Page 1 of 1
መደመር - መጣመር
Posted: 13 Aug 2026, 22:27
by Selam/
መደመር = መጣመር (ፅምዶ)
ስልቻ ቀልቀሎ፤ ቀልቀሎም ስልቻ!
የአህያም የፈረስም ልጅ ውርንጭላ!
Re: መደመር - መጣመር
Posted: 14 Aug 2026, 05:06
by Meleket
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ “የፊዚካል ዲማርኬሽን” ትግባሬ ላይ እስካላስደረሱ ድረስ፤ “መደመር እና ጽምዶ፡ ስልቻ ቀልቀሎ፡ ቀልቀሎ ስልቻ” የሚለውን ብርቅ ምልከታ ሙሉ በሙሉ እንስማማበታለን፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
መደመር 'ፊዚካል ዲማርኬሽን' ላይ ካላደረሰ፡ በተመሳሳይ መልኩ ጽምዶም ‘ፊዚካል ዲማርኬሽን’ ላይ ካላደረሰ፤ ከመደመር ማግስት ጦርነት እንደተከሰተ ሁሉ ከጽምዶ ማግስት ጦርነት እንዳይከሰት ያሰጋል። ምክንያቱም በሚከሰቱ ጦርነቶች እንደ ማገዶ እሳት ውስጥ እንዲገቡ የሚወሰንባቸው፡ የነገ ተስፋ መሆን የሚገባቸው ዜጎቻችን እንጂ፡ የነ በልቶ ኣይጠረቄ ኣጨብጫቢ ካድሬዎች ልጆች ስላልሆኑ!
Selam/ wrote: ↑13 Aug 2026, 22:27
መደመር = መጣመር (ፅምዶ)
ስልቻ ቀልቀሎ፤ ቀልቀሎም ስልቻ!
የአህያም የፈረስም ልጅ ውርንጭላ!
Re: መደመር - መጣመር
Posted: 15 Aug 2026, 10:20
by Selam/
ድሪቶ ቢደራሪብ ውጤቱ ያው ድሪቶ ነው። ከራሱ ጋ ሰላም የሌለው፣ ከሌላው ጋ ሰላም ሊፈጥር አይችልም!
Gnōthi seauton / esoterikí eiríni!
Re: መደመር - መጣመር
Posted: 15 Aug 2026, 17:15
by Misraq
እህታችን strategic alliance ሶቭየትና አማሪካ ተጠቅመውታል። ናዚ ሂትለርን ለመጣል።
በዚህ ጥምረት alliance ፈረንሳይ ሙሉ በሙሉ ነፃ ወጥታለች። እንግሊዝም ከመወረር አምልጣለች። አማሪካና ራሽያም በናዚ ከመሸነፍ ድነዋል። ይህም ከዛ በኋላ ለሚመጣው ሳይጨነቁ።
እኛም ዋናው ጠላታችን ኦህዴድ ነው። ይህ ሃይል ግዜ ከተሰጠው ሁላችንንም የማጥፋት አጀንዳ እንዳለው እናውቃለን። ስለዚህ እናንተ በአንድነት ፖለቲካ ቆርበናል ከምትሉ እና የችግሩ ዋና ተጠቂ ያልሆናችሁ ግለሰቦች የምትሉትን አንሰማም። የእናንተ ሃሲብና ርዕዬተ ተሞክሮ ተሞክሮ የከሸፈ እና ሕዝባችንን ያላዳነ ርዕዬተ አለም ነው። ሃሳብ በመስጠት ብቻ እንጂ የመታገል እና የመስዊዕትነት ልምምድ የሌለው ርዕዬተ አለም ነው የምትከተሉት። ወደፊት ከተቀየረ እናድያለን።
ከአክብሮት ጋር
Jimmy El conquistador
Re: መደመር - መጣመር
Posted: 15 Aug 2026, 18:06
by Selam/
ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ።
“መደመር / መጣመር” የጎጠኞቹ ፍልስፍና እንጂ የጦርነት ስትራተጂ አይደለም!