Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 15272
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

☆እሞ፥እኔሄልኩም፥ኣዝማድ" ወይዘሮ፥መለኸት፥ኣካለ'ጉዘቶት፥ዓጋመ" ፥ኢንተርቪው፥ን'ኢትዮጵያ፥ዓሠብ፥ወደብ፥ንሃቦም ☆!!

Post by Tog Wajale E.R. » Today, 03:35

*እዚ፥እዩ፥ሕልሚ" ኣካለ' ጉዘቶት፥ዓጋመ" ኤርትራዊያን፥ኢና፥ባሃልቲ*!!


Last edited by Tog Wajale E.R. on 08 Aug 2026, 04:22, edited 1 time in total.


Meleket
Member+
Posts: 5267
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ☆እሞ፥እኔሄልኩም፥ኣዝማድ" ወይዘሮ፥መለኸት፥ኣካለ'ጉዘቶት፥ዓጋመ" ፥ኢንተርቪው፥ን'ኢትዮጵያ፥ዓሠብ፥ወደብ፥ንሃቦም ☆!!

Post by Meleket » Today, 05:36

ወዳጀ ዘረባ ወዲ ፲ አለቃ ነገራ! 1 ዓመት ቅድሚ ንፋጥካ ከይጸረግካ ብ31 Oct 2019 ናብ መረጃ ምምጻእካ፡ ኣብዡይ ኣብ መረጃ ብ Oct 2018 ዝጸሓፍናዮ መትከልና ክንገልጸልካ እምበዪ!

ንኣና ንኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን፡ ኩሎም ኤርትራዉያን ብሓፈሻ ብዘይ አፈላላይ ኣዝማድና ኢዮም፡ ሕዝቢ ዓለምዉን ብሓፈሻ ኣዝማድና ኢዮም። [4 ሚልየን ነጥብታት]

ኣብ ቦተሊካ ዘይበሃልን ዘይተባህለን ነገር የሎን። ይትረፍ’ዶ ካብ ሃገሩ ተሰዲዱ ኣብ ካልእ ሃገር ዚነብር ተራ ዜጋ፡ ከም መጠን ሓደ ኤርትራዊ ዜጋን ናይ ሃገረ ኤርትራ ብረዚደንትን ተጋዳላይ ኣቶ ኢሳይያስ ከይተረፉ ከምዡይ ቢሎም ነቢሮም ረሲዕካዮ’ ግዲ! “እንተደሊካ ዓሰብ፡ ምጽዋዕ ፡ኦምሓጀር፡ ተሰነይ፡ ወዘተ . . . ደጊም ድሕሪ ሕጂ መራሒና ንስኻ ኢኻ፡ . . . ንቐለዓለም ኣይኾንኩን ዝዛረብ ዛለኹ!” ቢሎም ነቢሮም! ሄ ሄ ደቂ መሬት ናበይ ምስ ከዱ ደኣ ኢዩ፡ ንሃገረ ሰማዕታትስ ኣብይ ወዲ ኣሕመድ ዓሊ ኪመርሕ! ቢልና ነቢርና።




Please wait, video is loading...
ንሕና ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ድማ ሽዑዑ’ውን መትከልና እዙይ ኢዩ! “ዶብ ብግብሪ ኣብ ባይታ ይተሓንጸጽ!” ሕዪ ለይዀነስ ብዓንተቦ ዝበልናዮ’ኡ። ውሕጅ ከይመጸ መገዲ ውሕጅ ጽረግ ለኾነይ ልበሃል ለሎ!

viewtopic.php?f=2&t=291645& ሕልሚ ዓባይ ትግራይ!

viewtopic.php?f=2&t=308857&. ዶብና ይተሓንጸጽ 146 ነቁጣታትና ምልክት ይገበረሎም!

viewtopic.php?f=17&t=168044& ጠቅላዩ በቃላቸው ሲጠቀለሉ

ወዲ ፲ አለቃ ነገራ - ኣብ መረጃ ብ31 Oct 2019 ቅድሚ ንፋጡ ከየጽረየ ምምጽኡ፡ ቅድሚ ዓመት ማለት Oct 19 2018 ዝጸሓፍናዮ ነቕ ዘይብል ኤርትራዊ ጽኑዕ መትከልና ምእንቲ ታሪኽ ቢልና ኢና ኣምጪብናዮ! ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን፡ በቲ ልሙድ ብኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን።

