Page 1 of 1
እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Posted: 23 Aug 2026, 18:21
by Horus
የመላ ምት አይነቶች፡
(1) አቢይ አህመድ አሊ በምክክሩ ጉባኤ ዉሳኔዎች ስለአልተደሰተ ነው ፤ ተናዶ ፣ ተበሳጭቶ ነው
(2) ኢትዮጵያና አሜሪካ እጅግ ወሳኝ የሆነ ወታደራዊ ጂኦፖለቲካዊ ስምምነት በዋሽንግቶን እያደረጉ ስለሆነ በእኔ ሆረሳዊ ጥርጣሬ አቢይ አህመድ በከፍተኛ ምስጢር ያለው አሜሪካን አገር ነው የሚል ነው
(3) አዲስ አበባ ቢሆንም ወደ ወደ አሜሪካ የተላኩትን ል ኡ ክ ለመከታተል ቢሮው ውስጥ 23/7 እየሰራ ነው
በእኔ ግምት ከዚህ ሌላ ም ክ ን ያ ት ካለ ጠንካራ ጉንፋን አሞት ሊሆን ይችላል
(4) አንዳንድ ወዳጆቼ የጠረጠሩት ደሞ መጨረሻ ላይ የውስጥ ሴኩሪቲው በጉባኤው ውስጥ የታቀደ አደጋ ስለአገኙ ነው ይላሉ
እንሳ ምንድን ነው ትክክለኛው ነገር!
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Posted: 23 Aug 2026, 18:31
by Horus
ለመሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራችን ጌዲዮን በምክክር ስብሰባ ወስጥ ነበርን? ወይስ እሱም ያለው አሜሪካ ነው?
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Posted: 23 Aug 2026, 18:35
by Horus
በኢትዮጵያና አሜሪካ ዲፕሎማሲ ታሪክ ምናልባት በንጉሱ ዘመን ኬኔዲ ሲጋብዛቸው ካልሆነ በተቀል በዚህ መልክ የኢዮጵያ ል ኡካን ባፔንታጎን ተገኝተው አያውቁም ። በኔ እምነት አቢይ አህመድ ይህን ል ኡክ የመራ ይመሰኛል
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Posted: 23 Aug 2026, 18:48
by Horus
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Posted: 23 Aug 2026, 18:52
by Horus
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Posted: 23 Aug 2026, 19:18
by Affable
One of the reasons might have been he wanted to stay above the fray. He might not like it to be judged that he personally pushed the scale to favor one side or the other.
He is the prime minister, the leader of the whole Ethiopians.
ሽመልስ አብዲሳ however is the leader of Oromia. He could be partisan in his politics without getting serious pushback.
In fact. I like his being not involved in the day-to-day give and take.
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Posted: 23 Aug 2026, 19:33
by Selam/
ዓይነ ኩሉ
ምናልባት ከትግሬ ውሽማው ጋ እየተላፋ ሳይሆን አይቀርም!
Horus wrote: ↑Today, 18:21
የመላ ምት አይነቶች፡
(1) አቢይ አህመድ አሊ በምክክሩ ጉባኤ ዉሳኔዎች ስለአልተደሰተ ነው ፤ ተናዶ ፣ ተበሳጭቶ ነው
(2) ኢትዮጵያና አሜሪካ እጅግ ወሳኝ የሆነ ወታደራዊ ጂኦፖለቲካዊ ስምምነት በዋሽንግቶን እያደረጉ ስለሆነ በእኔ ሆረሳዊ ጥርጣሬ አቢይ አህመድ በከፍተኛ ምስጢር ያለው አሜሪካን አገር ነው የሚል ነው
(3) አዲስ አበባ ቢሆንም ወደ ወደ አሜሪካ የተላኩትን ል ኡ ክ ለመከታተል ቢሮው ውስጥ 23/7 እየሰራ ነው
በእኔ ግምት ከዚህ ሌላ ም ክ ን ያ ት ካለ ጠንካራ ጉንፋን አሞት ሊሆን ይችላል
(4) አንዳንድ ወዳጆቼ የጠረጠሩት ደሞ መጨረሻ ላይ የውስጥ ሴኩሪቲው በጉባኤው ውስጥ የታቀደ አደጋ ስለአገኙ ነው ይላሉ
እንሳ ምንድን ነው ትክክለኛው ነገር!
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Posted: 23 Aug 2026, 19:44
by Dama
Selam/ wrote: ↑45 minutes ago
ዓይነ ኩሉ
ምናልባት ከትግሬ ውሽማው ጋ እየተላፋ ሳይሆን አይቀርም!
