-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
ይህ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) በሽታን በሚመለከት ያለዎትን አመለካከት ለማወቅ በጤና ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ መጠይቅ ነው። መረጃው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ለሚሰሩ ስራዎች ግብዓት ይሆናል።
መጠይቁን ይሙሉ፤ ለጓደኞችዎም ያጋሩ!
https://forms.gle/LM4mKgRrHbC47uum9
መጠይቁን ይሙሉ፤ ለጓደኞችዎም ያጋሩ!
https://forms.gle/LM4mKgRrHbC47uum9
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች 7 ደርሷል።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4950 የላብራቶሪ ምርመራ 99 ኢትዮጵያውያን እና 1 የብሩንዲ ዜጋ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ስምንት መቶ ሰላሳ አንድ (831) ደርሷል፡፡በተጓዳኝ ህመም ምክንያት ህክምና ላይ የነበሩ የ70 ዓመት እድሜ ያላቸው ሴት ለኮሮና ቫይረስ በሽታ በተደረገ ምርመራ ናሙና ከተወሰደ በኃላ የምርመራ ውጤት ሳይደርስ ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።
በምርመራው ውጤትም ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ስለተረጋገጠ አጠቀላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች 7 ደርሷል።
በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስር (10) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ዘጠና አንድ (191) ነው።

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ በላይ ሰዎች ከኮቪድ-19 በሽታ አገገሙ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰተው የኮቪድ-19 በሽታ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ በላይ መድረሱን ወርልዶሜትርስ ዶት ኢንፎ ያወጣው መረጃ አመለከተ።ኮሮና በተሰኘው ባለ ዘውድ ቫይረስ የተነሣ የሚከሰተው ኮቪድ-19 በሽታ በዓለም ላይ ከአምስት ሚሊየን 800 ሺህ በላይ ሰዎች አጥቅቷል።
በሽታው እስካሁን ድረስ 358 ሺህ ሰዎችን ሕይወት ነጥቋል።
በአፍሪካ የበሽታው ስርጭት ከቀን ወደ ቀን እየበረታ ሲሆን፣ 128 ሺህ ገደማ የሚሆኑ ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።ከ53 ሺህ በላይ ሰዎች ከበሽታው ሲያገግሙ፣ ከሦስት ሺህ ሰባት መቶ በላይ አፍሪካውያን ሕይወታቸውን ማጣታቸውን የወርልዶሜትርስ ዶት ኢንፎ መረጃ ያሳያል።

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰተው የኮቪድ-19 በሽታ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ በላይ መድረሱን ወርልዶሜትርስ ዶት ኢንፎ ያወጣው መረጃ አመለከተ።ኮሮና በተሰኘው ባለ ዘውድ ቫይረስ የተነሣ የሚከሰተው ኮቪድ-19 በሽታ በዓለም ላይ ከአምስት ሚሊየን 800 ሺህ በላይ ሰዎች አጥቅቷል።
በሽታው እስካሁን ድረስ 358 ሺህ ሰዎችን ሕይወት ነጥቋል።
በአፍሪካ የበሽታው ስርጭት ከቀን ወደ ቀን እየበረታ ሲሆን፣ 128 ሺህ ገደማ የሚሆኑ ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።ከ53 ሺህ በላይ ሰዎች ከበሽታው ሲያገግሙ፣ ከሦስት ሺህ ሰባት መቶ በላይ አፍሪካውያን ሕይወታቸውን ማጣታቸውን የወርልዶሜትርስ ዶት ኢንፎ መረጃ ያሳያል።

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Coronavirus updates:
• US death toll surpasses 100,000
• Brazil's death toll surpasses 25,000
• UN warns 14 million could go hungry in Latin America
• EU gov'ts ban hydroxychloroquine for COVID19
https://aje.io/x3ly5