Tog Wajale E.R. wrote:
Today, 03:35
Re: ☆እሞ፥እኔሄልኩም፥ኣዝማድ" ወይዘሮ፥መለኸት፥ኣካለ'ጉዘቶት፥ዓጋመ" ፥ኢንተርቪው፥ን'ኢትዮጵያ፥ዓሠብ፥ወደብ፥ንሃቦም ☆!!
*እዚ፥እዩ፥ሕልሚ" ኣካለ' ጉዘቶት፥ዓጋመ" ኤርትራዊያን፥ኢና፥ባሃልቲ*!!

Meleket
Member+
Posts: 5267
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ☆እሞ፥እኔሄልኩም፥ኣዝማድ" ወይዘሮ፥መለኸት፥ኣካለ'ጉዘቶት፥ዓጋመ" ፥ኢንተርቪው፥ን'ኢትዮጵያ፥ዓሠብ፥ወደብ፥ንሃቦም ☆!!

Post by Meleket » Today, 05:45

ቅድሚ ንፋጥካ ከየጽረኻ ላብዡይ ምምጻእካ ልተጻሕፈ ለኾነይ ንበቦ ኢኻ! ኣይተስተዋሕዶ ኢኻ ወዲ ፲ አለቃ ነገራ! :mrgreen: viewtopic.php?f=2&t=291645&
Meleket wrote:
19 Mar 2022, 05:07
ንወራር ሩስያ ኣብ ልዕሊ ልዑላዊት ሃገር ሃገረ-ዩክሬን ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ከምዡይ ንርእዮ!
“ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ”

መለስ ዜናዊ = ፑቲን = ወረርቲ ልዑላዊ ሃገራት

ከምዡይ እዉን ነቐምጦ ብቦለቲካዊ ብስለት

'ወዲ ማሌ' መለስ ዜናዊ - ንሶማል ወሪሩ - ኤርትራዉያን ወጊዝናዮ!
'ወዲ ማሌ' መለስ ዜናዊ - ንኤርትራና ወሪሩ - ኤርትራዉያን ብጥምረት ወጊዝናዮን መኪትናዮ ስዒርናዮን!

'ወዲ ማሌ' ፑቲን - ንዩክሬን ወሪሩ - ኤርትራውያን ወጊዝናዮ ዮክሬናዉያን ብጥምረት ይውግዝዎን ይምክትዎን ኣለዉ፡ ኣማስያኡ ከምዝስዕርዎ ንኣምን፡ እቱይ ምንታይ እንተተባህለ ልዑላውነቶም ተደፊሩ ዛሎ ፍትሓዊ ቃልሲ ዘካይዱ ዛለዉ ሕዝቢ ኢዮም ኢዩ እቲ ማንም በሃም ዚፈልጦ ሓቂ።

ናይ ኢሳያስ ጸጋይ ግጥሚን ናይ ሄለን መለስ ዜማን ብከምዡ'ዶ ክነስተማቕሮ ንሎሚ
ዋርሳይ ናይ ዩክሬን፡ "እዞም ሰባት መን ኢዮም፧ መን ኢዮም፧”
ኣብ ድቃስ ሓሊሞም
ዓባይ ሩስያ” ደልዮም!
ጅግና ህዝቢ ዩክሬን ኣሎኹ’ዶ ኢልካዮም!
ጅግና ዘለንስኪ ኣሎኹ'ዶ ኢልካዮም። :mrgreen:


እቶም “ድርብ ዕያር” ዝመቐኒዖምን “ሰብ ፍሉይ ረብሓታትን” እንከ መርገጺዖም ወትሩ ካብ ናይ ሓፋሽ መርገጺ ዝረሓቐ ምዃኑ ንፈልጥ ንህና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን።

