Page 1 of 1

ቀልድ እና ቁምነገር፥ አበረ ገብረ እስራኤልን ቡና ኣነቀዉ ኣሉ

Posted: 17 Aug 2026, 14:55
by Naga Tuma
የሶስት ሺህ ዓመታት በላይ ታሪክ ያለዉ የፈረዖዎች ሕዝብ ህዳሴ እየተባለ አበረ ገብረ እስራኤል ጋላ በማለት ብዛት አፉ የገመለለ ነዉ።

ቡና ልጠጣበት ብሎ ፉት እያለ ዐይኖቹ ቡና ስሙ ቡኖ ከተባለ ጋላ የሚለዉ የመጣ ነዉ የሚል ንባብ ላይ ኣረፉ።

ወሬ ኣይደበቅም እንደተባለዉ ዐይኖቹ ቡኖ ላይ ስያርፉ ፉት ልበል ያለዉ ቡና ኣነቀዉ ኣሉ።