ብዙ እጹብ ድንቅ የቴክኖሎጂ ፣ የኪነት፣ የስነት፣ የጥበብ ምርት ሲሰጡን የኖሮ እጅግ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ባለቤቶች ናቸው።
ሽካ ማለት ሙያ፣ ጥበብ ማለት ሲሆን ሸከተ ማለት ሰራ፣ ፈጠረ ማለት ነው ። የሽካ ጥበብ ምርት ሸቀጥ ይባላል። እሱም የቴክኖሊጂ የእደ ተግባር ውጤቶች ማለት ነው።
ስኬት የሚለው ገናና ቃል ሽኬት፣ ሽክላ ማለት ነው !!
ግዜ ለኩልክሙ እንዳለው ሊቁ ዛሬ ይህ ቀኑ ደርሱ እነሆ !!
አፈር አቅልጠው የቴዎድሮስን መድፍ ለሰሩት የጋፋት ጥበባን፣ ከዘመናቸው በመቶዎች አመታት ቀድመው ለኖሩት ክህሎታሞች፣ ካህኖች፣ ቴክኖሎጂያን ክብር ይድረሳቸው።
ኤቦ ዬቦ ለባለ ሽካዎቹ፣ ሸካቾቹ፣ ሸክለኞቹ ፉጋዎች !!!
Last edited by
Horus on 21 Jun 2020, 20:19, edited 1 time in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 21 Jun 2020, 02:43
አንድ ታሪክ ልንገራችሁ ።
የጋፋት ህዝብ በአናጺነትና በሽክላ ጥበብ የታወቁ ነበሩ ይባላል ። ዛሬ እነዚህ ህዝቦች በዘላን አረመኔዎች ዘራቸው ጠፍቶ የሉም።
የተወሰኑት ከገዳ ዘር አጥፊዎች ሸሽተው ከዛሬው አዲስ አለም ወደ ጎጃም ተራሮች ሸሽተው እዚያ ተከለሉ ። ያ ቦታ ዛሬ ደጋ ዳሞት ጎጃም ይባላል።
ጋፋቶች አፈርን በማንደድ (ደወል) የሚባለውን ቀይ አፈር፣ ቤትም እንደ ቀለም ይቀባበታል ፣ ብረት አይረን ኦር በመስራት የታወቁ ነበሩ ።
ይህን የሰማው አጼ ቴዎድሮስ ከጎጃም እነዚህን ሰዎች ወደ ቋራ እንዲመጡና ብረት እንዲሰሩለት አደረገ ፣ ብሎም ጋፋት የሚባለውን እንግሊዞችን የተዋጋበት መድፍ የሰሩለት ጋፋቶች ናቸው።
መድፉም ጋፋት ሲባል፣ ዛሬ እነዚያ መድፍ ሰሪዎች ተራብተው ጋፋት የሚባል ሕዝብ በቋራ ጎንደር ያለው በዚህ ታሪክ ነው።
ሁሉ ነገር ቀን አለው ። ሁሉ ነገር በአበቅቴው ህያው ይሆናል !!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 21 Jun 2020, 02:50
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 21 Jun 2020, 02:51
-
tlel
- Member
- Posts: 1559
- Joined: 28 Dec 2019, 14:24
Post
by tlel » 21 Jun 2020, 14:13
ኢትዮዽያ ድሮ ያላት የመፍጠር ችሎታ በደንብ ማምጣት ማሳደግ ኣለባቸው እንኳን መፍጠር ሊያቆሙ ይቅርና። ኢንስቲቱዩቶች በተለያየ ኣቋም መከፈት ኣለበት። ፈጠራው ሲያድግ፣ እንዳደጉ ኣገሮች ወደ ውጭ ትልካለች። ኣዲስ ፈጠራም ሆነ ከውጭም የተቀሰመውም እንደዚሁ. ኢትዮዽያውያን ማንነታቸው እንዳይነጠቅ። ኣይሁድ ይሁኑ ኣይሁኑ እራሳቸው ናቸው ማወቅ ያለባቸው። ኣሁን ይህን የስራ ፈጠራ ከኣይሁድ ብቻ ነው የመጣው ለማለትና፣ ለመቆጣጠር ነው። የዛሬ ኣይሁድ ነን የሚሉት፣ ኣውሮፓዊ ናቸው።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 21 Jun 2020, 15:45
tlel wrote: ↑21 Jun 2020, 14:13

Tlel,
በትክክል! ኢትዮጵያዊያን ለብዙ ዘመን ባንድ በኩል በፊዉዳል ሰርአት ጸረ ጥበብና ጸረ ሳይንስ እምነት እና በሌላ በኩል እጅግ ኋላ ቀር በሆኑ የዘላን ህዝቦች ተጽዕኖ ሳቢያ በልዩ ልዩ ቴክኖልጂ፤ ድንጋይ ጠረባ፣ አናጺ፣ አንጠረኛ፣ ገምቢ፣ የቆዳ፣ የሸክላ፣ ይሽመና፣ ወዘተ ጠቢባን ሲናቁ ሲሰደቡ 3 ሺ ዘመን አልፏል።