ልዑላዊ ሃገርን ህዝብን ዚወረረ ዓማጺ ኃይሊ በየናይ መዓቐኒ’ዩ ዘይኵነን፧ ንፈራዲ ይጭነቖ።

'Abe Abrahamaዊ ባእታታት' መትከሎም እንታይ ከምዚኾነ'እንከ ፍሉጥ’ዩ።



ዘለንስኪ ጀግና ነው። አገሩ ተወራለች፡ የጦረኝነት አባዜ በተጠናወተው የዓለም ኃያል ሃገር ነኝ ባይ፣ ፑቲን በተባለ፡ ወፈፌ መሪ ምክንያት፡ ነጻዋ ዩክሬን ተወራለች። ዘለንስኪም "ፋኖ ፋኖ" እንዲሁም “ብድሆ” በማለት ወራሪን ለመመከት የሚያደርገውን ጥረት በመመልከት "የአውሮፓው ሻዕብያ” መሆኑን አረጋግጠንለታል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ምክንያቱም ዘለንስኪ ሃገሩን ከወራሪዎች ለማዳን እየታገለ ያለ የ “ህግሓዩ - የህዝባዊ ግንባር ሓርነት ዩክሬን” ማለትም ክብር የሚገባው የዩክሬን መንግሥት ቆራጥ መሪ ነው።

ድል ለዩክሬን ህዝብ!


ያስተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፍና!” ከህግ ከታሪክ ከህሊናና ከፈጣሪ ፍርድ ማምለጥ ኣይቻልም ነበር ያሉት ወጣቱ ጠቅላዩ . . . እውነት ነው!!!
:mrgreen:
እኒ ፲ አለቃ ነገራ ኮኑ ደቆም፡ “ክብረት ኣይፈትዉን ኢዮም፡ ምቕጥቓጥ ኢዩ ፈውሶም” በለ ወዲ ተኹል!
Last edited by Meleket on 08 Aug 2026, 06:06, edited 1 time in total.

Meleket
Member+
Posts: 5267
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ☆እሞ፥እኔሄልኩም፥ኣዝማድ" ወይዘሮ፥መለኸት፥ኣካለ'ጉዘቶት፥ዓጋመ" ፥ኢንተርቪው፥ን'ኢትዮጵያ፥ዓሠብ፥ወደብ፥ንሃቦም ☆!!

Post by Meleket » 59 minutes ago

የተስተዋሕዶ ኢኻ ወዲ ፲ አለቃ ነገራ! ላብ መረጃ ልፋጥካን መቀመጫካን ከዬጽረካ ቅድሚ ምምጻእካ ልተጻሕፈ መትከና’ኡ! ጽኑዕ መትከል ደቂ ኤርትራ! viewtopic.php?f=2&t=308857&.
Meleket wrote:
09 Nov 2022, 10:35
የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች! - የ146ቱ ካምፖች ወግ!

ጐበዝ እነዚህ 146 የጋራ ፈርጦቻችን ከነ 'ኮኦርዲኔታቸው' በማያሻማ መልኩ “ይግባኝ በማይባልበት” ፍርድ ተወስነው፡ ቁልጭ ብለው ትግባሬን እየጠበቁ የተቀመጡ ናቸው።

https://legal.un.org/riaa/cases/vol_XXVI/771-799.pdf

ታድያ ሃገራችን ኤርትራና ጐረቤቷ ኢትዮጵያ በሰላም ይኖሩ ዘንድ፡ እንዲህ ቢደረግ ምን ይመስላችኋል?

1.) በ146ቱ ነጥቦች፡ በያንዳንዷ ስፍራ የጋራ ወታደራዊ ካምፕ በመገንባት የደንበር ጸጥታ አስከባሪ ሃይል ማስፈር።

2.) በ146ቱ ካምፖች የሚኖሩት የሁለቱ ሃገራት የሰራዊት ብዛት 80 ከኢትዮጵያ (ሁሉን ኢትዮጵያዊ ብሄር ብሄረሰቦች የወከለ እንዲሆን ማለትም ኣልተወከልኩም የሚል ኢትዮጵያዊ ብሄር እንዳይኖር ማለት ነው።) ኤርትራም በበኩሏ ከ80 ያልበለጡ የሰራዊቷ ኣባሎችን በነፍስወከፍ 146ቱ ካምፖች ውስጥ እንድታስቀምጥ ማድረግ።