333 ኢትዮጵያን በመጀመሪያው ዙር ዛሬ ከቤሩት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
በቤሩት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 333 ኢትዮጵያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ እና የሰላም ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደሀገራቸው እንዲመለሱ ያደረጉት።
ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴአታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ፣ የዳያስፖራ ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት አካላት ተገኝተው አቀባባል አድርገውላቸዋል።ዛሬ ለሀገራቸው የበቁት እነዚህ ኢትዮጵያውያን በለይቶ ማቆያ ውስጥ እንደሚቆዩም ነው የተገለጸው።
በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ካላቸው የስራ ባህሪ አንጻር በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ስራ በማቆማቸው ለተለያዩ ችግሮች መጋለጣቸው ይታወቃል።በዚህም ሲደረግ የነበረው አስፈላጊው ዝግጅት በመጠናቀቁ ዛሬ 333 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ከሊባኖስ እንዲመለሱ ተደርጓል። በቀጣዩ ቅዳሜም 320 ኢትዮጵያዊያን ዜጎቻችን ከሊባኖስ ወደ አገራቸው ይገባሉ ተብሏል።ባለፈው ግንቦት 13 ቀን 2012 ዓ.ም በተባበሩት ዓረብ ኢምሪቶች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 57 ኢትዮጵያዊያን በራሳቸው ፈቃድ እንዲመለሱ መደረጉም ይታወሳል።በቀጣይ ቀናቶች በተለያዩ የአረብ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ወደሀገራቸው የመመለሱ ስራ እንደሚከናወንም ነው የተመለከተው።

Top Country in each Continent with Most COVID19 Deaths.
N.America : USA 102,197
Europe : UK 37,460
S.America : Brazil 25,697
Asia : Iran 7,627
Africa : Egypt 816
Oceania : Australia 103
Top Country in each Continent with Most COVID19 Cases.
N.America : USA 1,747,781
S.America : Brazil 414,661
Europe : Russia 379,051
Asia : India 160,310
Africa : S. Africa 25,937
Oceania : Australia 7,150

Anti-inflammatory drugs may help keep virus in check; mornings not ideal for fever screening
The following is a brief roundup of some of the latest scientific studies on the novel coronavirus and efforts to find treatments and vaccines for COVID-19, the illness caused by the virus.
https://reut.rs/3evM9MH

The following is a brief roundup of some of the latest scientific studies on the novel coronavirus and efforts to find treatments and vaccines for COVID-19, the illness caused by the virus.
https://reut.rs/3evM9MH
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ ከ40 ሚሊየን አሜሪካውያን በላይ ስራቸውን ያጡ ሲሆን ይህም የአሜሪካ ሠራተኛ ኃይል አንድ አራተኛ ይሆናል ተብሏል።
የአሜሪካ ሠራተኞች መሥሪያ ቤት ባለፈው ሳምንት ብቻ 2.1 ሚሊየን አሜሪካውያን የሥራ አጥ ጥቅማ ጥቅም ለማግኘት ማመልከታቸውን አስታወቀ።ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ ከ40 ሚሊየን አሜሪካውያን በላይ ስራቸውን ያጡ ሲሆን ይህም የአሜሪካ ሠራተኛ ኃይል አንድ አራተኛ ይሆናል ተብሏል።ባለፈው ወር ብቻ የሥራ አጥ መጠኑ 15 በመቶ የነበረ ሲሆን ይህም ታላቁ የኢኮኖሚ ድቀት "ዘ ግሬት ዲፕሬሽን" ወዲህ ትልቁ ነው ተብሏል።ይህ ቁጥር የተሰማው 50 የአሜሪካ ግዛቶች ጥለውት የነበረውን የአንቅስቃሴ ገደብ እያላሉ ባለበት ወቅት ሲሆን የንግድ እንቅስቃሴዎችም ቀስ በቀስ እየተከፈቱ መሆኑ ታውቋል።
ለተጨማሪ መረጃ፦ https://bbc.in/36DJldv

