Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Breaking:Trump praises Eritrea for revolutionising scientific techniques in archaeology

Post by Thomas H » 16 Apr 2020, 16:34

God Bless Eritreans! After watching this and you still don't love Eritreans,then you have some problem.


Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47515
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Breaking:Trump praises Eritrea for revolutionising scientific techniques in archaeology

Post by Halafi Mengedi » 16 Apr 2020, 16:41

The Tigray national language ethnic, you see how the Tigrayans are powerful to give birth even an ethnic in the 21st century called Tigray national language Tigrigna??? Wuqabekn Tidahal, still it is Bahri Tigray thank god it was not a movable SEA, it could have been with Taliyan now.

Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Breaking:Trump praises Eritrea for revolutionising scientific techniques in archaeology

Post by Thomas H » 16 Apr 2020, 23:25

እኔ ለኤርትራውያኖች ያለኝ አድናቆት ከትራምፕ ይለያል:: ምክንያቱም እኔ የማደንቃቸው በአርክዮሎጂ ሳይሆን በአርኪቴክቸር ችሎታቸው ነው::ለዚህም ማስረጃዬ ከአንድ ዓመት በፊት አሥመራ አንድ ሳምንት ቆይቼ ነበር:: ፎቆቹ ጣልያን የሠራቸው ናቸው እና በጣም አርጅተዋል፡፡ እንደዛ ዓይነት ያረጀ ህንፃ አሜሪካ ውስጥ ሕገ-ወጥ ነው(ያፈርሱታል)::ግን ፎቅ ያልሆኑት ቤቶች ሁሉ የተሠሩት በኤርትራውያኖች ነው:: እኔ የማውቀው አንድ ቤት ሲሠራ ከታች መሠረቱ ላይ ብዙ የድንጋይ ርብራብ ይደረግበታል ::ኤርትራ ውስጥ ያየሁት ግን ሁሉም ቤቶች ጣራ ላይ እጅግ በጣም ብዙ ድንጋይ ተከምሮበታል እና እኔ የመሠለኝ ጣራው ላይ ያለው ድንጋይ ከመብዛቱ የተነሳ ኤርትራ ውስጥ ቤት ሲሰራ የቤቱ መሠረት ከጣራው የሚጀምር ነበር የመሰለኝ በኋላ ግን የተረዳሁት ኤርትራውያኖች ቤት ሲሰሩ ያንን ሁሉ ድንጋይ ጣራ ላይ የሚጭኑት ለካስ ጣራውን ንፋስ እንዳይወስድባቸው ብለው ነው::ከዛን ጊዜ ጀምሮ የኤርትራውያኖች አርኪቴክቸር አድናቂ ነኝ::

Post Reply