3.) ይህም ማለት 146*80 = እያንዳንዷ ሃገር ቢያንስ ቢያንስ 11,680 በወታደራዊ ዲሲፕሊን የተመሰከረላቸውን የሰራዊት አባሎቿን ለድንበር ጥበቃ እንድታሰማራ ማድረግ። ይህ የሁለቱ ሃገራት መንግስታት የሰራዊት ክፍል፡ ፈጣን በሆነ ዘመናዊ የመገናኛ መሳርያዎች የታጠቀ ማድረግ። [ስለ ወጪው አትጨነቁ፡ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ ሊሸፍነው ይችላል፤ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ በረባ ባልረባው ከመናቆር፡ ገንዘብ አዋጥቶ ሰላሙን ማስጠበቅ ይቀለዋል!]

4.) የሁለቱም ሃገሮች የአየር ሃይል፡ ሃገሮቹ ዬተስማሙባቸውን ያህል የአሰሳና ዳሰሳ ሂሊኮፕተሮችና ድሮኖች ለዚሁ ድንበር ጸጥታ መመደብ። [በሂሊኮፕተርና በድሮን ከመጨፋጨፍ ይሄ ሳይሻል ኣይቀርም ትላላችሁን?]

5.) በዚህ መሰረት፡ በድንበር አካባቢ ምናልባት ሊፈጥር የሚችልን ግጭት በግዜ ማጤንና ፈጣን ፈውስ በመሻት እልባት ላይ ማድረስ።

በዚህ መልኩ “ፊዚካል ዲማርኬሽኑን” ብንጀምረው የሁለቱ አጎራባች ሃገሮች ህዝቦች ዘለቄታዊ ሰላምና እፎይታን ለማግኘትና ለማጣጣም አይችሉም ትላላችሁን? እስከ መቼ ድረስ እርስ በእርስ ማናቆር ጐበዝ!

ለዛሬ 146 የጋራ ፈርጦቻችንን እዚህ ተመልከቷቸው!ከገጽ 786-794 ወይም ከ ገጽ 17-25 ቁልጭ ብለው አሉላችሁ።



ጐበዝ "ፊዚካል ዲማርኼሽኑ" በዚህ ሃሳብ አኳያ ቢተገበር ምን ይመስላችኋል? እስቲ የሚጐድለውን አጉድላችሁ፡ የሚጨመረውን ጨምራችሁ ሃሳባችሁን አክሉበትና ወደ ትግባሬ እናምራ። የየሃገሮቻችን ቦተሊከኞቻችንን እንዲህ አድርገን 'ጭራውን መያዝ' የፈሩትን ነገር በማደፋፈር እናግዛቸው እንጂ ጐበዝ! አይመስላችሁም። "ፊዚካል ዲማርኼሽን ይቻላል!"

ተጻፈ፡ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:
Last edited by Meleket on 08 Aug 2026, 06:10, edited 3 times in total.

Meleket
Member+
Posts: 5267
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ☆እሞ፥እኔሄልኩም፥ኣዝማድ" ወይዘሮ፥መለኸት፥ኣካለ'ጉዘቶት፥ዓጋመ" ፥ኢንተርቪው፥ን'ኢትዮጵያ፥ዓሠብ፥ወደብ፥ንሃቦም ☆!!

