ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
እዚህ ከጠራኋቸው 10 ሰዎች በላይ ብዙ ብዙ ያልተዘመረላቸው ያልተዘፈነላቸው ገበሬዎች፣ ወታደሮች፣ ነጋዴዎች፣ መምህራን፣ ሳይንቲስቶች፣
አርቲስቶች፣ አቡኖች፣ ሺሄኮች ሌሎች ብዙ ብዙ አሉ !! ግን ከዚህ በታች ያሉት ጎልተው የወጡት ምናውቃቸው ናቸው።
1 ቴዲ አፍሮ (ቴዎድሮስ ካሳሁን) ፤ ሙዚቃና ስነጽሁፍ
2 ብርሃኑ ነጋ ፤ ፖለቲካና ሾሺያል ፍልስፍና
3 ሳሙኤል ታፈሰ ፤ ግንባታና ኢንዱስትሪ +
4 አብርሃም ወልዴ ፤ ኪነትና ካልቸር
5 ፍቅሩ ማሩ ፤ ጤንነትና ህክምና
6 ዮሴፍ ገብሬ ፤ ሚዲያና መልካምነት
7 ኤርሚያ አመልጋ ፤ ቢዝነስ፣ ባንኪንግ እና ኤንትሬፕሬኔወርሺፕ
8 ባህሩ ዘውዴ ፣ ታሪክና ምርምር
9 ኢዮብ ማሞ ፣ ንግድና አገልግሎት
10 ኢዘዲን ካሚል፤ ፈጠራና ቴክኖሎጂ
እንግዲህ እነዚህ ለናሙና የሰፈሩ ናቸው ። ጉራጌ ይህቺን ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ሳያዘምን ፣ ሳያበለጽግ ተመልሶ የሚተኛ ሕዝብ አይደለም !! ኬር !!!
Last edited by Horus on 21 Apr 2020, 15:40, edited 1 time in total.
Re: ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
Last edited by Horus on 21 Apr 2020, 05:16, edited 1 time in total.
Re: ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
Last edited by Horus on 21 Apr 2020, 15:44, edited 1 time in total.
Re: ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
ኢዘዲን ባስቸኳይ የፈጠራት የኮሮና እጅ መታጠቢያ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
Re: ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
እዚህ ሃረግ ውስጥ ያሉት ሰዎች የእኔ ሊስት ነው ። መጨመር አለበት የምትሉት ሊስት እባካችሁን ጨምሩበት ። ይህ እኔ በግል አስተያየት የፈጠርኩት ስለሆነ !!
Re: ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
eyob guy dont think he is gurage is no gurage
besides are you ethnic fanatic as we are chasing away tplf?
besides are you ethnic fanatic as we are chasing away tplf?
Re: ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
ተለል፣
ስኬታማ ጉራጌዎችን ባስተዋውቅ ያንተ ችግር ምንድን ነው? እሱን ንገረኝ!
ኢዮብ ማሞ ጉራጌ መሆን ብቻ ሳይሆን ማናልባትም የመጀመሪያ የሚባለው ዝነኛው ኢንዱስትሪያሊስት የማሞ ካቻ (ማሞ አምበርብር) ልጅ ነው ።
ሰላም ሁን!!
ስኬታማ ጉራጌዎችን ባስተዋውቅ ያንተ ችግር ምንድን ነው? እሱን ንገረኝ!
ኢዮብ ማሞ ጉራጌ መሆን ብቻ ሳይሆን ማናልባትም የመጀመሪያ የሚባለው ዝነኛው ኢንዱስትሪያሊስት የማሞ ካቻ (ማሞ አምበርብር) ልጅ ነው ።
ሰላም ሁን!!
Re: ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
You are not telling me if he is gurage or not, and i don't think he is
Your Dr Maru guy, used H/Selassie's training and resrources and he was planning to bomb the palace? Shame. That tigab is where we are today.
Re: ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
tele - if you don't know who Mamo Katcha was, please make this our last exchange. Why are wasting your time on this issue? I have finished talking with you. No response, pleassssssssssssssssse.
