-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11065
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
ስልጣንን ያለ ምርጫና ከህግ ውጪ በሁከትና በብጥብጥ ካልሰጣችሁን ሀገር አተራምሳለሁ የሚለውን ማንኛውንም ሀይል አንታገስም – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
Last edited by MINILIK SALSAWI on 07 May 2020, 06:03, edited 1 time in total.
Re: NEW- የኮቪድ ወረርሽኝ እስኪወገድና ቀጣዩ ምርጫ እስከሚካሔድ የብልጽግና ፓርቲ ሐገር የማስተዳደር ኃላፊነት አለበት።- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መ
ሚኒሊክ
ያቢይ ስህተት ምን እንደ ሆነ ልንገርህ ። ያቢይ ችግር ወያኔ፣ ጃዋር፣ ልደቱ ፣ አራርሶ አይደሉም። ያቢይ ችግር ራሱ አቢይ ነው ። ከመስክረም በኋላ እስከ ተፈለገ ድረስ ምርጫ ማራዘም ይቻላል ። እነሱ የጻፉት ሕገ መንግስት ተቢዬ ራሳቸው ሊለውጡት ይችላሉ ፣ ግን እህ እንዲሆን አቢይ ለ1፣ 2፣ ወይ 3 አመት ከሌሎች ፓርቲዎች ወይ ሊሂቃን ጋር ስልጣን መጋራት መሻማት አለበት ። ይህ ግድ ነው ። ይህን እምቢ እያለ ማንም አያምነውም ። አቢይኮ እግዚአብሄር አይደለምን ። ራሱ ስልጣን የሚወድ የፖለቲካ እንሰሳ ነው በቃ !!! ዝሆኑን በስሙ ጥሩት፣ ያኔ ሁሉ ነገር ግልጽ ይሆናል !! አሚን !!!!
ያቢይ ስህተት ምን እንደ ሆነ ልንገርህ ። ያቢይ ችግር ወያኔ፣ ጃዋር፣ ልደቱ ፣ አራርሶ አይደሉም። ያቢይ ችግር ራሱ አቢይ ነው ። ከመስክረም በኋላ እስከ ተፈለገ ድረስ ምርጫ ማራዘም ይቻላል ። እነሱ የጻፉት ሕገ መንግስት ተቢዬ ራሳቸው ሊለውጡት ይችላሉ ፣ ግን እህ እንዲሆን አቢይ ለ1፣ 2፣ ወይ 3 አመት ከሌሎች ፓርቲዎች ወይ ሊሂቃን ጋር ስልጣን መጋራት መሻማት አለበት ። ይህ ግድ ነው ። ይህን እምቢ እያለ ማንም አያምነውም ። አቢይኮ እግዚአብሄር አይደለምን ። ራሱ ስልጣን የሚወድ የፖለቲካ እንሰሳ ነው በቃ !!! ዝሆኑን በስሙ ጥሩት፣ ያኔ ሁሉ ነገር ግልጽ ይሆናል !! አሚን !!!!
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11065
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: NEW- የኮቪድ ወረርሽኝ እስኪወገድና ቀጣዩ ምርጫ እስከሚካሔድ የብልጽግና ፓርቲ ሐገር የማስተዳደር ኃላፊነት አለበት።- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መ
ይህ በኢሕአዴግ/ብልጽግና ሰፈር እኮ የማይታሰብ ነው። ሕጉን በፈለጉት ስታይል አሽከርክረው ወደፊት ይመጣሉ እንጂ ሕገመንግስትም ይተርጎም ያሉትን በፈለጉት ስታይል ተርጉመው ያመጡታል እንጂ በፍጹም ስልጣን ከኢሕአዴግ/ብልጽግና ሰፈር እንዲወጣ አይፈለግም። ምናልባት ሰሞኑን በመግለጫቸው የሕገመንግስት ትርጓሜውን የደገፉ ፓርቲዎችን ሊያስጠጋቸው ይችላል። ካሁን ቀደምም ሕገመንግስቱን በመመሪያና በቀላጤ ሲሽሩ ነበር ለነሱ አዲስ ነገር አይደለም።Horus wrote: ↑07 May 2020, 03:26ሚኒሊክ
ያቢይ ስህተት ምን እንደ ሆነ ልንገርህ ። ያቢይ ችግር ወያኔ፣ ጃዋር፣ ልደቱ ፣ አራርሶ አይደሉም። ያቢይ ችግር ራሱ አቢይ ነው ። ከመስክረም በኋላ እስከ ተፈለገ ድረስ ምርጫ ማራዘም ይቻላል ። እነሱ የጻፉት ሕገ መንግስት ተቢዬ ራሳቸው ሊለውጡት ይችላሉ ፣ ግን እህ እንዲሆን አቢይ ለ1፣ 2፣ ወይ 3 አመት ከሌሎች ፓርቲዎች ወይ ሊሂቃን ጋር ስልጣን መጋራት መሻማት አለበት ። ይህ ግድ ነው ። ይህን እምቢ እያለ ማንም አያምነውም ። አቢይኮ እግዚአብሄር አይደለምን ። ራሱ ስልጣን የሚወድ የፖለቲካ እንሰሳ ነው በቃ !!! ዝሆኑን በስሙ ጥሩት፣ ያኔ ሁሉ ነገር ግልጽ ይሆናል !! አሚን !!!!
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11065
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: NEW- የኮቪድ ወረርሽኝ እስኪወገድና ቀጣዩ ምርጫ እስከሚካሔድ የብልጽግና ፓርቲ ሐገር የማስተዳደር ኃላፊነት አለበት።- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከህጋዊ መንገድ ውጪ ስልጣን ለመያዝ የሚንቀሳቀሱ ናቸው ያሏቸውን የፖለቲካ ፓርቲዎችና ፖለቲከኞች አስጠነቀቁ፡፡መንግስታቸው በህገ መንግስቱና በህገ መንግስታዊ ሥርዓቱ ካልሆነ በስተቀር የጨረባ ምርጫ ለማድረግ በሚነሱት ላይ ወሳኝ እርምጃ ለመውሰድ ይገደዳል ብለዋል፡፡ ለዚህም መንግስታቸው ዝግጁ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ስልጣንን ያለ ምርጫና ከህግ ውጪ በሁከትና በብጥብጥ ካልሰጣችሁን ሀገር አተራምሳለሁ የሚለውን ማንኛውንም ሀይል አንታገስም ብለዋል፡፡
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11065
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: ስልጣንን ያለ ምርጫና ከህግ ውጪ በሁከትና በብጥብጥ ካልሰጣችሁን ሀገር አተራምሳለሁ የሚለውን ማንኛውንም ሀይል አንታገስም – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
ምርጫው እስኪካሄድ ድረስ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት መቆየትና የሽግግር ሂደቱን መምራት የተሻለ ነው ብለን እናምናለን – አብን
Read Full press statement - https://mereja.com/amharic/v2/266952