Page 1 of 1

ፌሚኒዝም!

Posted: 16 Aug 2026, 17:50
by Selam/

Re: ፌሚኒዝም!

Posted: 16 Aug 2026, 17:56
by Selam/

Re: ፌሚኒዝም!

Posted: 17 Aug 2026, 19:56
by Selam/
የሴቶች፣ የጭቁን ህዝቦች፣ የጎሣዎች፣ የብሄሮች፣ የብሄረሰቦች፣ የክልሎች የሚባል ኮተት “ስልቻ ቀልቀሎ፤ ቀልቀሎ ስልቻ” ነው። እያንዳንዱ የሰው ልጅ ሰብአዊ መብቱ እስካልተከበረለት ድረስ የጋራ የወል ስም እየደረደርክ ብትለጥፍበት፣ ጥቂቶች ይጠቀማሉ እንጂ አብዛኛው ህዝብ ወደ ባሰ ችግር ውስጥ ይገባል።