Post by Meleket » 51 minutes ago

ሰልሶ’የ ሰልሶ . . . እዡይ ድማ ከም ሎም “ጽምዶ” ከይተባህለ “ተደምረናል” ኪበሃል እንከሎ ንስኻ ወዲ ፲ አለቃ ነገራ ላብዚ መረጃ ብ 31 Oct 2019 ልፋጥካን መቀመጫካን ከዬጽረካ ቅድሚ ምምጻእካ ልተጻሕፈ ብልኾነ፡ የነበብካዮይ’ሞ ንበቦ። ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን በቲ ልሙድ ኣኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን እንታይ ከምንርኢ ከርእየካ’ኡ። ንመምህራንካ ካድራት ኣርእዮም፡ ንትርጉም ካልኦት ደቂ ፲ አለቃ ነገራ ኣሕዋትካን ኣሓትካን ተወከስ! ለዙይ ልግስና የተስተዋሕዶ’ ድማ! :mrgreen: viewtopic.php?f=17&t=168044&
Meleket wrote:
19 Oct 2018, 04:56
“እርካብና መንበር” በሚል ርእስ፣ ጠቅላዩ የጣፉት ነው ተብሎ ከሚነገርለት መጠሃፍ እየቀነጨብን፣ ከጡሁፉዎም እየተማርን ገጡንም እየገለጥን ነጣ እይታችንንም አክለንበታል። በርግጥም “ዲራአዝ” ጠሃፊው ‘ዲቦራ+ራኬብ+አብይ+ዝናሽ’ ሁለቱ ልጆቻቸውና ባልናሚስት ተደምረው መሆኑ ልብ ተብሏል።

መታሰቢያነቱ - “በዚህ ደረጃ በልጅነት ወቅት ትዝታዬ በሕልም ፈቺነት ያላበሰችኝን ሠፊ ራዕይ፣ የቀረፀችውን ፅናት በዕውቀት ዘመኔ ደግሞ በዝናዬ አለሁ ባይነት ተደግፎና ተበረታቶ ለፍፃሜ የድል ማግስት መብቃቱን በልበ-ሙሉነት እመሰክራለሁ። ከመመስከር በላይ እነዚህ ሁለት ጀግኖች፣ ምትክ አልባ ህልም ፈቺዎችና ዓላማ አስጨራሽ መሆናቸውን በማመኔ የዚህች መጽሐፍ መታሰቢያነት ለሁለቱ የሕይወትና የፍቅር ፀበል መፍለቂያ ምንጭ ለሆኑት ለትዝታና ዝናዬ ይሁንልኝ።” ገጽ Vii ዝናዬ ባተቤተዎ ነች እማማ ትዝታ ደግሞ እናትዎ ይሆናሉ ብለን ገምተናል።

ከመግቢያው ክፍል ስንቀነጭብ
“ታሪክን ማወቅ ትናንትን በከፋ መልኩ ላለመድገም ትምህርት የሚገበይበት ምቹ የልምድ መሸመቻ ገበያ ነው።” ገጽ xvii
ለዚያም ነው ኤርትራዉያን ድንበራችንን አሁኑኑ በውሉ መሰረት በፍቅር አስምሩ የምንለው። ያገሬ ኤርትራና የኢትዮጵያ ድንበር የዛሬ 27 አመትም በወጉ ተሰምሮ ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ እልቂት ባልመጣ ነበር የሚሉም እኮ አሉ። ድንጋይ አንዴ ካደናቀፈህ - - - ነበር የተባለው።

“አበው በተረታቸው “መሪዎች ሲከፉ ዘመንም ይከፋል!” ገጽ xii - አበው’ማ ጥበብ የሞላቸው እማደሉ!

“በዘመናችን የርካብና መንበር መመላለሻ መንገድ የተጓዙት ጨካኝ መሪዎቻችን በጌጡ እየደመቁ የህዝቡን ሸክም ግን አብዝተው እና አጠንክረው ጫንቃው ላይ ቆልለው በማለፋቸው፤ ስልጣንም በኃይል እና በጉልበት እንጂ በፍቅርና በእውቀት የሚመላለሱበት ስላልነበር እርሱም ሳያንስ ይህ ቅንነት የታጣበት መንገድ በድንቁርና ታጅሎና በስውር ደባ ተጠላልፎ ዘመናትን እንዲሻገር በመፍቀዳቸው፤ በግሪክ አፈ ታሪክ ውስጥ ቋጥኝ ድንጋይ ከተራራ እግር ሥር ወደ ተራራ አናት እድሜ ልኩን እንዲገፋ በአማልክት እንደተፈረደበት ምስኪን ዜጋ እኛ ኢትዮጵያውያንም የተጫነንን የታሪክ ቋጥኝ ሥንገፋ ዘመናት ተቆጥረዋል። ከተራራው እግር ሥር ያነሳነውን ቋጥኝ ከተራራው ጫፍ በታላቅ ስቃይ አውጥተን አደረስን ብለን ለአፍታ እንኳ እረፍት አግኝተን ልባችን ሳይሞላ ድንጋዩ ወደነበረበት የተራራ እግር ስር ተንከባሎ የኋሊት እየተመለሰ ይሄው ዘላለም ዓለማችንን ከተራራው ጫፍ ተደላድሎ የማይረጋ እና እፎይታ! የማይሰጥ የመከራ ቋጥኝ ስንገፋ አለነው። መኖር ከተባለ።” ገጽ xviii

