Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44430
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቤተል ከተማ! የኮልፌ ቀራኞ እንቁ! የመርካቶ ነጋዴዎች ላዲሳባ የሰጡት ስጦታ!

Post by Horus » 11 Aug 2026, 21:10

ቤተል የሚገገኘው በኮልፌ ቀራኞ ሲሆን ከድሮ አሮጌው አይሮፕላን ማረፊያ ወደ ቀራኞ መድሃኔ አለም ሄደን ከመሃኔአለም በምራብ በኩል ያለው አገር ነው! በ20 አመት አካባቢ እዚህ የደረሰ ከተማ ነው!