አሁን አገሩ በሰው ብዛት ሊፈነዳ ቢደርስም የብሄር አይዲኦሎጂ የቴክኖሎጂ ተቃራኒ ስለሆነ እነዚህን ምርቶች የሚመጡት ከቻይና ነው። ስለሆነም የዘመኑ ገዥዎች ሳይወዱ በግድ እነዚህን አገር በቀል ጥበባት ከሞቱበት እንዲነሱ እየፈቀዱ ነው። በኔ ግምት ባጭር ግዜ ውስጥ ሁሉም የሚያብቡ ይመስለኛል ።
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 21 Jun 2020, 16:40
Horus wrote: ↑21 Jun 2020, 02:43
አንድ ታሪክ ልንገራችሁ ።
የጋፋት ህዝብ በአናጺነትና በሽክላ ጥበብ የታወቁ ነበሩ ይባላል ። ዛሬ እነዚህ ህዝቦች በዘላን አረመኔዎች ዘራቸው ጠፍቶ የሉም።
የተወሰኑት ከገዳ ዘር አጥፊዎች ሸሽተው ከዛሬው አዲስ አለም ወደ ጎጃም ተራሮች ሸሽተው እዚያ ተከለሉ ። ያ ቦታ ዛሬ ደጋ ዳሞት ጎጃም ይባላል።
ጋፋቶች አፈርን በማንደድ (ደወል) የሚባለውን ቀይ አፈር፣ ቤትም እንደ ቀለም ይቀባበታል ፣ ብረት አይረን ኦር በመስራት የታወቁ ነበሩ ።
ይህን የሰማው አጼ ቴዎድሮስ ከጎጃም እነዚህን ሰዎች ወደ ቋራ እንዲመጡና ብረት እንዲሰሩለት አደረገ ፣ ብሎም ጋፋት የሚባለውን እንግሊዞችን የተዋጋበት መድፍ የሰሩለት ጋፋቶች ናቸው።
መድፉም ጋፋት ሲባል፣ ዛሬ እነዚያ መድፍ ሰሪዎች ተራብተው ጋፋት የሚባል ሕዝብ በቋራ ጎንደር ያለው በዚህ ታሪክ ነው።
ሁሉ ነገር ቀን አለው ። ሁሉ ነገር በአበቅቴው ህያው ይሆናል !!
Whoreus,
Really?
You BIG LIAR baboon Chimp filthy Judas, no one runs away from the humanist and egalitarian Gada people as a result of any prosecution as you deliberately choose to bad mouth in broken amaharic language, but instead every one runs towards the egalitarian and humanist Great Gada people for nurturing and all round protection starting from prehistorical times to the present.
That the current Orom Gada leadership opened all the prisons and concentration camps and set all the political party prisoners to go free unconditionally and mind their business means just one practical example to mention from among the many lots. Your artifial self created hate fiction bullsh!t after bullsh!ts tale tales amounts to more and more piles of stinky bullsh!ts to say the least. Dare to put your poisonous dirty old feet in Gojjam unless you want that the good Gojjames may end your flirtations and sweaty twerking from the start since they know that Judas bandits like you are always untrustworthy Judas bandits.
No one is more savage and constant hate mongering barbarian cheesy red ar$$$ Judas zealot on this forum than whoreus. Let the hate you are spreading day and night cause you cancer and send you to the residence of Judas, your dead beloved father figure.
