Page 1 of 1

ትግራይ በድጋሚ ስትለኮስ፣ ተወልደ ሲሾም!

Posted: 06 Aug 2026, 18:39
by Selam/
ብራቮ ተወልደ፣ አዲሱ ሹመትህ ይፅና፣ መጪው ዘመንህ የውድቀት ሳይሆን የስኬት ይሁን።

ትግራይን መልሰው ወደ እሳት ውስጥ የማገዷት የተረገሙ ይሁኑ፣ እድሜያቸው ይጠር።