ከደንቢ ዶሎ ዪኒቨርስቲ ተይዘው የታገቱ የአማራ የዮኒቨርስቲ ተማሪዎች የታገቱት በኦነግ ሳይሆን በአብይ አህመድ እና በኦህዴድ ነው!!
የአምብ አህምድ መንግስት በደንቢ ዶሎ ይማሩ የነበሩትን የአማራ ተማሪዎች ያገደብ ምክንያት በትንሹ የሚከተሉን አላማዎች ለማሳካት የታሰበ ነው።
1. አብይ አህመድ ከደንቢ ደሎ ዮኒቨርስቲ ይማሩ የነበሩ የአማራ ተማሪዎች የታገቱት በኦነግ/ሸኔ ነው በማለት በታገቱት ተማሪውች ስም ኦነግ/ሸኔ ለማሳጣት እና ለመጨፍጨም እንዲመቸው ያዘጋጀው እቅድ ነው።
2. የአብይ አሀመድ መንግስት ራሱ ያገታቸውን ተማሪዎች ኦነግ/ሸኔ እንደታገቱ በማስመሰል ስለተታገቱት ተማሪዎች የተምታት መረጃ በመስጠትና የታገቱን ተማሪዎች ለማስለቅ ጥረት እያደረገ ያለ በመምሰል በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት በማሰብ ነው።
3. በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት የአብይ አሀመድ መንግስት ራሱ አግቶ የያዛቸው የአማራ ተማሪዎች በመልቀና ከኦነግ/ሸኔ ጋር ተደራድሮ እንዳስለቃቀቸው በማድረግ ከፍተኛ የሆነ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት እንዲመቸው በማሰብ ነው።
በመሆኑ የአማራ ህዝብ የአብይ አህመድ መንግስትን እየጠየቀ ያለው ራሱ መንግስት አግቶ የያዛቸው የአማራ የዮኒቨርስቲ ተማሪውውች በአቸኳይ እንዲለቅ ነው።