Page 1 of 1

ታሪካዊቷ መርካቶ መፍረስ ጀመረች! ኮሪደር እንደ ሞት ነው ፣ ይዘገያል እንጂ አይቀርም!

Posted: 08 Aug 2026, 13:11
by Horus
በነገራችን ላይ ዛሬ ጣና ገበያ የቆመበት ቦታ ምስማር ተራ ፣ ጥይት ተራ ይባል ነበር ! ወደ 1966 በፈረጅ አካባቢ ሙሉ በሙሉ ተቃጠለና ታጥሮ ከኖረ በኋላ ጣና ገበያ ተሰራበት ።

ከመቃጠሉ በፊት በምስማር ተራ ዙሪያ የነበሩት የኪኪያን ፍቅ ቤት (የንጨት ፎቅ) ፣ ነጋዴዎች ቡና ቤት ፣ የሻውል ደማ ጫማ ሱቅ ፣ ቃና ዘ ገሊላ ቡና ቤት ፣ ቦንዳ ተራ ፣ ነጻነት ጎህ ሆቴል ነበሩ !!!