ይህን አገላለጽዎ በተመለከተ ሰፊው ያዲሳባ ህዝብ እንዲሁም ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ አስተያየቱን ሊሰጥበት ይችላል። በተለይም መጨረሻ ግድም ያስቀመጡት ሃቅ ጦቢያ ያለችበትን ሁኔታም ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ይመስላል። ኣቱ ነብይ ነዎት መሰል? ቢሆኑ ምን ግዴ! ሰራዊትዎን ካገሬ ምድር ያውጡ ብቻ። ሰራዊትዎ በምድሬ የሚቀመጥበት ምንም ዓይነት ምክንያታዊነት የለም፤ በምንም መልኩ ምክንያታዊ ሊሆን አይችልም። የሰው ገንዘብ አይመኙ። ስጋታችን “ከተራራው እግር ሥር ያነሳነውን ቋጥኝ ከተራራው ጫፍ በታላቅ ስቃይ አውጥተን አደረስን ብለን ለአፍታ እንኳን እረፍት አግኝተን ልባችን ሳይሞላ ድንጋዩ ወደነበረበት የተራራ እግር ስር ተንከባሎ የኃሊት እየተመለሰ እንዳይሆን ነው።” ድንበር የሚባል ነገር የለም ነበሩ ያሉት?” በርግጥ ደፋር ነዎት ቀልደኛ ቢጤም ነዎት፣ እኛ “ለድንበር ሲል ነው ጀግና የተሰዋው እኮ ነው የምንል!”።

ክፍል አንድ
“ ‘ችግሩን በፈጠረው አስተሳሰብ፣ ችግርን መፍታት አይቻልም’ አልበርት አንስታይን” ገጽ 1
የጦቢያን የአዲስ ዘመን ችግር የትግራዩ ጎጠኛ አስተሳሰብ ነው የፈጠረው፣ ዛድያ ይህን ጎጠኛ አስተሳሰብ በአዲስ ጎጠኛ አስተሳሰብ መፍታት አይቻልም ሲሉ ሰምቻለው አዲስአቤዎች፣ በርግጥ እውነታቸውን ነው! አንስታይንም እውነቱን ነው።

ምዕራፍ አንድ “የዘመኑን ሥጋትና ጥሪ መጋፈጥ”
“የህግ የበላይነት እለት በዕለት ዕየተሸረሸረ ቀጥኖ ሊበጠስ ሲቃረብ የግለሰቦች ህግ አብቦ ይፋፋ ጀምሯል።” ገጽ 4 - የደንበሩ ብይን ከተበየን ስንት ዓመት አድርጎ የለ፣ ዛድያ የህግ የበላይነት ሳይተገበር በእርስዎ እንቢ “ደንበር የሚባል ነገር አላውቅም” ባይነት ይሀው እስተዛሬ የግለሰቦች ህግ አይደል እንዴ እየተንፈላሰሰ ያለው። አረ ጡር አለው! ዲንበሩን መሬት ላይ ወርዴየው ያስምሩ! ዴሞ ችግሩን በሌላ ሰው ላይ እንዳያላክኩ!