Horus wrote: ↑Today, 18:21
የመላ ምት አይነቶች፡
(1) አቢይ አህመድ አሊ በምክክሩ ጉባኤ ዉሳኔዎች ስለአልተደሰተ ነው ፤ ተናዶ ፣ ተበሳጭቶ ነው
(2) ኢትዮጵያና አሜሪካ እጅግ ወሳኝ የሆነ ወታደራዊ ጂኦፖለቲካዊ ስምምነት በዋሽንግቶን እያደረጉ ስለሆነ በእኔ ሆረሳዊ ጥርጣሬ አቢይ አህመድ በከፍተኛ ምስጢር ያለው አሜሪካን አገር ነው የሚል ነው
(3) አዲስ አበባ ቢሆንም ወደ ወደ አሜሪካ የተላኩትን ል ኡ ክ ለመከታተል ቢሮው ውስጥ 23/7 እየሰራ ነው
በእኔ ግምት ከዚህ ሌላ ም ክ ን ያ ት ካለ ጠንካራ ጉንፋን አሞት ሊሆን ይችላል
(4) አንዳንድ ወዳጆቼ የጠረጠሩት ደሞ መጨረሻ ላይ የውስጥ ሴኩሪቲው በጉባኤው ውስጥ የታቀደ አደጋ ስለአገኙ ነው ይላሉ
እንሳ ምንድን ነው ትክክለኛው ነገር!
He could be visitibg his UAE bf, relaxing in Burj Khalifa.
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Posted: 23 Aug 2026, 20:08
by Horus
Affable wrote: ↑Today, 19:18
One of the reasons might have been he wanted to stay above the fray. He might not like it to be judged that he personally pushed the scale to favor one side or the other.
He is the prime minister, the leader of the whole Ethiopians.
ሽመልስ አብዲሳ however is the leader of Oromia. He could be partisan in his politics without getting serious pushback.
In fact. I like his being not involved in the day-to-day give and take.
የሆነ ሰው አንድ ሌላ ምክኛት ይጠቅሳል ብዬ ነበር። ኦገስት 22 እና 23 ቀን ያል ቡርሃን ተቃዋሚዎች እነ ሃምዶክ አዲስ አበባ ተሰብስበው ነበር ። አል ቡርሃን ያቀረበውን የምክክር ሃሳብ ተቃውመው ተበታተኑ ። አቢይ ለሱዳኑ ስብሰባ ሲል የራሱን ምክክር ይቀራል ማለት ያስቸግራል ።
ካንተ ጋር የማልስማማው ለምን መሰልህ?
አቢይ በምክክሩ መክፈቻ ላይ በከፈተኛ ደራጃ ተገኝቷል ። የምክክሩን ውጤት ቢወደውም ቢጠላውም ከመላው ኢትዮጵያ መጥተው 40 ቀንና 40 ለሊት ለለፉት ተራ ዜጋዎች ምስጋና አቅርቦ በሰላም ወደየአራቹና አዲሱ አመት ግቡ ብሎ ማሰናበት ግዴታ እጅግ ግዴታ ነበር። ያቢይ ሰዎች ስለ ፓፕሊክ ሪሌሽን በጣም የሚጨነቁ ሰዎች ናቸው። ይህ ሁሉ 4 ሺ ሰው ይዞት የሚሄድ ት ዝ ታና ስሜት አለ ። ያቢይ አለ መገኘት በፍጹም እንደ ቀላል ነገር ማየት አይቻልም።
የቀረቡት 400 ምክረ ሃሳቦች ምክር (ሪኮሜንዴሽን) እንጂ ተፈጻሚ ውሳኔዎች አይደሉም ። ስለዚህ በኔ እምነት ምንም አቢይን የሚጎዱ ነገሮች አልተፈጸሙም ።
ስለዚህ ልሳሳት እችላለሁ ፣ አቢይ ኢትዮጵያ ውስጥ አልነበረም ። በሌላ በኩል ኢትዮጵያና አሜሪካ ያደረጉት ስምምነት እጅግ ግዙፍ ነገር ነው። ልብ በል ንግግር የሚደረገው ከትራምፕ ጋር ነው።
ይህ ስምምነት ሲደረግ በግድ ግብጽ አለችበት ፣ ማለትም ትራምፕ በኢትዮጵያና ግብጽ መሃል ሚዛን መጫውትና በሁለቱም አገሮች ላይ ተጽኖ መጫን ይፈልጋል ። ስለዚህ አቢይ ብቻ ሳሆን አል ሲሲም በምስጢር ዋሽንግተን ውስጥ ቢሆን አልገረምም።
የቀይ ባህርና ህንድ ውቂያኖስ ሰላም ተነስቶ ግብጽ የለችበትም አይባልም
አቢይ ደሞ በግልጽ ላሜሪካኑ ጄኔራል ያፍሪካ አዛዥ ነግሮታል ማለትም ኢትዮጵያ ካሜሪካ ጋር ለመተባበር ዝግጁ ናት ግ ን የባህር በር ይዘን የባህር ኃይል ጋር ብቻ ነው ወጥተን ሰፈሩን የምንጠብቀው ብሎታል ።
ስለዚህ እኔ አሁንም እምነቴ አቢይ አሜሪካ ነው ያለው ወይም የነበረው ባይ ነኝ።