Page 1 of 1

ልጅ ኢሳያስ ያስባለኝ ታላቁ ፈረዖ ቅዱስ ምነስ

Posted: 12 Aug 2026, 04:29
by Naga Tuma
ትክክለኛ የታሪክ ምስል ይሁን ኣይሁን ባላዉቅም ኦገስት 11፣ 2026፣ ዓም ለመጀመርያ ግዜ ኣየሁት።

https://www.google.com/search?q=pharaoh ... b&ie=UTF-8

የታች እና የላይ የተባሉ ጥንት ግብጥን ኣዋህዶ የመጀመርያዉን የመንግስት መዋቅር ወይም ዳይናስቲ የመሠረተ ነበር ይባላል።

ቅዱስ የልኩት ጥረቱ የተቀደሰ ስለሚመስለኝ ነዉ።

Re: ልጅ ኢሳያስ ያስባለኝ ታላቁ ፈረዖ ቅዱስ ምነስ

Posted: 13 Aug 2026, 10:09
by Naga Tuma
የፍርድ ዘመን ምልክት ይሆን የምያስብል፥

ታላቁ ፈረዖ ቅዱስ ምነስ፣

ኣወሃጅ፣ ቀዳማዊ የመንግስት መዋቅር መስራች

ልጅ ኢሳያስ፥

የተዋሃዱትን የመንግስት መዋቅር ለማፍረስ በወጣትነት ዘመኑ ኣፈንጋጭ

Re: ልጅ ኢሳያስ ያስባለኝ ታላቁ ፈረዖ ቅዱስ ምነስ

Posted: 19 Aug 2026, 18:48
by Naga Tuma
የጥንት ፈረዖዎች ኣሻራዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመኖራቸዉ ፍንጮች፥

1) ጥናት የምያስፈልገዉ ፈረዖ ምነስ ታሪክ እና ምናስ የሚባል ታሪክ ያለዉ ሰዉ እና ጎሳ ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖሩ

2) እናቶች አንገት ላይ የምያደርጉት አመርቲ፣ መጠንቆ ያለዉ መስቀል፣ ማድረግ ባህል መኖሩ። ይህ ባህል የቅድመ ክርስትና ማህተም ምልክት ይመስለኛል።

3) ዱር ጋፈ ነምን ኣስ ገድ ዹፌ ናኖን ኩን ቦሶነ ቱሬ ማለት

4) ነምን ዱር ኤጌ ቀበ ቱሬ ማለት