Re: ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
Hmm...Horus wrote: ↑21 Apr 2020, 03:36
እዚህ ከጠራኋቸው 10 ሰዎች በላይ ብዙ ብዙ ያልተዘመረላቸው ያልተዘፈነላቸው ገበሬዎች፣ ወታደሮች፣ ነጋዴዎች፣ መምህራን፣ ሳይንቲስቶች፣
አርቲስቶች፣ አቡኖች፣ ሺሄኮች ሌሎች ብዙ ብዙ አሉ !! ግን ከዚህ በታች ያሉት ጎልተው የወጡት ምናውቃቸው ናቸው።
1 ቴዲ አፍሮ (ቴዎድሮስ ካሳሁን) ፤ ሙዚቃና ስነጽሁፍ
2 ብርሃኑ ነጋ ፤ ፖለቲካና ሾሺያል ፍልስፍና
3 ሳሙኤል ታፈሰ ፤ ግንባታና ኢንዱስትሪ +
4 አብርሃም ወልዴ ፤ ኪነትና ካልቸር
5 ፍቅሩ ማሩ ፤ ጤንነትና ህክምና
6 ዮሴፍ ገብሬ ፤ ሚዲያና መልካምነት
7 ኤርሚያ አመልጋ ፤ ቢዝነስ፣ ባንኪንግ እና ኤንትሬፕሬኔወርሺፕ
8 ባህሩ ዘውዴ ፣ ታሪክና ምርምር
9 ኢዮብ ማሞ ፣ ንግድና አገልግሎት
10 ኢዘዲን ካሚል፤ ፈጠራና ቴክኖሎጂ
እንግዲህ እነዚህ ለናሙና የሰፈሩ ናቸው ። ጉራጌ ይህቺን ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ሳያዘምን ፣ ሳያበለጽግ ተመልሶ የሚተኛ ሕዝብ አይደለም !! ኬር !!!
THUMBS UP! for all these people.
But then to begin with you have been cursing non stop and closing your half blind eyes repeatedly denying the very existence of ethnic and ethnicity in any form claiming that the very idea of ethnicity and nationality is primitive, further explaining that it is only Ethiopia that existed and still existing. And you called these dimwitted ignorant barking as the "Ethiopian Agenda" which you never talk as of recent any more.
Now then you turned around 360 degrees in a very short time and loudly shouting and listing as to how many individuals of Gurage tribes are the BIG WIGS piling up mountains of cash and kinds in order to make themselves super rich beyond any other Ethiopians reach. What is your next items of bragging since bragging is your profession beyond any imagination.
"Nothing is worse than a beautiful girl fishing for compliments by saying how gross she is. On the flip side, I find genuine humility and modesty attractive." ~Chris E.
Why not practice just a small amount of modesty and humble behavior while good actions and creations may reveal themselves by themselves and talk for themselves through doings instead of loud earth shaking talkings? Uf...uff...!
“Who knows himself a braggart, let him fear this, for it will come to pass that every braggart shall be found to be an @ss hole.” ~William Shakespeare
Re: ጉራጌና የኢትዮጵያ እርምጃ፤ 10ሩ ዋና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች
አርቲስት ጸጋዬ ስሜ 'ዝምነው ባላገር' ከሚለው ጀምሮ ብዙ ጥብቅ ይዘት ያላቸው የክስታኔ ጉራጌን ቋንቋና ባህል ያበለጽጉ ደርሶችን ሰርቷል ። ይህ አዲሱ ነጠላው ልዩ ሚያረገው ሁለት የተረሱ ባህሎችን መልሶልናል ፣
አንዱ የኩስ፣ የዝላይ ጨዋታ
ሁለተኛ፣ እጅግ የሚያምረው የሴቶች ወወረድረድ የወርግጥ ስታይል ናቸው ። ሴቶቹ እንደ እስክስታ የሚወርዱትን ተመልከቱ
አንዱ የኩስ፣ የዝላይ ጨዋታ
ሁለተኛ፣ እጅግ የሚያምረው የሴቶች ወወረድረድ የወርግጥ ስታይል ናቸው ። ሴቶቹ እንደ እስክስታ የሚወርዱትን ተመልከቱ