Since you told us your factious sexy story why don't you also twerk, whistle and sing loud through your dirty back ar$$$ hole and entertain us for free? Dirty b!tch w!tch swimming in the contaminated filthy d!tch.

-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 21 Jun 2020, 17:01
እኔ ሆረስ እባላለሁ፣ ቃላት አልፈልጥም ። እቅጩን ተናግሬ፣ ነገርን በስሙ ጠርቼ እቁጫለሁ። እውነት የሚያሳምማቸው ካሉ ያ የራሳቸው ችግር ነው፤ በቃ!
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 21 Jun 2020, 17:06
Horus wrote: ↑21 Jun 2020, 17:01
እኔ ሆረስ እባላለሁ፣ ቃላት አልፈልጥም ። እቅጩን ተናግሬ፣ ነገርን በስሙ ጠርቼ እቁጫለሁ። እውነት የሚያሳምማቸው ካሉ ያ የራሳቸው ችግር ነው፤ በቃ!
Yes, you are called whoreus from the whorehouse. We know it and you are acting accordingly too. Dirty b!tch w!tch swimming in the contaminated filthy d!tch. :lol:
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13499
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Post
by Noble Amhara » 21 Jun 2020, 17:09
Hmm the Gafat were assimilated into Oromouna they live in Eastern Wellega and Ambo but are now gone I believe this lady is a direct descendant of the habesha Gafat hizb
https://images.app.goo.gl/86ZwvyfDQLs1vdEZ9
Horus wrote: ↑21 Jun 2020, 02:43
አንድ ታሪክ ልንገራችሁ ።
የጋፋት ህዝብ በአናጺነትና በሽክላ ጥበብ የታወቁ ነበሩ ይባላል ። ዛሬ እነዚህ ህዝቦች በዘላን አረመኔዎች ዘራቸው ጠፍቶ የሉም።
የተወሰኑት ከገዳ ዘር አጥፊዎች ሸሽተው ከዛሬው አዲስ አለም ወደ ጎጃም ተራሮች ሸሽተው እዚያ ተከለሉ ። ያ ቦታ ዛሬ ደጋ ዳሞት ጎጃም ይባላል።
ጋፋቶች አፈርን በማንደድ (ደወል) የሚባለውን ቀይ አፈር፣ ቤትም እንደ ቀለም ይቀባበታል ፣ ብረት አይረን ኦር በመስራት የታወቁ ነበሩ ።
ይህን የሰማው አጼ ቴዎድሮስ ከጎጃም እነዚህን ሰዎች ወደ ቋራ እንዲመጡና ብረት እንዲሰሩለት አደረገ ፣ ብሎም ጋፋት የሚባለውን እንግሊዞችን የተዋጋበት መድፍ የሰሩለት ጋፋቶች ናቸው።
መድፉም ጋፋት ሲባል፣ ዛሬ እነዚያ መድፍ ሰሪዎች ተራብተው ጋፋት የሚባል ሕዝብ በቋራ ጎንደር ያለው በዚህ ታሪክ ነው።
ሁሉ ነገር ቀን አለው ። ሁሉ ነገር በአበቅቴው ህያው ይሆናል !!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 21 Jun 2020, 20:13
ያቤሎ ምትባል የቁላ ቋንጣ አንጠልጥለህ ላም ስትከተል ምትውል እበት መከበር ከፈልክ ይህን መሃይም ቅልህን አደብ በለው። አንተ ማታፍር እኔ አማርኛን እስከ ሰረ ግንዱ አንተምርሃልሁና ያማራኛ መዝገበ ቃላት ጠቅሰው ልትምግተኝ አይዳዳህ ። እንዳንተ ያለ ቀፎ በመዝገበ ቃል የቃል ትርጉምና በአንድ ቃል ስረቃል (ኤቲሞልጂ) እና በአንድ ቃል ስነቃል (ፊሎሎጂ) መካከል ያሉትን ልዩነቶች ሊገባህ ስለማትችል ላስተምርህ እንንደማልሻ ሺ ጊዘ ነግሬሃለሁ ። በቃ !