የአሜሪካ ሠራተኞች መሥሪያ ቤት ባለፈው ሳምንት ብቻ 2.1 ሚሊየን አሜሪካውያን የሥራ አጥ ጥቅማ ጥቅም ለማግኘት ማመልከታቸውን አስታወቀ።ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ ከ40 ሚሊየን አሜሪካውያን በላይ ስራቸውን ያጡ ሲሆን ይህም የአሜሪካ ሠራተኛ ኃይል አንድ አራተኛ ይሆናል ተብሏል።ባለፈው ወር ብቻ የሥራ አጥ መጠኑ 15 በመቶ የነበረ ሲሆን ይህም ታላቁ የኢኮኖሚ ድቀት "ዘ ግሬት ዲፕሬሽን" ወዲህ ትልቁ ነው ተብሏል።ይህ ቁጥር የተሰማው 50 የአሜሪካ ግዛቶች ጥለውት የነበረውን የአንቅስቃሴ ገደብ እያላሉ ባለበት ወቅት ሲሆን የንግድ እንቅስቃሴዎችም ቀስ በቀስ እየተከፈቱ መሆኑ ታውቋል።
ለተጨማሪ መረጃ፦ https://bbc.in/36DJldv

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በአውሮጳ ኮቪድ19 ያስከተለውን ቀውስ ለመታደግ የታቀደው መርሃ ግብርና ተቃውሞው
ለመርሃ ግብሩ ተግባራዊነት የሁሉም አባል ሃገራት ስምምነት ያስፈልጋል።ይሁንና የጀርመን የፈረንሳይ የኢጣልያንን እና የስፓኝን ድጋፍ ያገኘው ይህ እቅድ ከስዊድን ከዴንማርክ ከኦስትሪያ እና ከኔዘርላንድስ ተቃውሞ ገጥሞታል።በእቅድ ላይ አባል ሃገራት የተለያየ አቋም መያዛቸው መርሃ ግብሩ እንደተፈለገው በአጭር ጊዜ ውስጥ መጽደቁን አጠራጣሪ አድርጎታል።
https://p.dw.com/p/3cv1S?maca=amh-Facebook-dw

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Italy reports 593 new cases of coronavirus and 70 new deaths.
Total of 231,732 cases and 33,142 deaths. Number of coronavirus patients in intensive care has dropped below 500.
Italy's update:
- Number of new tests up
- Number of new cases up
- Number of new deaths down
- Number of hospitalized down
- Number of ICU patients down
INDIA: Mumbai reports 1,438 new cases of coronavirus, 35,273 cases in total.
1,135 deaths, 9,817 recovered. Delhi reports 1,024 new cases of coronavirus, 16,281 cases in total.
Delhi's largest daily increase by far. Coronavirus at Maharashtra Police
- 2,095 police personnel tested positive
- 131 tested positive in last 24 hours
- 22 personnel died
- 897 personnel recovered
French bars, restaurants, cafes to reopen with restrictions from June 2
with also lifting restriction on 100-km limit on travel, says France Prime Minister.
Bangladesh has the lowest recovered percentage rate in Asia, among countries with above 3,000 COVID19 cases.

King’s College London and the Australian National University has warned that a recession caused by Covid19 could push 8 percent of the world's population into poverty. Research gauged the short-term impact of containing the coronavirus on global monetary poverty line.

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Top Country in each Continent with Most COVID19 Cases.
N.America : USA 1,747,781
S.America : Brazil 414,661
Europe : Russia 379,051
Asia : India 160,310
Africa : S. Africa 25,937
Oceania : Australia 7,150
Top Country in each Continent with Most COVID19 Deaths.
N.America : USA 102,197
Europe : UK 37,460
S.America : Brazil 25,697
Asia : Iran 7,627
Africa : Egypt 816
Oceania : Australia 103
N.America : USA 1,747,781
S.America : Brazil 414,661
Europe : Russia 379,051
Asia : India 160,310
Africa : S. Africa 25,937
Oceania : Australia 7,150
Top Country in each Continent with Most COVID19 Deaths.
N.America : USA 102,197
Europe : UK 37,460
S.America : Brazil 25,697
Asia : Iran 7,627
Africa : Egypt 816
Oceania : Australia 103
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Worldwide Update
Coronavirus Cases: 5,859,585
Deaths: 360,043
Recovered: 2,540,977
Active Cases
Currently Infected Patients 2,958,565
in Mild Condition 2,905,686 (98%)
Serious or Critical 52,879 (2%)
https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

