100 ሚልየን በላይ ባለበት ሃገር እንዴት 5000 ተዋጊ መመልመል አቃታችሁ ብሎ ዓብይ ፖርላማ ላይ ሃዘኑን አሰማ።ሃዘኑን
Posted: 10 Aug 2026, 05:17
እኔ የምለው በዓብይ ፍቅር አብደናል የሚሉት ጉራጌዎችና ስልጤዎች ለምን አይዘምቱም? የተከበረው የኦሮሞ ሕዝብ ጎመን በጤና ላንተ ስልጣን አልማገድም ብሎአል። በሃይል የተወሰደውም በፈቃዱ ለፋኖ እጅ ይሰጣል።
Please wait, video is loading...