ስለ ፉጋ ሕዝቦች ጭቅና እንዳንተ ባለ ቁላ ሰላቢ ቢነገር መሳቂያ ነው የምትሆን። ቀድመህ ሰው ሁን ስለ ሹድራዎች፣ ፉዳዎች፣ ቅጭቃጮ ከመቀባጠርህ በፊት! የሰው ልጅን ቁላ በስልለብ የሰው ዘር ማጥፋት ትክክል ነው ወይስ ታሪካዊ ግፍ? ይህን ሳትመልስ ከኔ እኩል ልትቆም አትችልም ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 21 Jun 2020, 20:27
-
tlel
- Member
- Posts: 1559
- Joined: 28 Dec 2019, 14:24
Post
by tlel » 23 Jun 2020, 00:08
Horus wrote: ↑21 Jun 2020, 15:45
tlel wrote: ↑21 Jun 2020, 14:13
ኢትዮዽያ ድሮ ያላት የመፍጠር ችሎታ በደንብ ማምጣት ማሳደግ ኣለባቸው እንኳን መፍጠር ሊያቆሙ ይቅርና። ኢንስቲቱዩቶች በተለያየ ኣቋም መከፈት ኣለበት። ፈጠራው ሲያድግ፣ እንዳደጉ ኣገሮች ወደ ውጭ ትልካለች። ኣዲስ ፈጠራም ሆነ ከውጭም የተቀሰመውም እንደዚሁ. ኢትዮዽያውያን ማንነታቸው እንዳይነጠቅ። ኣይሁድ ይሁኑ ኣይሁኑ እራሳቸው ናቸው ማወቅ ያለባቸው። ኣሁን ይህን የስራ ፈጠራ ከኣይሁድ ብቻ ነው የመጣው ለማለትና፣ ለመቆጣጠር ነው። የዛሬ ኣይሁድ ነን የሚሉት፣ ኣውሮፓዊ ናቸው።
Tlel,
በትክክል! ኢትዮጵያዊያን ለብዙ ዘመን ባንድ በኩል በፊዉዳል ሰርአት ጸረ ጥበብና ጸረ ሳይንስ እምነት እና በሌላ በኩል እጅግ ኋላ ቀር በሆኑ የዘላን ህዝቦች ተጽዕኖ ሳቢያ በልዩ ልዩ ቴክኖልጂ፤ ድንጋይ ጠረባ፣ አናጺ፣ አንጠረኛ፣ ገምቢ፣ የቆዳ፣ የሸክላ፣ ይሽመና፣ ወዘተ ጠቢባን ሲናቁ ሲሰደቡ 3 ሺ ዘመን አልፏል።
አሁን አገሩ በሰው ብዛት ሊፈነዳ ቢደርስም የብሄር አይዲኦሎጂ የቴክኖሎጂ ተቃራኒ ስለሆነ እነዚህን ምርቶች የሚመጡት ከቻይና ነው። ስለሆነም የዘመኑ ገዥዎች ሳይወዱ በግድ እነዚህን አገር በቀል ጥበባት ከሞቱበት እንዲነሱ እየፈቀዱ ነው። በኔ ግምት ባጭር ግዜ ውስጥ ሁሉም የሚያብቡ ይመስለኛል ።
ወያኔ ህዝብን ወደ ውጭ እያጏጏ ያስውጣቸዋል ስራ ፈጠራ ከማበረታታት ይልቅ። እስያ ኣገራት በጣም ጤናማ የተረጋገጠልት የ ነሃስ እና ኒኬል ለቤት ኣገልግሎት ይጠቀሙታል፣ ለጤና ጥሩ ነው። ዛሬ ስልጣኔ ነው ተብሎ ተፍሎን የሚባል ኣዲስ ኣይነት ድስት ፣ መጥበሻ ፈጠራ ማብሰያው ላይ ተፍሎን የሚባል ይቀባል፣ ከጊዜ በሗላ በእሳት ምክኛት ይለቃል፣ የምታበስለው ምግብ ውስጥ ይገባል፣ ካንሰር ያስይዛል። በፊት ኢትዮዽያኖች ኮፐርና ኒኬል ሁሉም ንፁህ ብረታት ለምግብ ማብሰያ ኣይደለም ጥሩ ብቻ፣ ከሸክላም ጭምር፣ ለጤናም በተለይ ኮፐር በጣም ጥሩ ነው። ኣብዛኛው ህዝብ ለምን የዓፄ ሚኒሊክንና የ ሃ፨ስላሤን ለሁሉ ነገር መኮነን ይገርማል። የዛን ጊዜ ነበር ኢትዮዽያ በራሧ የምታመርተው የነበረው። እስክ ዛሬ ኣገሪቱ በነሱ ስር ብትሆን ኖሮ ካፍሪካ ኣንደኛ ላኪ ትሆን ነበር። ዛሬ ወያኔ የግብፅንና የቱርክን ድስቶች በጣም በነሱ ኣገር ውዳቂ የሆነ ተፍሏን ያለበት ስንት ሰውን ህመም ውስጥ ከቷል፣ ኢትዮዽያ ድስትን ምስራት ኣቁማለች። የቻይናም እቃ የህዝብን ስራ ፈጠራ ገደለው። ኢትዮዽያ የነ ግብፅን፣ የቱርክና የቻይናን ኪስ ትሞላለች ህዝብ መስራት ቅቶት ደህይቶ። በዛ ላይ ደሞ፣ ዳያስፖራው እዛ የሚኖረውና ሃብታሙ ከውጭ ነው ማንኛውንም የሚያስመጡት በንቀት ህዝብ የሚያመርተውን ኣይጠቀሙም የበለጠ ህዝብን ወደ ድህነት፣ ፈጠራን የመግደል ነው ይሄ። እንደውም፣ ምራባውያን ኮርፖሬሽኖች ሃሳብ ላላቸው፣ ስራ ፈጣሪ ለሆኑት ግለሰቦች ወይም ኣነስተኛ ተዳዳሪዎችን በልምድ፣ በግንዘብ ህዝባቸውን ያቋቁማሉ።