“ከአንዳንድ አካላት ዘንድ የሚንጸባረቅ አጥፊ አስተሳሰብ እንዲሁም በህብረተሰቡ የጋራ ጉዳይ ላይ ፈላጭ ቆራጭ በመሆን ውሳኔ ሰጪ የሆኑ አካላት በዓለማችን ላይ ከፍተኛ የግጭት ሥጋት ጥላውን እንዲያጠላ ተጠቃሽ ምክንያት ሆነው እናገኛቸዋለን።” ገጽ 5

“ምንም እንኳን አንዳንድ ሀገራት ህዝቦቻቸው የበለጸጉ ቢሆኑም በተቀረው ዓለም የሚገኙ የሰው ልጆች ግን ድህነት በሚባል ሠንሰለት ተጠፍረው፤ አሰቃቂ በሆነው የርሃብ፣ የዝቅተኝነት፣ በይሉኝታ የመሸበብ እና በጠባቂነት አለንጋ እየተገረፉ፣ የማይሽር ቁስላቸውን እያስታመሙ፤ የማይፋቅ ጠባሳቸውን እያስታወሱ፤ የማይታበስ ዕንባቸውን እያፈሰሱ እና ነገን በተስፋ እያለሙ፤ ሊነጋ ሲል በሚጨልም ፅልመት ውስጥ አንገታቸውን ደፍተው እናገኛቸዋለን።” ገጽ 6 - ኣረ ቢያንስ ቢያንስ ያፍሪካን ቀንድ እያሰቡ ደግመው ያንብቡት!

“ለሰው ልጆች ችግር መፍቻው ቁልፍ በሰው እጅ የመሆኑን ያህል ችግሮቹን ከናካቴው ለማስወገድ እንዳይቻል ካደረጉ ምክንያቶች አንዱ ራሱ ሰው ነው። ገሚሱ ለችግሮች መፍትሔ ሲያፈላልግ ገሚሱ ደግሞ የመፍትሔው ማርከሻ ችግር ማፈላለግ ላይ ተጠምዶ ይውላል።” ገጽ 7 - እርስዎስ? የዲንበሩን ውሳኔ ትግባሬ መፍትሔ ማርከሻ ችግር ማፈላለግ ላይ ተጠምደውና ተጥደው እየዋሉም አዴል?

“የሞት ፅዋን ከመጎንጨት ያመለጡ ተስፈኞችም ቢሆኑ ከመኖር ወድያ እና ከመሞት ወዲህ ተጥለው የልዕለ ተፈጥሮን ረድኤት ይጠብቃሉ፣ ብዙዎች ቤት ንብረታቸው ወድሞ ባልተጠበቀ ሁኔታ ኑሯቸው ተመሰቃቅሎ አሁን ብቻ ለሚኖሩበት ጊዜያዊ መጠለያ ካምፕ፣ ገሚሱ ለባይተዋርነትና ስደት፣ የተቀረው ደግሞ ሰብዓዊነት ለራቃቸው ነፍስ በላዎች የገቢ ማስገኛ አዲስ የስራ ዘርፍ መፍጠሪያ በመሆን የመከራ እና የሰቆቃ ህይወት መግፋት ዕጣ ፈንታቸው ለመሆን በቅቷል።” ገጽ 8 - በርግጥ ለህግ የበላይነት አለመገዛት የሚያመጣው ችግር ነው። በዝጌሩ ዲንበሩን አስምሩ።

“በተለይም በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ሕይወታችን ውስጥ የጋራ ተጠቃሚነታችንን የማረጋገጥ የኃላፊነት ቀንበር የተጫነባቸውና ለርሱም ተፅእኖ መፍጠሪያ ኃይልና ሥልጣን በጃቸው የጨበጡ ቀዳሚዎች፣ አስተዳዳሪና መሪዎች ለአፍ ካልሆነ በቀር በተግባር ጆሮ ዳባ ልበስ ብለዋል። በሙሉ ዓይን ከችግራችን ጋር መተያየት አቁመዋል።” ገጽ 11 - ዲንቅ ብሌዋል፣ የዲንበሩን ውሳኔ ትግባሬ በሙሉ ዓይን ማየት አልቻሉም፣ አረ ጀሮ ዳባ ልበስ እያሉት ነው “ድንበር ብሎ ነገር የለም እማደል ያሉት!

