Naqfa currency Teneqifa: A new currency to be printed to include Abay Tigray???
Posted: 14 Aug 2026, 17:13
The main actor in the new currency is "Metema Yohannes".
Meleket wrote: ↑19 Jul 2025, 04:23ቅርሺ’ዉ በይፋ መቼ ይታተም ይሆን? ዛሬ ወይስ ነገ፡ ነገ ወይስ ከነገ ወዲያ! ነዉ ወይስ “በናቅፋ” ሊተካ ታስቧል! መቼም ዘመኑ ዘመነ ጽምዶ ነው፡ የሃገረ ትግራይ ምስረታ ዋዜማ ይሉታል ኣንዳንድ ተጫዋቾች ሲቀልዱ!sarcasm wrote: ↑11 May 2022, 18:07ቅርሺ Kirshi - The new currency of Tigray - The Oldest New Country in the World ⟨™⟩
By the way I am holding the trademark for
Tigray - The Oldest New Country in the World ⟨™⟩ ⟨®⟩
Tigray - The World's Oldest New Country ⟨™⟩ ⟨®⟩
https://www.facebook.com/o.Californicat ... 4252579527Meleket wrote: ↑12 May 2022, 04:13እስቲ እንዝናናባችሁ!
የ10 ቅርሺ ያላችሁት ላይ አጤ ዮሃንስን ስላችሁ። የ20 ላይ ኣሉላን፣ የ50 ላይ ስብሃት ነጋን የ100 ላይ መለስን የ1ቅርሺ ላይ የጌቾን የ5 ቅርሺ ላይ ደግሞ የደብረጽዮንን ለማድረግ ነው ወይ ያሰባችሁት? እስቲ በደንብ አብራሩልን ለኛ ለጐረቤቶቻችሁ!![]()
ደግሞስ “ሓገረ ትግራይ” ነው ወይስ “ሃገረ ትግራይ” ኣንዱን ምረጡ። ካርታችሁንም አስተካክሉ “ነጩ ባህራቹ” በዉል ኣይታይም! [አገዎችና አማሮች እንዳይሰሙን እንጂ!]![]()
ማፈሪያዎች፡ በዙርያችሁ ካሉ ህዝቦች ጋር በፍቅርና በሰላም ከመኖር ይልቅ፡ ዕብሪት ዬትም እንደማያደርሳችሁ እስካሁንም ኣልተገነዘባችሁም፡ ደህና ቀስ ብሎ በሂደት ይገባችኋል።
ቅርሺ Kirshi - The new currency of Tigray - The Oldest New Country in the World ⟨™⟩ ⟨®⟩ viewtopic.php?f=2&t=295266