እላይ ያሉት ደሞ፣ ያቤሎና ሰን የጎሳ ባለሙያዎች እንኳን ኢትዮዽያ እንድታድግ፣ የማደግ ነገር ለማውራት ይቅርና እንድትፈራስ እየጠበቁ ነው። እውነትም ኣፍሪካ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jun 2020, 00:50
tlel:
አሜን ብያለሁ ! ለዚህ ነው ከነያቤሎ ምናምን ጋር አተካራ የማልሻው ። አሁን የሁሉም ነገር ፓንዶራ ሳጥን (ፓን ዶራ ማለት ሁሉም አይነት ስጦታዎች የታመቀበት ሳጥን ማለት ነው) ተክፍቷል። የዘረኛውም፣ የኋላ ቀሩም፣ የፈጣሪውም፣ የጠቢቡም ። የግዜ ጉዳይ ነው፣ ያልካቸው ነገሮች ሁሉ ይሆናሉ ። ለምሳሌ በኤርትራ የመዳብ (ኮፐር) ጥበብ በጣም ይታወቃል ። በደቡብ ወደ ጋሞ ኮንሶ አካባቢ ከአፈር የብረት ኦር መስራት የተካኑ ዳም የሚባሉ ህዝቦች አሉ ። ሕዝቡ ትንሽ ሰላም ቢያገኝ የቻይናን ቆሻሻ ሸቀጥ ኢትዮጵያ እንዳይደርስ ማድረግ የሚችህ የህዝብ ክህሎታ ያላት አገር ነች፣ ኢትዮጵያ !! ኬር
-
Tiago
- Member
- Posts: 2953
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Post
by Tiago » 23 Jun 2020, 05:12
They are not supposed to enter the houses of non-artisans, and if a Gurage Fuga should do so, the homestead must be ritually cleansed
ا
The occupational specialists of the Gurage and Kambata, collectively known as Fuga, are said to be ritually impure and that others may be polluted by contact with them.
Bruk Ayele describes the Fuga as "mainly potters who are a low-caste occupational group in Kambata and other neighbouring ethnic groups".
https://context.reverso.net/translation ... rabic/Fuga
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jun 2020, 17:41
-
tlel
- Member
- Posts: 1559
- Joined: 28 Dec 2019, 14:24
Post
by tlel » 23 Jun 2020, 19:31
yaballo wrote: ↑23 Jun 2020, 02:25
tlel;
Whatever you do, try not to pay attention to that ፉጋ who is full of lies & happens to be 'a make it up as you go along' con artist.
