Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: ጉድ በል ሀረር!!! እህተ ማርያም አስቀድማ 7 ትውልድ የማየት ፀጋ አላቸው:: ኢትዮጵያ በ2020 አሪፍ አሪፍ እብዶች ብቅ ብቅ እያሉ ነው???

Post by clear12 » 16 Apr 2020, 14:34

ይሄም ደግሞ ጌታ ስለኮሮና ነገረኝ ባይ ነው የሚገርመው ለኢትዮጵያ የተለየ አምላክ አለ? ወይስ እነዚህ ሰዎች በፋንታዚያቸው አገሪቱን ገድል ሊከቱ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :shock:


Post Reply