እርግጥ ነው አሁን ሰው ሁሉ ስለ በሽታና ስለ መሞት በሚጨነቅበት ቅጽበት ስለ ፖለቲካና ስልጣን ማሰብ እብደት አድርገው ሚያዩት አሉ ።
ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያ ባለች አገር ውስጥ ከየአረቡ፣ ከየቻይናው፣ ከየአመሪካና አውሮፓ ምጽዋትና ብድር እየለቀሙ በራሳቸው ሕዝብ ላይ የበላይ፣ አምባ ገነን፣ አግላይ ፣ አላጋጭ መሆንን የቃጡ አጭር ተመልካች ጥጋብ ጥጋብ፣ እብሪት እብሪት ያላቸው ሁሉ በኮሮና መዓት ምን ያክል ደካማ፣ ምን ያልክ አቅመ ቢስ እንደ ሆኑ አግዚአብሄር አሳይቷል።
ግማሹ በኮሮና ማንነቱ ተጋልጧል።
ግማሹ ባምበጣ ማንነቱ ወለል ብሏል ።
ሌላም ሌላም ብዙ ማለት ይቻላ ።
ሃይልና ሃብት ያለው በታላቁ ፣ በትሁቱ ፣ በጸሎተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ እጅ ነው ።
የዚህ ዘመን የፖለቲካ ነጋዴ፣ ባለ ቱልቱላ ጫታም ጩሀታም ሁሉ ኢምንትነቱ፣ ባንድ ጀምበር ገሃድ ወጥቶ ጸሃይ ሞቆታል !!
የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን !!!!!
ብልጽኛ የተባለው ኢህአዴጋዊ ፖለቲካ በዘመነ ኮሮና፤ ሳይወለድ የከሸፈው አዲሱ አምባገነንነት !! The World & Diaspora Stop Financing Tribal Politics Now !!
Last edited by Horus on 15 Apr 2020, 03:06, edited 2 times in total.
Re: ብልጽኛ የተባለው ኢህአዴጋዊ ፖለቲካ በዘመነ ኮሮና፤ ሳይወለድ የከሸፈው አዲሱ አምባገነንነት !!
ማለትም በየቻይናና አረብ ስር ስር እየለመናችሁ የኢትዮጵያዊው ነጋዴና አምራች ከማክሰር አደብ ግዙ፤ ኮሮና ነገራችሁ ፤ አምላክ ከነገራችሁ ሰንብቷል። በራሱ የሚቆም መንግስት እግዚአብሄር ላገራችን ያምጣ !!!! ያም የሚሆነው ብልጽግና ብቻውን ለመግዛትና ለመዝረፍ ሩጫውን ትቶ 110 ሚሊዮን ህዝባችን በነጻ እንዲሰራ ተዉት !!! የደንቆሮ ካድሬ ዘመን ያብቃ፣ በቃ !!! ያ40 ሺ ዘራፊ ፣ ያ400 ሺ ገራፊ ካድሬ ዘመን ይቁም !!!