1) - One basic rule in the development & power-balance of human societies has been a curious fact where sedentary & cabbage-eating tribes whose diet contains lots of protein-poor vegetables have never ever beaten cattle-herding nomadic or semi-nomadic communities whose diet is rich in protein. Nor are the cabbage-eating 'fugas/ፉጋ' ever been efficient transmitters of civilisations. NO!
2) - Generally, cattle/camels-herding nomadic or semi-nomadic communities tended to be more martial or good at waging wars while cabbage-growing & eating sedentary farming tribes tend to be "sitting ducks" that are made into slaves.
3) - Also, nomadic or semi-nomadic cattle-herding societies have been the best transmitters of civilisations that they either made or got from others through warfare, commerce or industry.
4) - For example, nomadic Arabs defeated just about all ancient - and sedentary/farming - communities of the Middle East including: the might Persian Empire, the mighty Byzantine/Christian Empire & the mighty Mogul [Indian] empires to become the inheritors & transmitters of many civilisations that they got along the way. They or their traders took these civilisations to far away lands such as Europe, North Africa & the rest of the World.
5) - After the nomadic Arabs came the nomadic & camel-herding Turkish tribes of Central Asia who ended-up inheriting the Arab Empire & conquered the very centre of Christendom - the city of Constantinople aka Istanbul in what is today Turkey [It was a Christian Greek city before that]. The nomadic Turks built the mighty Ottoman empire that almost conquered the whole of Europe.
6) - The mighty Roman empire was defeated by cattle-herding nomads from what is today Germany. Eventually, the Germanic tribes became even better at Roman ways of doing things, industry, crafts, arts etc, than the Romans.
7) - The mighty Russian empire was created by reindeer herding nomads from Scandinavia who founded the empire of Rus - the forerunner of Russia.
- The mighty Chinese & Indian empires were ravaged by a small band of horse & camels herding nomads known as the Mongols.
9) - Of course, the 'Abyssinian empire of permanent miseries' was ravaged time & again by various nomadic & cattle+camels-herding tribes such as the Beja [Tigre] & later by the cattle-herding Oromos, Somalis [eg. the wars of Ahmad Gragn], etc.
10) - In central Africa the cattle-herding Tutsis have always beaten & enslaved the cabbage-eating Hutus, etc.
11) - Hence, just because some tribes are good at making pots or blacksmith-ing does NOT mean that they will emerge as successful societies unless they are overtaken by more martial tribes or they themselves become more martial.
12) - That is: even if some cabbage-eating tribes such as Gurages or other gudeela tribes succeeded in building a reasonably well-off society [that is a big IF!]; most WILL eventually submit to others who tend to come from societies who had their historic origins in cattle-herding communities. In a sense, the most successful &/or best empire-building societies tended to come from communities that started as nomadic or semi-nomadic cattle-herders. That is a PROVEN FACT as my cursory look over world history shows. OK?
Remember: I am just giving you a historical overview in the development of human societies BUT not necessarily a prediction of future trends in societal development. But, wars, more than other activities, WILL determine the fate of communities in the Horn of Africa, Africa, the Middle East, etc.
Bye.
photo: the nomadic & camels & horse herding Mongol warriors smashed their way from near China all the way to the cities of Vienna [Austria] & Rome!
Interesting, just as I said above, for you it is about violence, and tribes. Once upon a time, humans were hunters and gatherers, they would move from place to place for survival until conditions arise to settle. You conveniently said, the empires who were nomads, ALL were nomads, but those nomads, as nomad way of life did not create empire after 1000s years! Except until this day, the Bedouins, the Tuaregs, etc. The nomadic way of life right now is the poorest and easily attacked, because they don't make strong communities as the move from place to place for survival. The only nomads who succeeded in conquering vast amount of lands were the Mongols and I don't think they created the type of empire we are talking about like Roman or others that improved way of life through development, creating things, etc.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17015
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 23 Jun 2020, 21:47
Mr Avatar - Nomadic and pastoral tribes are vanishing from the face of the earth as we speak. Here you are refurbishing the rusty bows and spears of the long-gone Mongols, and the Scandinavian warriors. What a knob-head! Where were you when Lawrence of Arabia dismantled the nomadic Arab tribes and handed over Palestine to the Jews? Where were you when Europeans settlers eradicated the native horse riders in America? The Mursi in Omo Valley are vanishing; the Maasai in Kenya are disappearing; mobile goat herders and pastoralists are dwindling while hit by climate change and are starting to sedentarise. Your One Thousand and One Nights story is rubbish to say the least.
