Page 1 of 1

2019 ዓም የመርካቶ ዘመን!

Posted: 13 Aug 2026, 12:37
by Horus
ግዜ ለኩልክሙ!

በእኔ እምነት ኢትዮጵያ ኮፕ32 በሕዳር 2020 ስታዘጋጅ መርካቶ አለምን የምታስደምም ዘመናዊ ቁጥር 1 ያፍሪካ ገበያ ሆና ያለም ቱሪስት መጋፊያ ትሆላች! ያ ሲሆን ሆረስም አንዱ ቱሪስት ይሆናል!

ያ ሲሆን በጣት የሚቆጠሩት መርካቶን የቆረቆሩት የክስታኔ ነጋዴዎች ታሪክ በወርቅ ቀለም ይጻፋል!


Re: 2019 ዓም የመርካቶ ዘመን!

Posted: 13 Aug 2026, 13:44
by Horus