Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: [ያልተነገረው የህውሃት ገመና] ከተበደልነው አንፃር ወደ በቀል የሚወስድ እልህ አለን | ግን ምን አደረግናቸው ?

Post by Hameddibewoyane » 24 Jan 2020, 12:29

ሰዉየዉ የራሱን ታሪክ ነው የተናገረው የደረሰበት ግፍ እሱ ነው የሚያቀዉ የኢትዮጵያ ሕዝብን ወያኔ ጥርሩ ነቅሎአል አካለ ጉዳተኛ አድርጋል በግፍ ገድለዎል ወንድማችን ከሚናገረዉ በላ አሰቃቂ ግፍ ፈጽመዋል እናተ የወያኔ አለቅላቂ ለምን እዉነቱን ተነገረ ብላችዉ የማይሆን ነገር የምትጽፍ ስለጻፋችዉ እዉነት ተደብቆ የሚቀር አይምሰልሕ አጭብጫቢ ሁላ :oops:
Hameddibewoyane wrote:
24 Jan 2020, 11:42

Post Reply