“ትክክለኛ መፍትሄ ያልተሰጣቸው ችግሮቻችን ዘመን ሲያስቆጥሩ ትክክል ያልሆነን መፍትሄ የችግር መፍቻ አድርገው ቢወስዱ አያስገርምም። በዚህ ሂደት መወቀስ ያለበት ለችግሩ መፍትሄ ያጣው በሽተኛ ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ መፍትሄን የነፈጉት ሐኪሞችም ጭምር መሆናቸው አሌ አይባልም። ውጤቱም የዜሮ ድምር ነው።” ገጽ 11 - አረ ጉድ የቤተስኪያን መባ የሰረቀ ራሱ ይለፈልፋል አሉ፣ የድንበሩን ብይን ትግባሬ በተመለከተ እኳ ራስዎ ‘ትክክለኛ መፍትሄን የነፈጉ ሓኪም ነዎት፣ ምክንያቱም ትክክል ያልሆነን መፍትሄ የችግር መፍቻ አድርገው ሲወስዱ እያየን ስለሆንን።

“መፃኢ ዕድልን በጥሩ መሠረት ላይ ለመገንባት የኅብረተሰብን ተሳትፎ ማረጋገጥ መቻል ወሳኝ ነገር ነው። የሀገር ጉዳይ የኔ ጉዳይ ነው፣ ብሎ የሚያምን ኅብረተሰብን መፍጠር የቻሉ ሀገራት ያሉባቸውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች በቀላሉ መቋቋም ተችሏቸዋል። ምክንያቱም እኚህ ዜጎች ለሀገር ደህንነት ዘብ ናቸውና። ነገር ግን ህዝብን ወደኋላ ገሸሽ የሚያደርጉ መንግሥታት ሳቢ ተገቢ ምላሽ መስጠት ይሳናቸዋል። በአንፃሩ በአንድ ፖለቲካ ፓርቲ ወይም በጥቂቱ አዋቂ በሚባሉ አካላት ከሚደረግ የተናጠል ጥረት ይልቅ በጋራ የሚደረጉ ጥረቶች እጅግ ውጤታማ መሆናቸው እሙን ነው።” ገጽ 15 - ጠቅላዩ ኅሊናዎ ምን እያለ ነው! ቃልዎ ረታዎ አይደል! ቃልዎ ጠቀለልዎ አይደል። እንደዚያ ነው።

ተቻልኩ ምዕራፍ ሁለት “ጀግንነት፣ ጀብዳዊ ጭካኔና ጀብዳዊ ቅንነት” የሚለው ክፍልን በቀጣይ እቃኛለው!

እውነተኛ ፍትህ ላዲሳበቤዎች!
ጣናንና ላሊበላን ለመታደግ የሚጥሩትንና የሚተጉትን ኢትዮጵያውያን አምላክ ኣብዝቶ ይባርክ!
በኤርትራ መሬት ውስጥ ያሉትን የኢትዮጵያ ሰራዊት በሰላማዊ ትግል ለማስወጣት የሚጥሩና የሚተጉትን ኤርትራዉያን አምላክ ኣብዝቶ ይባርክ!

Meleket
Member+
Posts: 5267
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ☆እሞ፥እኔሄልኩም፥ኣዝማድ" ወይዘሮ፥መለኸት፥ኣካለ'ጉዘቶት፥ዓጋመ" ፥ኢንተርቪው፥ን'ኢትዮጵያ፥ዓሠብ፥ወደብ፥ንሃቦም ☆!!

Post by Meleket » 21 minutes ago

ለዙይ ኣብ ላዕሊ ለቀመጥናዮ ክቡር መትከልና ንክብሪ ጓልያ ሳርያም ንሶፍያን ንወዲያ ገረስቀል ንየማነን ወፊናዮሎና፡ ደቂ ፲ አለቃ ነገራ መታን መንጸሮር ኪሕዞም! ቢልና’ዶ ከነስሕቀኩም፧ ከምኡ’ና ገቢርና ኢና ንጸላኢ ጥምረትና መሬት ነንገርግሮ ንሕና ጥሙራት ደቂ ኤርትራ ንሕና ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን በቲ ልሙድ ኤርትራዊ ጭዉነትን ሓበንን ፍናንን! :mrgreen:





Post Reply