yaballo wrote: ↑23 Jun 2020, 02:25
tlel;
Whatever you do, try not to pay attention to that ፉጋ who is full of lies & happens to be 'a make it up as you go along' con artist.
1) - One basic rule in the development & power-balance of human societies has been a curious fact where sedentary & cabbage-eating tribes whose diet contains lots of protein-poor vegetables have never ever beaten cattle-herding nomadic or semi-nomadic communities whose diet is rich in protein. Nor are the cabbage-eating 'fugas/ፉጋ' ever been efficient transmitters of civilisations. NO!
2) - Generally, cattle/camels-herding nomadic or semi-nomadic communities tended to be more martial or good at waging wars while cabbage-growing & eating sedentary farming tribes tend to be "sitting ducks" that are made into slaves.
3) - Also, nomadic or semi-nomadic cattle-herding societies have been the best transmitters of civilisations that they either made or got from others through warfare, commerce or industry.
4) - For example, nomadic Arabs defeated just about all ancient - and sedentary/farming - communities of the Middle East including: the might Persian Empire, the mighty Byzantine/Christian Empire & the mighty Mogul [Indian] empires to become the inheritors & transmitters of many civilisations that they got along the way. They or their traders took these civilisations to far away lands such as Europe, North Africa & the rest of the World.
5) - After the nomadic Arabs came the nomadic & camel-herding Turkish tribes of Central Asia who ended-up inheriting the Arab Empire & conquered the very centre of Christendom - the city of Constantinople aka Istanbul in what is today Turkey [It was a Christian Greek city before that]. The nomadic Turks built the mighty Ottoman empire that almost conquered the whole of Europe.
6) - The mighty Roman empire was defeated by cattle-herding nomads from what is today Germany. Eventually, the Germanic tribes became even better at Roman ways of doing things, industry, crafts, arts etc, than the Romans.
7) - The mighty Russian empire was created by reindeer herding nomads from Scandinavia who founded the empire of Rus - the forerunner of Russia.
- The mighty Chinese & Indian empires were ravaged by a small band of horse & camels herding nomads known as the Mongols.
9) - Of course, the 'Abyssinian empire of permanent miseries' was ravaged time & again by various nomadic & cattle+camels-herding tribes such as the Beja [Tigre] & later by the cattle-herding Oromos, Somalis [eg. the wars of Ahmad Gragn], etc.
10) - In central Africa the cattle-herding Tutsis have always beaten & enslaved the cabbage-eating Hutus, etc.
11) - Hence, just because some tribes are good at making pots or blacksmith-ing does NOT mean that they will emerge as successful societies unless they are overtaken by more martial tribes or they themselves become more martial.
12) - That is: even if some cabbage-eating tribes such as Gurages or other gudeela tribes succeeded in building a reasonably well-off society [that is a big IF!]; most WILL eventually submit to others who tend to come from societies who had their historic origins in cattle-herding communities. In a sense, the most successful &/or best empire-building societies tended to come from communities that started as nomadic or semi-nomadic cattle-herders. That is a PROVEN FACT as my cursory look over world history shows. OK?
Remember: I am just giving you a historical overview in the development of human societies BUT not necessarily a prediction of future trends in societal development. But, wars, more than other activities, WILL determine the fate of communities in the Horn of Africa, Africa, the Middle East, etc.
Bye.
photo: the nomadic & camels & horse herding Mongol warriors smashed their way from near China all the way to the cities of Vienna [Austria] & Rome!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17015
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 23 Jun 2020, 22:55
Yaballo, the Arab puppy - Is that a picture of your new mentor? Knuckle head - re-read what I wrote. Nomads and herders are disappearing in modern times in light speed let alone occupying more territories. Ask your untamed silverback co-habitant.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40238
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Jun 2020, 02:15