Page 1 of 1

አንተም ተዉ፣ አንተም ተዉ፣ የሰነፍ ወይም ወገንተኛ ማስታረቂያ ስሌት!

Posted: 10 Aug 2026, 08:45
by DefendTheTruth
ቴድሮስ አድኖሆም አሁንም ተመልሶ የዉ የለመደዉን ስሌት ደገመዉ፣ አንተም ተዉ፣ አንተም ተዉ። ሰነፍ ወይም ፈሪ፣ አደራዳሪ ፍጡር።
የሰዉን ደም ልያፋሥስ የምችልን ትልቅ አደጋን፣ ምክንያቱ ምንድነዉ፣ ተጠያቂው ማን ነዉ፣ ሳይልን አጥፊዉ ወገን ከድርጊቱ፣ ና ጠብ አጫርነቱ ይቆጥብ ለማለት ያልደፈር፣ ወይንም ደግሞ እንደለመደዉ ዝምታዉን ያልመረጣ፣ የምያቁነጥንጠዉ አለ ማለት ነዉ። ገለልተኛ አይደለም፣ የራሱን ወገን ለማደን የምደረግ ስዉር መቁነጠነጥ ነዉ። አታሎ ሞቶዋል።