DRC
173 new confirmed cases of covid19, 19 new recoveries and no new death.
Total:
- Confirmed cases: 2833 including 2547 cases in Kinshasa.
- Deaths: 69
- Recoveries: 400

Gabon

Guinea
107 new cases , 1 new death and 56 new healings.
Total:
- 3553 confirmed cases
- 22 deaths
- 1950 healings

Togo
14 new patients cured and
27 new cases
confirmed out of 667 people tested

Mozambique

Somalia
97 new confirmed cases of covid19 (daily record), 5 new deaths and 45 recoveries.
Total :
- 1828 confirmed cases (Mogadishu 1161, Somaliland 257, Puntland 178, South West 110...)
- 72 deaths
- 310 recoveries

Djibouti
records 217 new COVID19 cases and Two more deaths ,
bringing the total confirmed cases to 2914.
The new cases were reported out of 1,128 laboratory tests.
Djibouti has conducted a total of 25,257 COVID-19 tests so far with 20 deaths & 1,241 recoveries

Mali
78 new confirmed cases #covid19ml (daily record), 2 new deaths and 20 new healings.
Total:
- 1194 cases (Bamako: 747, Timbuktu: 116, Koulikoro: 110, Mopti: 106, Kayes: 53 ...)
- 72 deaths
- 652 healings

ስለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምን ያህል ልንሰጋ ይገባል ? ሙሉ በሙሉ ደኅንነት የማይሰማን ለምንድን ነው ?
------------------------------------------------------
ኮሮናቫይረስ የማይታይ ገዳይ በሽታ እንደሆነ ተደጋግሞ ይገለጻል። ለመሆኑ በሽታው ከዚህ በላይ ምን ያህል አስከፊ ነው?
ቫይረሱ የማይታይ፣ ከያዘንም እስካሁን በሳይንስ የተረጋገጠ ክትባትም ሆነ መድኃኒት አልተገኘለትም።
በመሆኑም በርካታ ሰዎች ከቤት ለመውጣት፣ ወደ መደበኛ ሕይወታቸው ለመመለስ፣ ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት ለመላክ ቢሰጉ ምንም የሚደንቅ አይደለም።
ምክንያቱም ሁሉም ሰው ደህና መሆን ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከዚህ ቀደም እንደነበረው ሕይወታችን ደኅንነታችን የተጠበቀ አይደለም።
ቫይረሱ ከሚያሳድረው የጤና አደጋ ባሻገርም፤ ተያያዥ የሆኑ ከፍተኛ ቀውሶችን አስከትሏል።
ለበሽታው ያለንን ተጋላጭነት እንዴት ልንቀንስ እንችላለን?
ይህ ጥያቄ የብዙዎች ጭንቀት ነው። ታዲያ ይህንን ለማድረግ ምን ማድረግ ይኖርብናል?
አንዳንድ ሰዎች እርግጠኛ እስኪኮን ድረስ ወረርሽኙን ለመቆጣጠር የተጣሉ ገደቦች ሊቀጥሉ ይገባል ይላሉ፤ ነገር ግን ገደቦቹ በራሳቸው አደጋ መሆናቸውን ከግምት ያስገቡ አይደሉም።
የዩናይትድ ኪንግደም የህክምና አማካሪ ፕሮፌሰር ክሪስ ዊቲይ ይህንን ተያያዥ ቀውስ "የወረርሽኙ ቀጥተኛ ያልሆነ አደጋ" ሲሉ ይገልጹታል።
ይህንን ለማስቀረት ወረርሽኙን ለመቆጣጠር የተጣሉ ገደቦች በላሉ መጠን፤ ግለሰቦች እንዲሁም ጠቅላላ ማኅበረሰቡ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ሚዛናዊ ለማድረግ ውሳኔ ማሳለፍ አለባቸው።
ሙሉ በሙሉ ደኅንነት የማይሰማን ለምንድን ነው?
ተጨማሪ ለማንበብ፦ https://bbc.in/3c8RRlN

• Thailand reports 11 new #COVID19 cases
• Colombia extends national quarantine until July
• Surge in cases as India prepares to lift lockdown
• Brazil reports record cases, 1,000 deaths in 24 hours
https://aje.io/kqtfp